ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ፤ ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት ከግንኙነት ባሻገር ለወገን አጋርነትን ለማረጋገጥ ያለመውን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል።
በዚሁ መሠረት ዛሬ ባካሄድነው መርሐ-ግብር፤ በመላ ሀገራችን በሚገኙ 50 የበጎ አድራጎት ተቋማት ለሚረዱ 22,212 አረጋውያን፣ ሕፃናት፣ እናቶች፣ አካል ጉዳተኞችና ድጋፍ የሚሹ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል።
ባለፉት 5 ተከታታይ ዓመታት ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ከ117 በላይ ለሚሆኑ የበጎ አድራጎት ማዕከላት አጋር በመሆን፣ ድጋፍ የሚሹ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ስንደግፍ ቆይተናል።
በ"ቀጣዩ አድማስ" ሰው-ተኮር ስትራቴጂያችንም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር፣ ሰብአዊነት የተሞላባቸው ተግባራትን በማከናወን የወገን አጋርነታችንን በቁርጠኝነት እናጠናክራለን።
#በበጎነት!
#ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት!

❤39👍22👏4🤩4🥰3
#ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር!
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው አገራዊ የበጎ አድራጎት መርሃ-ግብር፤ በአዲስ አበባ ዞኖች እና በመላው ሀገራችን በሚገኙ ሪጅኖች በኩባንያችን አመራሮች አማካኝነት ለበጎ አድራጎት ተቋማት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአዲስ ጅማሮና በአዲስ ተስፋ ወደ አዲሱ ዓመት ስንሸጋገር፣ ወገኖቻችንን በመደገፍና አብሮነታችንን በማረጋገጥ ጭምር ነው።
🌼 አዲስ ጅማሮ
🌼 አዲስ ተስፋ
🌼 አዲስ ዕይታ

❤36👍17😡7🙏2👏1😢1
✨ እንኳን ለጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጓንዷ" በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉን ምክንያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ‘’ጓንዷ‘’ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!
👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ!
መልካም የጓንዷ በዓል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤30😁17👍15😡2😢1🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmetBebegonet ይለግሱ!
#በበጎነት
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #CSR #RealizingDigitalEthiopia

❤30👍17😁12🤔5😡4👏3😢1