Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.74K photos
228 videos
155 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
🌍✈️ Welcome Home! 🇪🇹

Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and get connected instantly with our exclusive Mobile Visitors’ Plans!

📶 High-speed network coverage from the moment you land.
🎁 Tailored Packages: Voice, data, and SMS bundles designed specifically for visitors.
💸 Enjoy lower rates for local calls and international roaming.
💳 Flexible Payment: Pay easily using your preferred currency or telebirr.

Read More: https://bit.ly/4AnoWXz

📍 Available at: Bole International Airport Arrival Hub and all Ethio telecom service centers.

#VisitorsPlan #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤20👍20🥰1😁1
በቴሌብር USSD ኮድ በቀላሉ ይገበያዪ!

*127*6*የነጋዴ ኮድ*የገንዘብ መጠን# በመደወል በየትኛውም ስልክ በቴሌብር ፈጣን የአጭር ቁጥር አማራጭ አገልግሎት በቀላሉ መገበያየት እንችላለን።

🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu

⚠️ የሚስጥር ቁጥርዎን ከማስገባትዎ በፊት መልዕክቱን በጥንቃቄ ያንብቡ!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤19👍18👌1😡1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!

የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ያከናውኑ!

በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤18👍14
ኩባንያችን በ‘ስትራይድ ኢትዮጵያ 2.0 ሰሚት’ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው!

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተካሄደው «ስትራይድ ኢትዮጵያ 2.0 ሰሚት» ጉባኤ የሀገራችንን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ የ50 ዓመታት ጉዞ ከመዘከር ባሻገር፣ ባለፉት ዓመታት በዲጂታል ዘርፉ የተመዘገቡ ስኬቶችን የገመገመ ሲሆን፤ የቀጣይ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎችን ቀይሷል።

ኩባንያችን የቴሌኮምና የዲጂታል መሠረተ ልማቶችን በስፋት በመገንባት ረገድ ያከናወናቸው አበይት ተግባራት የተብራሩ ሲሆን የ4ጂ እና የ5ጂ ኔትዎርክ ሽፋንን በማስፋፋት፣ የፋይበር ዝርጋታን በማፋጠን፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት ያከናወናቸው ሥራዎች ቀርበዋል፡፡

በቴሌብር አስተማማኝ የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ከጥሬ ገንዘብ ነፃ የሆነ ዘመናዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ በመፍጠር የዜጎችን ሕይወት ከማቅለል ባሻገር ለሀገራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ቁልፍ ሞተር መፍጠሩ በመድረኩ ተብራርቷል።

ግብርናን፣ ትምህርትን፣ ጤናን፣ ቱሪዝምን እና ማዕድንን የመሳሰሉ ወሳኝ ዘርፎችን በስማርት ቴክኖሎጂ በማዘመን ረገድ ያበረከተው ቁልፍ ሚና እንዲሁም ከተሞችን በስማርት ሲቲ መፍትሔዎች በማዘመን የመንግሥትና የግል ተቋማትን አሠራር ይበልጥ ቀልጣፋ እንዲሆን ያከናወናቸው ተግባራት በዝርዝር ተብራርተዋል።

በመርሐ ግብሩ ኩባንያችን በ«ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ስኬት እና የኢትዮጵያን ዲጂታል ሽግግር በማፋጠን» ረገድ ላበረከተው የላቀና ሁለገብ አስተዋጽኦ ከፍተኛ የክብር እውቅና ተበርክቶለታል፡፡

ኩባንያችን ለተሰጠው እውቅና ልባዊ ምስጋናውን እያቀረበ፣ በቀጣይም የ«ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030» ራዕይን ዕውን ለማድረግ የተጣለበትን አደራ በቁርጠኝነት መወጣቱን ይቀጥላል።
👍30❤21👏6
✨🎁 ሄቦ የሞባይል ጥቅል!!

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን ‘ሄቦ’ አስመልክቶ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍11😁4🥰2💔2
በወቅቱ አዲስ የነበረውን የቴሌፎን ኤክስቼንጅ ለመትከል ባለሙያዎች የስልክ መስመር ኬብሎችን በቅንጅት ሲያያይዙ የሚያስመለክተውን ታሪካዊ ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ

የካቲት 1947 ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍25❤20🥴1
💥 ⚽️ የሚጠብቁትን የኳስ ጨዋታ በ35 ብር ብቻ ይመልከቱ!

የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በመግዛት ተጠባቂ የኳስ ጨዋታዎች ባሉበት ሆኖው በምቾት ይመልከቱ።

🎁 በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት በ35 ብር ብቻ ይግዙ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!

#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍20😁3❤‍🔥2🤩1🙏1
✨🎁 ኢሬቻ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የኢሬቻ በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍18👌4🥰1
በቴሌብር ይክፈሉ፣ 5% ተመላሽ ያግኙ!

ከመስከረም 22 እስከ 25, 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ እና ዱከም ከተሞች በተመረጡ የንግድ ተቋማት በቴሌብር ክፍያ ሲፈጽሙ የክፍያዎን 5% ተመላሽ ያገኛሉ።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍19❤16🎅1