This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለድኅረ ክፍያ አገልግሎት በቴሌብር ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ቫትና ኤክሳይዝ ታክስን ያካተተ ደረሰኝ እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ይመልከቱ!
How to get a receipt after paying for a post-paid service using telebirr?
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Postpaid #telecombill

❤27👍8😁4👏1
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

❤25👍16🤣7🙏3🤪1
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤27👍13🤣8😢1
ቆም ብለው ያረጋግጡ!
ተመሳስሎ በተዘጋጀ የቴሌብር ደረሰኝ በክፍያ ወቅት የማጭበርበር ተግባር እየተፈጸመ እንደሚገኝ ደርሰንበታል።
በመሆኑም በቴሌብር የሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዮቹ ከመሔዳቸው በፊት ገንዘቡ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን ያረጋግጡ፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን!

❤23👍15🥰2😢2
*127*9*የገንዘብ መጠን# በመደወል በአቅራቢያዎ የሚገኝ ወኪል ጋር በቮቸር ገንዘብዎን በቀላሉ ማስገባት ይችላሉ።
የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
የቴሌብር ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤32👍27🙏4
🎁 ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ዳታ ጥቅል ይሸለሙ!
👉 የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom እና
👉 የቴሌብር https://x.com/telebirr
የትዊተር (𝕏) ገጾቻችንን በመከተል፣ በማጋራትና ንቁ ተሳታፊ በመሆን
10 ጊ.ባ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ሽልማት በዕጣ አሸናፊ ይሁኑ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤25👍13😁2
ጥሩ አገልግሎት ላቀረበልዎ አስተናጋጅ በቴሌብር በቀላሉ የቲፕ ስጦታዎን ይላኩ!
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# በመደወል ወይም የቴሌብር መተግበሪያን ከዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስናበረክት እንዲህ ነን!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤12👍10😁7🙏5🤣3👏1
8 ፍሬያማ ዓመታት፤ ትሩፋት ላለው ሕይወት!
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ በደንበኞቻችን እና በኩባንያችን ቤተሰብ አጠራር “ፍርዬ” ባለፉት 8 ዓመታት ባሳዩት ወደር-የለሽ ጽናትና ቁርጠኛ አመራር፣ በከፍተኛ የዕዳ ጫና እና በተገደበ አገልግሎት ውስጥ የነበረውን “ያንቀላፋ ግዙፍ” (The Sleeping Giant) ተቋም ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና የዲጂታል መፍትሔዎች መሪነት ቀይረውታል።
በዚህም የደንበኞች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 90.1 ሚሊዮን፣ የኔትወርክ ሽፋን 99.8 በመቶ፣ የ4ጂ ሽፋን 82.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፤ የ5ጂ ቴክኖሎጂም በ33 ከተሞች ተደራሽ ሆኗል።
በፋይናንስ ረገድም ዓመታዊ ገቢ ከ37.16 ቢሊዮን ወደ 215.8 ቢሊዮን ብር፣ ትርፍ (EBITDA) ከ14.9 ቢሊዮን ወደ 92.99 ቢሊዮን ብር ያደገ ሲሆን፣ 1.7 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል።
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ሃሳብ አመንጪነት እውን የሆነው “ቴሌብር” ከ60 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን በማፍራት ከ9.13 ትሪሊዮን ብር በላይ ግብይት ያስተናገደ ሲሆን፤ የዳታ ማዕከል፣ ክላውድና ሌሎች ዘመናዊ አገልግሎቶች የሀገራችንን ዲጂታል ሽግግር አፋጥነዋል።
በተጨማሪም ተቋሙን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረው የ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂ ተነድፎ በተግባር ላይ ይገኛል።
የተቋማችን የመጀመሪያዋ ሴት መሪና የጥንካሬ ተምሳሌት የሆኑት ክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልጻለን።
መላው የተቋማችን ቤተሰብ የጣሉብንን አደራ በጽናት በመወጣትና የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂን ከዳር በማድረስ እርሳቸው ሁሌም የሚኮሩብን ቤተሰብ ሆነን እንደምንዘልቅ እናረጋግጣለን!

❤135👍38🤣15😁12🙏10👏4🥰3
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ!
የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች
⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ
⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ
⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ
⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም
⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ
መልካም የእረፍት ቀን!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection

❤29👍19👌2🥰1
በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር…ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ የትም ሆነው ይከታተሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍22❤14
ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር!
Beyond Connectivity In Solidarity With Our People!
https://youtu.be/Y0BJdDdqTS0?si=jN5Vk4Zyh1Mi5p-V

YouTube
ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር! Beyond Connectivity In Solidarity With Our People! #Muday #Ethiotelecom
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
👍19❤15
🇪🇹መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹
#NationalFlagDay
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍24❤19🙏8👏5😁3
19ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን!" በሚል መሪ ቃል በዋና መ/ቤት፣ በዞንና ሪጅን ጽ/ቤቶቻችን በድምቀት አክብረናል!
መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን!
#NationalFlagDay
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሰንደቅ ዓላማ ቀን!
#NationalFlagDay
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26👍26❤🔥1🥰1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በዋና መ/ቤታችን እንዲህ በድምቀት ተከብሯል!!

👍22❤15🤣7