Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.74K photos
228 videos
154 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክቶ “የሳይበር ደኅንነት-የዲጂታል ኢትዮዽያ መሠረት" በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር ገንቢ ውይይት አካሂደናል!

#CyberSecurity #CyberSecurityMonth #CyberSecurityWorkshop
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍29❤15😁4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👤 ራስዎን ከሳይበር ጥቃት እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ያውቃሉ?

#CyberSecurity #CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍30❤21😡4🥰1🤣1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !

የማጭበርበር ሙከራ ወይም ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍38❤26💯4👏2😁2🥰1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !

የማጭበርበር ሙከራ ወይም ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍34❤23😁9🥴7😡7🤣3
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

የምስጢር ቁጥርዎን ወይም በጽሑፍ መልእክት የሚደርስዎትን የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ (OTP) አሳልፈው አይስጡ!

የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#cybersecurity
#CybersecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤39👍11🙏9😁5🤣1😡1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !

🔐ሲም ካርድዎን በፒን ኮድ መቆለፍ አይርሱ!

📞የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍30❤19✍1😁1
የጥንቃቄ መልእክት!

🔐 ሲም ካርድዎን በፒን ኮድ መቆለፍ አይርሱ!

📞 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍31❤21👏3🥰1😢1😍1
የጥንቃቄ መልእክት!

🔐 በማኅበራዊ ሚድያ በኩል የሚመጣልዎን ማንኛውም የገንዘብ ይላኩልኝ ጥያቄ ሳያረጋግጡ ምላሽ አይስጡ!

📞 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26👍20👌4😢1
የጥንቃቄ መልእክት!

🔐 "የቴሌብር አካውንታችሁን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስራለን!" በማለት ለሚደውሉ አጭበርባሪዎች የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) አያጋሩ!

📞 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤29👍16🙏2
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን በቀላሉ ተገማች ባለማድረግ፣ በጽሑፍ ተደራሽ በሆነ ቦታ ባለማስቀመጥ፣ እንዲሁም ለሌሎች ባለማጋራት አካውንትዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ።

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤42👍32🥰3🤩3😡3🫡1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

ትክክለኛውን የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበርያን ከፕሌይ ስቶር፣ ከአፕ ስቶር እና አፕ ጋለሪ ብቻ በማውረድ ከሐሰተኛ ሊንክ/መተግበርያ ራስዎን ይጠብቁ!


➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!


#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤32👍18🥰5
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በወዳጅ ስም የተላከ የስርቆት መልእክት ሳያረጋግጡ በፍፁም ገንዘብ አይላኩ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።


#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍15😁4🙏3
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

መተግበሪያዎችን ከማይታወቅ ምንጭ ባለመጫን፤ እንዲሁም የሚላኩልዎን አጠራጣሪ ሊንኮችም በፍፁም ባለመክፈት የመረጃዎን ደኅንነት ይጠብቁ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።


#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍26❤21🙏6😡3🥰2😁1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በግል ስልካቸው የሐሰት መልእክት በመላክ በስሕተት ገንዘብ፣ ጥቅል ወይም አየር ሰዓት ልከናል በማለት በቴሌብር ገንዘብ እንዲልኩላቸው ከሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።


#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍23❤19🤪9🏆2🥰1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ የነጋዴውን ስም ትክክለኛነት አረጋግጠው ይክፈሉ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤35👍16🥰2😢1
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤25👍17😡5👌4
Build a Trustworthy Digital Ethiopia!

Join our Digital Saturdays session : Cyber Month on Data Protection, Design Ethics, and Cybersecurity. Connect with policymakers, tech professionals, entrepreneurs, and the wider digital community as we explore the future of secure and ethical technology

📅 Oct. 17, 2026 | 8:30 AM

📍 The Urban Center, Addis Ababa

🔗 Register Now: https://bit.ly/3W9ZnJO

🤝 Hosted by The Urban Center & Ethio telecom
👉 Level up your digital safety! Reserve your spot now!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection #DigitalTrust #DigitalSaturday
❤19👍18
ቆም ይበሉ፤ ይመርምሩ፤ ይወስኑ!

የሳይበር ደኅንነት ወርን እያሰብን ለሁልጊዜውም ማዳበር የሚገባን ልምዶች
⚠️አጠራጣሪ መልዕክቶችን ከመክፈት መቆጠብ
⚠️ያልተጠበቁ ማስፈንጠሪያዎችን ከመጫን በፊት ማረጋገጥ
⚠️የይለፍ ቃሎችን በአግባቡ መጠበቅ
⚠️ተጨማሪ የማረጋገጫ ዘዴዎችን (two-step verifications) መጠቀም
⚠️አጠራጣሪ ክስተቶችን ሳይዘገዩ ሪፖርት ማድረግ

መልካም የእረፍት ቀን!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Cybersecurity #DataProtection
❤29👍19👌2🥰1
7ኛው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በይፋ ተጀመረ!

ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በዋና ስፖንሰርነት (Title Sponsor) የተሳተፈበት 7ኛው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር “ንቁ ዜጋ ደኅንነቷ ለተጠበቀ ሀገር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል።

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ራዕይን ለማሳካት ተቋማችን የብዙ-ደረጃ መከላከያ (Defense-in-Depth) እና የዜሮ-ትረስት (Zero Trust Architecture) ደኅንነት ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። ከዚህም ባሻገር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አስተዳደር (INSA) ጋር በመተባበር የህፃናትን ኦንላይን ደኅንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ እንደ Child-Safe SIMs፣ የመኖሪያ ቤት የብሮድባንድ DNS Filtering እና Deep Packet Inspection (DPI) ያሉ የላቁ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን በመተግበር ላይ እንገኛለን።

የሳይበር ደኅንነት የመንግሥት አካላት፣ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች፣ የትምህርት ተቋማትና የእያንዳንዱ ዜጋ የተቀናጀ የጋራ ኃላፊነት እንደመሆኑ ያልተረጋገጡ ሊንኮችን ባለመክፈት፣ ጠንካራ የይለፍ ቃላትን በመጠቀምና የህፃናትን ኦንላይን ደኅንነት በጥንቃቄ በመጠበቅ የሳይበር ጥንቃቄን የዘወትር ልማዳችን እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

#CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #INSA
#SecureByHabit #ChildOnlineSafety #CyberSecurity #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤28👍16🥰2
ሁለተኛው ዲጂታል ቅዳሜ የፓናል ውይይት ተካሄደ!

ኩባንያችን ከ Urban Center ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ሁለተኛው የዲጂታል ቅዳሜ መርኅ-ግብር በመረጃ ጥበቃ፣ በስነ-ምግባር ንድፍ እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ዛሬ ተካሄዷል።

በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ስታርታፕ ማኅበር እንዲሁም የሳይበር ደኅንነትና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ አልሚዎች እና ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በመረጃ ጥበቃ (Data Protection)፣ በሥነ-ምግባር ንድፍ (Ethical Design) እንዲሁም በዲጂታል ክፍያዎች የሳይበር ደኅንነት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።

ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ-ምኅዳር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

መድረኩ ላይ በመገኘት ልምድና እውቀታቸውን ላካፈሉ ባለሙያዎችና ተሳታፊዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን።

#Ethiotelecom  #UrbanCenter
#SecureByHabit  #CyberSecurity
#CyberSecurityMonth #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤36👍16👏2🙏2🥴2