Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
7ኛው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በይፋ ተጀመረ!

ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በዋና ስፖንሰርነት (Title Sponsor) የተሳተፈበት 7ኛው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር “ንቁ ዜጋ ደኅንነቷ ለተጠበቀ ሀገር” በሚል መሪ ቃል በይፋ ተጀምሯል።

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ራዕይን ለማሳካት ተቋማችን የብዙ-ደረጃ መከላከያ (Defense-in-Depth) እና የዜሮ-ትረስት (Zero Trust Architecture) ደኅንነት ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። ከዚህም ባሻገር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አስተዳደር (INSA) ጋር በመተባበር የህፃናትን ኦንላይን ደኅንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ እንደ Child-Safe SIMs፣ የመኖሪያ ቤት የብሮድባንድ DNS Filtering እና Deep Packet Inspection (DPI) ያሉ የላቁ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን በመተግበር ላይ እንገኛለን።

የሳይበር ደኅንነት የመንግሥት አካላት፣ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች፣ የትምህርት ተቋማትና የእያንዳንዱ ዜጋ የተቀናጀ የጋራ ኃላፊነት እንደመሆኑ ያልተረጋገጡ ሊንኮችን ባለመክፈት፣ ጠንካራ የይለፍ ቃላትን በመጠቀምና የህፃናትን ኦንላይን ደኅንነት በጥንቃቄ በመጠበቅ የሳይበር ጥንቃቄን የዘወትር ልማዳችን እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

#CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #INSA
#SecureByHabit #ChildOnlineSafety #CyberSecurity #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤28👍16🥰2
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!

ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ

#ዘኔክሰስ_ለንግድዎና_ለኑሮዎ_የሚመጥን_ስልክ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
❤25👍21🤪2
🎉🏆 የዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!

❓ ጥያቄ
የአንድ ጊዜ ምስጢር ቁጥርን (OTP) ለማንም በፍፁም ማጋራት የሌለብን ለምንድን ነው?

✍️ መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!

#CyberSecurityContest
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍27❤19👌4🙏3
እስከ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።

*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍20❤17😁5🤪5😡3
✨ባለንበት ሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የኦንላይን ቴሌሲም ሚኒ አፕ ተጠቅመን
የፈለግነውን ሞባይል ቁጥር መርጠን ኢሲም በማውጣት የፈጠነ አገልግሎት ወዲያውኑ ማስጀመር እንችላለን፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #eSIM #teleSIM
👍21❤18🙏6😡3😁1🆒1
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉

የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክተን ባዘጋጀነው ልዩ የተሳትፎ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍18😡4😁1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!

የካርድ ኅትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!

በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
❤25👍10😡1
አስተማማኝ እና ደኅንነቷ የተጠበቀ ዲጂታል ኢትዮጵያን አብረን እንገንባ!🛡

👨🏻‍💻"የሳይበር ደኅንነት፣ የመረጃ ጥበቃና የዲዛይን ሥነ-ምግባር" በሚል ርዕስ በተዘጋጀ የዲጂታል ቅዳሜ የውይይት መድረክ ላይ ይሳተፉ!

✨በመድረኩ ከፖሊሲ አውጪዎች፣ ከቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ ከስራ ፈጣሪዎች እና ከሰፊው የዲጂታል ማህበረሰብ ጋር ይገናኛሉ፤ ስለነገዋ ዲጂታል ኢትዮጵያ ይወያያሉ!

🔴 ▶️ ዝግጅቱን በአካል መታደም ካልቻሉ በማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይችላሉ፡፡


🗓 ጥቅምት 07 ቀን 2019 ዓ.ም
⏰ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
📍 በከተማ ማዕከል አዳራሽ

🔗 የመመዝገቢያ ሊንክ https://bit.ly/3TBR9tp

🤝 የከተማ ማዕከል እና ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
❤35👍14👀2
🆕 አዲስ ነገር ለድርጅት ደንበኞቻችን

ወደ ደንበኞችዎ ሲደውሉ እና ጥሪ ሲቀበሉ በቀላሉ መታወቅ ይፈልጋሉ?

ሞባይል ቁጥርዎን ተጠቅመው ሲደውሉ የብራንድ ስያሜዎ ወይም የሚታወቁበት አጭር ቁጥር የደንበኞች ስልክ ስክሪን ላይ እንዲታይ

👉 የ NameTag አገልግሎታችንን ይጠቀሙ::

☀️ ደንበኞችዎም መለያዎን በማየት ያለስጋት እርግጠኛ ሁነው ጥሪዎን ያነሳሉ!

ዛሬውኑ መለያዎን በ www.nametag.et ወይም
መተግበሪያውን ከ bit.ly/3WqJ9fw አውርደው ያስመዝግቡ!
👍27❤23👌2
ጥንታዊው ባለመሽከርከሪያ (rotary) እና የመጀመሪያዎቹ ገመድ አልባ የመኖሪያ ቤት ስልኮች!

ከ1886 ዓ.ም ጀምሮ ታላቅ አገርና ሕዝብ በማገልገል ላይ እንገኛለን!

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26👍9❤‍🔥3
በቴሌብር በቀላሉ መገበያየት የሚያስችለን ፈጣን የአጭር ቁጥር አማራጭ ይመልሱ፤ 10 ጂ.ቢ ይሸለሙ!

✍️ መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንሸለም እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤23👍18💔6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌብር የተፈፀመ ክፍያን
እንዴት በቀላሉ ማረጋገጥ እንችላለን?

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍22❤15🤩1