Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.74K photos
228 videos
155 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ኩባንያችን የ2019 ዓ.ም የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ አውደ ጥናት እና የሃኪንግ ውድድር በታላቅ ድምቀት ተካሄደ!

በሸራተን አዲስ በተካሄደው በዚህ ወርክሾፕ ላይ የሶፍትዌር ባለሙያዎች እና የቴክኖሎጂ ስታርት አፕ ፈጣሪዎች የተገኙ ሲሆን፤ በዘርፉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ሙያዊ ማብራሪያዎችና ጥልቅ ውይይቶች ተደርገዋል፡፡

በዕለቱ ከፍተኛ ፍክክር የታየበትና የነገ አገር ተረካቢዎችን ተስፋ ያመላከተ የሃኪንግ ውድድር የተካሄደ ሲሆን፤ በውድድሩ በንቃት ተሳትፈው ድንቅ አፈፃፀም ላሳዩ ተወዳዳሪዎች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማቶች፣ ስጦታዎች እንዲሁም የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክተውላቸዋል!

ኩባንያችን አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ-ምኅዳር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ስትራቴጂካዊ ድርሻ መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

#ቆምይበሉ_ይመርምሩ_ይወስኑ!

#Ethiotelecom #SecureByHabit #CyberSecurityMonth #NextHorizon #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤28👍15😁3
🚀 ያለ ምንም ድካም እና በቀላሉ የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ያግኙ!

በማንኛውም ጊዜ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ WiFi  እና መደበኛ ስልክ አገልግሎቶችን መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ
📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል
🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi  ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ
💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም

🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍19❤15🤪6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአገልግሎት ማዕከል መሔድ ሳይጠበቅብዎ ባሉበት ሆነው ኢ-ሲም በቴሌብር ሱፐርአፕ እንዴት በቀላሉ መግዛትና መጠቀም ይችላሉ?

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!

አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI

#teleSim #eSIM
#Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍14😡4
በ #BackToCampus ካምፔይን ይመልሱ ፤ ይሸለሙ!! 🎁🎉

ባለፈው ዓመት "Connect, Experience, Belong" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አዝናኝ ቆይታዎችን ማድረጋችን ይታወሳል። 🎓

አምና ከእኛ ጋር ደማቅ ጊዜ ያሳለፋችሁ🎉 የዩኒቨርሲቲዎቻችሁን ስም በመጻፍ ብቻ ተሸለሙ! 

🎁 ቀድመው በትክክል የሚመልሱ 50 አሸናፊዎች የወርኃዊ 10 ጊ.ባ የዳታ ጥቅል ይሸለማሉ!

✍️ መልሶቻችሁን በሚከተሉት የፌስቡክ ገጾቻችን አስቀምጡ፡

ኢትዮ ቴሌኮም፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom

ቴሌብር፡ https://www.facebook.com/telebirr

#BackToCampus #GoDigitalDoMore #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍7❤‍🔥6
ቀደምት የመገናኛ አማራጫችን በያኔው የቴሌኮሙኒኬሽን ቦርድ ማስታወቂያ፤ "በስልክ አነጋግሪኝ በቀጭኑ ሽቦ ትዝታ እንዲመጣ ደርቦ ደራርቦ" ተብሎለት ነበር!

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia
#RealizingDigitalEthiopia
❤15👍12😁6🙏4🤩1🤣1
በ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ተጠባቂ የእግርኳስ ትዕይንቶችን በጥራት ይከታተሉ! ⚽️

💸 በ35 ብር ብቻ የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ገዝተው ዘርፈ ብዙ የመዝናኛ አማራጮችን ያለገደብ ይኮምኩሙ 🚀

📲 በ*999#፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል ይግዙ! ✨

በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ  ቅናሽ ያገኛሉ! 🎁

#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom
#telebirr
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁25❤19👍9🤣3🥰1👏1
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!

በማኅበራዊ ሚድያ ወይም በአጭር ጽሑፍ የሚላኩ ሊንኮች (Links) ከመክፈትዎ በፊት ምን ዓይነት የደኅንነት ጥንቃቄ እርምጃዎችን ይወስዳሉ ❓

መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!

#CyberSecurityContest
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤13👍10❤‍🔥7😢1
የወዳጅ ዘመድዎን ናፍቆት በኢትዮ-ኮል ይወጡ!

በኢትዮ-ኮል መተግበሪያ ወደ ማንኛውም የአገር ቤት የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ በታላቅ ቅናሽ ይደዉሉ፤ወዳጅ ዘመድ ሃሎ ይበሉ።

|አሜሪካ🇺🇸| እስራኤል🇮🇱 | ካናዳ🇨🇦 |
|የመን 🇾🇪| ደቡብ አፍሪካ🇿🇦| |ኬንያ🇰🇪|
|ጣሊያን🇮🇹| ጀርመን 🇩🇪 | ሕንድ🇮🇳 |
|ዩናይትድ ኪንግደም🇬🇧 | ሩዋንዳ 🇷🇼 |
|ሶማሊያ🇸🇴| ሳዑዲ አረቢያ🇸🇦|

መተግበሪያውን ለማውረድ: https://onelink.to/ethiocall

#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍16❤13🤩3
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤11👍8🎉2😢1
🎉🏆 የዚህ ዓመት የ#BackToCampus ካምፔይን «ይመልሱ፤ ይሸለሙ!» አሸናፊዎች

ስለተሳትፏችሁ እያመሰገንን፣ ከተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱን ወይም ከዚያ በላይ ቀድማችሁ ለመለሳችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን!

🎓የዚህ ዓመት የ#BackToCampus ቆይታችን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በደማቁ ይካሄዳል፤ በየዩኒቨርሲቲዎቻችሁ እንገናኝ!

✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መስመር የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ከስር ይመልከቱ! 👇

#BackToCampus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤16👏3👍2🤩1😡1
የዘንድሮው ታላቅ ሩጫ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ በደማቁ ይካሄዳል።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሮጥ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤21👍14👌2🫡2