🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
Cmd ን በመጠቀም የበይነመረብ ግንኙነትን እንዴት ማፋጠን እንደሚቻል
እናያለን

1. በይነመረብን በ cmd ያፋጥኑ
የትእዛዝ ጥያቄውን ከአስተዳዳሪ መብቶች ጋር ይክፈቱ።
ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ።
* መስኮቱን (ቁልፍ) + R ጠቅ ያድርጉ ወይም በፍለጋ ሳጥኑ ላይ አሂድ ይተይቡ። “Run” የሚል ንግግር ያያሉ።
* Cmd ይተይቡ እና አስገባን ጠቅ ያድርጉ።
* Cmd ላይ ቀኝ ጠቅ ያድርጉ።
* እንደ አስተዳደር አሂድ ይምረጡ። ከአስተዳዳሪ መብቶች ጋር የትእዛዝ ፈጣን መስኮትን ያያሉ።
* አሁን የሚከተሉትን ትዕዛዞችን በ cmd መስኮት ይተይቡ።
* የ Netsh int tcp ሁሉን አቀፍ አሳይ እና አስገባን ይጫኑ ፡፡
* Netsh int tcp set የጭስ ማውጫ = ነቅቷል እና አስገባን ይጫኑ ፡፡
* Netsh int tcp ሁለንተናዊ አውቶማቲክ ዝግጅት = መደበኛ እና ግባን ይጫኑ ፡፡
* ንኔት ኢንተርናሽናል መጨናነቅን የሚያጠናክር = ሲቲሲፒ ያስገቡ

#share
Channel 🔰@Ethiotec🔰

Group ✅ @question00
በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በኢትዮጵያ 113 የሳይበር ጥቃቶች እና ሙከራዎች ተፈጥረዋል

 
አዲስ áŠ á‰ á‰Łá¤ áŒĽá‰…áˆá‰ľ 7/2012፡- á‰ áŠ˘á‰ľá‹ŽáŒľá‹Ť á‰ á‰°á‹Ťá‹˜á‹ á‹¨2012 á‰ áŒ€á‰ľ ዓመት á‹¨áˆ˜áŒ€áˆ˜áˆŞá‹Ťá‹Žá‰š áˆśáˆľá‰ľ á‹ˆáˆŤá‰ľ 113 á‰ á‰°áˆˆá‹Ťá‹Š á‰áˆá á‹¨áˆ€áŒˆáˆŞá‰ą á‰°á‰‹áˆ›á‰ľ áŠĽáŠ“ áˆ˜áˆ°áˆ¨á‰°-ልማቶች áˆ‹á‹­ á‹ŤáŠáŒŁáŒ áˆŠ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ áŠĽáŠ“ áˆ™áŠ¨áˆŤá‹Žá‰˝ á‰°áŠ¨áˆľá‰°á‹‹áˆáĄáĄ

ከሃምሌ 1/ 2011 ዓ.ም áŠĽáˆľáŠ¨ áˆ˜áˆľáŠ¨áˆ¨áˆ 30/2012 á‹“.ም á‰Łáˆˆá‹ áŒŠá‹œ á‰ áˆ€áŒˆáˆŞá‰ą áŠ¨á‰°áˆ°áŠá‹˜áˆŠ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ áˆ˜áŠŤáŠ¨áˆ á‰ á‰€á‹łáˆšáŠá‰ľ á‰ áŠ áŒĽáŠ áˆśáá‰ľá‹ŒáˆŽá‰˝ (ማልዌር) 42 áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ áˆ˛áˆ°áŠá‹˜áˆŠ á‰ á‹ľáˆ¨-ገፅ áˆ‹á‹­  29፣ á‰ áˆ˜áˆ áˆ¨á‰° áˆáˆ›á‰ľ á‰…áŠá‰śá‰˝ 22፣ á‹ˆá‹łáˆá‰°áˆá‰€á‹° áˆ˛á‹­áˆľá‰°áˆ áˆ°áˆ­áŒŽ áˆ˜áŒá‰Łá‰ľ 13 áŠĽáŠ“ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áˆ˜áˆ áˆ¨á‰°-ልማቶችን áˆĽáˆŤ áˆ›á‰‹áˆ¨áŒĽ á‹°áŒáˆž 7 ጥቃቶች áˆ˜áŠ¨áˆ°á‰łá‰¸á‹áŠ• በብሔራዊ አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ዲቪዥኑ (ኢትዮ-ሰርት)  áˆƒáˆ‹áŠá‹ አቶ አብርሃም ገ/ጻዲቅ ገልፀዋል፡፡

በዲቪዥኑ á‹­á‹ በተደረገው መረጃ á‰ áˆ€áŒˆáˆŞá‰ą áˆˆá‰°áŠ¨áˆ°á‰ą áˆáˆ‰áˆ á‹“ይነቾ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ áˆáˆ‹áˆ˝ áˆ˜áˆ°áŒ á‰ąáŠ•áŠ“ ጥቃቶቹ ከመፍጠራቸው á‰ áŠá‰ľ áŒˆáŠ“ á‰…áŠá‰ľ áˆ‹á‹­ áŠĽá‹Ťáˆ‰ áˆ˜á‰…áŒ¨á‰ľ áŠĽáŠ“ á‹¨á‰°áŠ¨áˆ°á‰ą á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝áˆ áŠ¨áá‰°áŠ› áŒ‰á‹łá‰ľ áŠ¨áˆ›á‹ľáˆ¨áˆłá‰¸á‹ á‰ áŠá‰ľ áˆ˜áŒá‰łá‰ľ መቻሉን ገልጿል፡፡

ባለፉት áˆśáˆľá‰ľ á‹ˆáˆŤá‰ľ á‰°áˆ˜áˆłáˆłá‹­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ á‰ áˆ€áŒˆáˆŞá‰ą áŠĽáŠ•á‹łá‹­áˆ°áŠá‹˜áˆŠ  á‹¨áˆľáˆ­á‹“ተ áŠŽáˆá’á‹á‰°áˆŽá‰˝áŠ• á‹¨áŒĽá‰ƒá‰ľ á‰°áŒ‹áˆ‹áŒ­áŠá‰ľ á‹¨áˆ˜áˆ™áˆ‹á‰ľ áˆľáˆŤ áˆ˛á‹ŤáŠ¨áŠ“á‹áŠ• መቆየቱንና  á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰ľ á‹Ťáˆľá‰°áŠ“áŒˆá‹ą áˆľáˆ­á‹“ቜችን á‹°áŒáˆž áŠ¨áŒĽá‰ƒá‰ľ á‰ áŠá‰ľ á‹ˆá‹°áŠá‰ áˆŠá‰ á‰ľ  á‹­á‹žá‰łá‰¸á‹ áŠĽáŠ•á‹˛áˆ˜áˆˆáˆą ማድረጉን አቶ አብርሃም ጨምረው ገልጿል፡፡

ከዚህ á‰Łáˆˆáˆáˆ  á‹¨áŒĽá‰ƒá‰ľ á‰°áŒ‹áˆ‹áŒ­áŠá‰ľ á‰…á‹ľáˆ˜ á‰ľáŠ•á‰°áŠ“á‹Žá‰˝áŠ• á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ áŠ¨áˆ˜á‹ľáˆ¨áˆłá‰¸á‹ á‰ áŠá‰ľ á‹Ťáˆ‰á‰ľáŠ• á‰°áŒ‹áˆ‹áŒ­áŠá‰śá‰˝ áˆ˜áˆ™áˆ‹á‰ľ áˆ˜á‰ťáˆ‰áŠ• ሃላፊው ጠቁመዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን áˆ˜áˆ¨á‰Ľ á‹°áˆ…ንነቾ áŠ¤áŒ€áŠ•áˆ˛ á‰ áˆƒáŒˆáˆŞá‰ą á‹¨áˆšáˆ°áŠá‹˜áˆŠ á‹¨áˆłá‹­á‰ áˆ­ áŒĽá‰ƒá‰śá‰˝ á‰…á‹ľáˆ˜ á‹¨áˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆ áŠĽáŠ“ áŠ¨á‰°áŠ¨áˆ°á‰ą á‰ áŠ‹áˆ‹áˆ áŠ á‹áŒŁáŠ áˆáˆ‹áˆžá‰˝áŠ• á‹¨áˆšáˆ°áŒĽ ሲሆን በአሁኑ áˆ°á‹“ቾ áŠ¤áŒ€áŠ•áˆ˛á‹ á‹¨áˆƒáŒˆáˆŞá‰ąáŠ• á‹¨áŠ˘áŠ•áŽáˆ­áˆœáˆ˝áŠ• áŠĽáŠ“ á‹¨áŠ˘áŠ•áŽáˆ­áˆœáˆ˝áŠ• ኮሙዩኒኬሽን áˆ˜áˆ°áˆ¨á‰°-ልማቶችን áŠ¨áŒĽá‰ƒá‰ľ áˆˆáˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆ á‹¨áˆšá‹Ťáˆľá‰˝áˆ áŠ á‰…áˆ á‰ áˆ˜áŒˆáŠ•á‰Łá‰ľ á‰Ľáˆ„áˆŤá‹Š áŒĽá‰…áˆžá‰˝áŠ• á‹¨áˆ›áˆľáŒ á‰ á‰… á‰°áˆá‹•኎ውን á‰ áŠ áŒá‰Łá‰Ą  áŠĽá‹¨á‰°á‹ˆáŒŁ  á‹­áŒˆáŠ›áˆáĄáĄ

#share
Channel 🔰@Ethiotec🔰

Group ✅ @question00
ፌስቡክ መገኛችንን (Location) ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተል እንዴት ማስቆም እንችላለን?
▃▃▃▃ https://thehackernews.com/2019/02/
facebook-location-tracking.html?m=1▃▃▃▃▃▃▃▃▃
ፌስቡክን በ አንድሮይድ አልያም በአይፎን ስልካችን ላይ ስንጭን ለሶሻል ሜዲያ ድርጅቱ ትክክለኛዉን መገኛችን እንዲያዉቅ እና እንቅስቃሴያችንን ተከታትሎ በቋት ዉስጥ እንዲያጠራቅም በመፍቀድ ነዉ፡፡
ይህም የሆነዉ "Location history" የሚለዉ ማስተካከያ ካልቀየርነዉ በስተቀር በመነሻነት የተቀመጠለት ፍቃድ፣ አፑን ከፍተን እየተጠቀምነዉ ባይሆንም እንኳን እያንዳንዱን እንቅስታሴያችንን እንዲከታተል ሆኖ ስለተቀመጠ ነዉ፡፡
Location historyን ከናካቴዉ ማስተካከያዉ ላይ ገብተን በማጥፋት ፌስቡክ ምንም አይነት የአቅጣጫ መረጃችንን እንዳይሰበስብ ማድረግ ይቻላል፣ ሆኖም ግን ይህን ማድረጋችን አቅጣጫ ላይ ተመስርተዉ የሚሰሩትን ግልጋሎቶች፣ ለምሳሌ ፎቶ ስንለቅ ፎቶዉን የተነሳበትን ቦታ ፎቶዉ ላይ ማኖር እና "Nearby Friends" የሚለዉ፣ ከጓደኞቻችን ጋር መገኛችንን እርስበርስ የምንጋራባቸዉ ግልጋሎቶችም አብረዉ መስራት ያቆማሉ፡፡ @ethiotec
ስለዚህም የተሻለ የሚሆነዉ አማራጭ አፕሊኬሽኑን በማንጠቀምበት ወቅት መገኛችንን እንዳይከታትል ማስቆም ይሆናል፡፡
አይፎን ተጠቃሚዎች ስልካቸዉ እራሱ ይሄን ችግር የሚፈቱበት አማራጭ ያለዉ ሲሆን ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ግን፣ ፌስቡክ አሁን በአዲሱ ማስተካከያዉ እስከሚያካትተዉ ድረስ ወይ ሙሉ ለሙሉ ማስቆም አልያም ሙሉ ለሙሉ መፍቀድ እንጂ ከጀርባ ሆኖ የሚከታተለዉን ብቻ መርጦ ማስቆም አይቻልም ነበር፡፡
❖ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን ካልከፈትነዉ በስተቀር ከጀርባ ሆኖ እንዳይከታተለን ለማስቆም የፌስቡክ ማስተካከያ ላይ በመግባት እነዚህን ድርጊቶች እንፈፅም፦
❶. ፌስቡክ አፕን እንክፈት
❷. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' እንሂድ
❸. 'Settings & Privacy' እንጫን
❹. 'Privacy Shortcuts' የሚለዉን እንምረጥ
❺. 'Manage your location settings' የሚለዉን እንምረጥ
❻. አሁን፣ 'Background Location የሚለዉን በማጥፋት እናስቆመዋለን፡፡
❖ለአይፎን ተጠቃሚዎች አይፎን እራሱ የማይፈልጉት አፕሊኬሽን ከጀርባ ሆኖ መገኛችንን እንዳይከታተል አልያም ባጠቃላይ እንዳይከታተለን መቆጣጠር የሚያስችል ማስተካከያ ስላለዉ እዛ ማስተካከያ ዉስጥ በመግባት ችግሩን መቅረፍ ይቻላል፡፡ መንገዱም የሚከተለዉ ነዉ፦
❶. 'Settings' ዉስት እንግባ
❷. 'Privacy' የሚለዉን እንምረጥ
❸. 'Location Services' የሚለዉን እንምረጥ
❹. ለሁሉም አፕሊኬሽኖች ከናካቴዉ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ 'Location Services'ን በማስተካከያዉ እናጠፋዋለን፡፡ የተመረጡ አፕሊኬሽኖች ብቻ ለማስቆም የምንፈልግ ከሆነ ደሞ የምንፈልገዉን አፕሊኬሽን ከዝርዝሩ ዉስጥ በመምረጥ 'Never' በሚለዉ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠቀም ማድረግ አልያም 'While Using' በሚለዉ ስንከፍተዉ ብቻ እንጂ ከጀርባ ሆኖ እንዳይጠቀም ማገድ እንችላለን።

#share
Channel 🔰@Ethiotec🔰

Group ✅ @question00
❤1
ይህንን_ያውቃሉ??🤔🤭

#የእርሶ_ኮምፒዩተር_ፆታ_እንዳለው_ያውቃሉ????
#በወነድ_ወይስ_በሴት_ኮምፒውተር_ነው_የሚጠቀሙት????
Do_you_know_this????
Your computer have sex, wheather it's male or female??

ይህንን እንዴት እንደሚለዩ እናሳይዎታለን!!
ይህንን ለማወቅ ኮምፒዩተርዎን ማስወራት ብቻ ነው የሚፈለገው::ኮምፒዩተርዎን ለማስወራት ይህንን እስቴፕ ይከተሉ::

#1'note pad' ክፈቱ ከዛም ይህንን ኮድ ኮፒ ያድርጉት:: 👇

CreateObject("SAPI.SpVoice").Speak"I love you"


እናም notpad save as ካልን በኋላ መጨረሻ ላይ ''txt'' የሚል ነው ሚመጣው ከዛ ወደ ''vbs'' እንቀይረዋለን
ለምሳሌ፦ gender.vbs እነደዚ ማለት ነው ከዛ save የሚያረግበት ቦታ እንመርጥለታለን ከዛ save እንለዋለን

አለቀ ከዛ save ያረግነውን መክፈት ነው ስንከፍተው ያነብልናል i love you ይላል ያ የሚያነብበት ድምፅ የወንድ ከሆነ ኮምፒዩተራችን ወንድ ነው ማለት ነው:: የሴትም ከሆነ ሴት ኮምፒዩተር ይባላል::

#share

@ethiotec
✅አንድን ስልክ ሰርቀነው ባለቤቱ እንዳይከተለን ከፈለግን ወይም በሌላ በማንኛውም ምክንያቶች የአንድን ስልክ #መከታተያ ማጥፋት ከፈለጋችሁ⬇️

1⃣. Setting ውስጥ ይግቡ...

2⃣. security and location የሚለው ውስጥ ይግቡና location የሚለውን ይምረጡ...

3⃣. ከላይ በኩል #ON እና #OFF ማድረጊያ ያገኛሉ፤ Off ያድርጉት።

4⃣. Location > Google Location History ውስጥ ይግቡ...

5⃣. Location history #Off ያድርጉ።

6⃣አሁን የስልኩ📱 ባለቤት እንደማያገኛችሁ እርግጠኞች ሁኑ።

⚠️ነገር ግን ኢትዩ-ቴሌኮም ባለቤቱን ከተባበረው በስልኩ Imei number (international mobile equipment identity) በጣም በቀላሉ ትገኛላችሁ።🤷‍♂😁

join us and #Share

@ethiotec
⭕️ዳርክ ዌብ ምንድነው❓
https://www.csoonline.com/article/3249765/
what-is-the-dark-web-how-to-access-it-and-what-youll-find.html
ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ድብቁ የኢንተርኔት ክፍል ሲሆን ማንኛውም ሰው በቀላሉ Google,Yahoo,Bing ላይ መጠቀም ወይንም ማግኘት አይችልም!
🔴አሁን እየተጠቀምነው ያለው ኢንተርኔት Surface web ይባላል!
🔴ዲፕ ዌብ የራሱ የሆነ Domain አለው . com.net.edu.org ግን .Onion በሚባል በራሱ Domain name ይሸፈናል!
⭕️ከሊንኩ በፊት https ሳይሆን http ብቻ ብሎ ነው የሚጀምረው ምክነያቱም s የሚያመለክተው Secured የሆኑ ዌብሳይቶችን ሲሆን s የሌለው ደግሞ unsecured መሆኑን ነው!
🔴.onion ከዚህ በፊት surface web ላይ አይታችሁት አታውቁም!
🔴.onion ራሱ የ internet DNS root አይደለም! ወይንም በቀላሉ ከእነ .com .net .org .edu...ጋር አብሮ አይመደብም!
⭕️ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ላይ ምን ልዩ ነገር አለ?
🔴እንግዲህ እጅግ አስገራሚና ሰምታችኋቸው የማታውቋቸው ነገሮች ይከናወኑበታል
🔘የጦር መሳሪያዎች ይሸጡበታል
🔘የተለያዩ አደንዛዥ እፆችና መድሀኒቶች
ኬሚካሎች
🔘Fake ዲግሪ ፣ Fake ዲፕሎማ
Fake passport ፣ fake መንጃ ፍቃድ
የሰው ልጅ አካል(ኩላሊት...)
🔘የመመረቂያ እና Research ፅሁፍ
🔘የክሬዲት ካርድ ቁጥሮች
🔘የወሲብ ፊልሞች
🔘አደገኛ የሀኪንግ ሶፍትዌሮችና ሃርድዌሮች
🔘የክሬዲት ካርድ ሽያጭ(Visa, MasterCard, Amex..)
🔘ህገወጥ ሶፍትዌሮች
🔘የተሰረቁ ፊልሞች
🔘የሀከሮች ኪራይ(በገንዘብ ተስማምታችሁ የሆነ ነገር ሀክ እንዲያረጉላችሁ)
🔘የተለያዩ ድርጅቶችን ፓስዎርድ
🔘የኮንትሮባንድ እቃዎች(ኤሌክትሮኒክስ እና ልብሶችን በጣም በርካሽ ዋጋ)
🔘አደገኛ የሀኪንግ እና የተለያዩ ትምህርቶችን...
🔘ዘግናኝ ነገሮችም ይገኙበታል (Red ROOM, ISIS..)
🚩ምን አለፋን ብዛት ህገ ወጥ የሚባል ነገር ያለው እዚህ ነው.....
🚩በነገራችን ላይ ወደ 75% የሚሆኑ ዳርክ ዌብን የሚጠቀሙት ሀከሮች ናቸው!
🚩ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የሚጠቀሙበት Bitcoin ነው! ምክንያቱም ግዢ ሲፈፅሙ በባንክ እና በሌላ ዘዴ ከሆነ ሀከሮቹ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው በBitcoin ከሆነ በምንም አይነት አይያዙም!

#share🙏

@ethiotec
ፖርቹጋል በሀገሪቱ የመጀመሪያውን የ5ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ከተማ ይፋ አደረገች

On Oct 25, 2019  

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል ለመጀመሪያ ጊዜ የ5ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥባትን ከተማ ይፋ አድርጋለች።

ኤን ኦ ኤስ የተሰኘው የፖርቱጋል ቴሌኮም ኩባንያ እንዳስታወቀው፥ በበሀገሪቱ ሰሜን ፖርቶ ግዛት የምትገኘው ማቶሲኖስ ከተማ የ5 ጂ ኢንተርኔት አግልግሎት መስጠት መጀመሯን አስታውቋል።

ይህም ከተማዋን በፖርቹጋል የመጀመሪያዋ የ5 ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥባት ከተማ ያደርጋታል።

የ5 ጂ ኢንተርኔት አገልግሎት ስርዓት ዝርጋታው ከቻይናው ቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ ጋር በቅንጅት የተሰራ መሆኑ ታውቋል።

አገልግሎቱ በከተማዋ ይፋ መደረጉን ተከትሎም በመኖሪያ ቤቶች፣ በንግድ ተቋማት እና በመንግስት መስሪያ ቤቶች ላይ የሙከራ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተመላክቷል።

ኤን ኦ ኤስ 5ጂ የተሰኘው ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት በከተማዋ መጀመር በአካባቢው ያለውን የበይነ መረብ አገልግሎት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሻሽለው ታምኖበታል።

ከዚህ ባለፈም የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ከተሞችን ከቴክኖሎጂ  ፈጠራ ስራዎች ጋር ለማስተሳሰር ከፍተኛ ሚና ያለው መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦techhabesha™

⚠️ጥያቄ ካለዎት @Question00 ላይ ይላኩልን።
Spam ለሆናቹ @ethiotecCommentBot ላይ ያናግሩን

#Share
@Ethiotec
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Developeroch ምን ይሳናቸዋል 😂
Love it?
#share #hackChrome
🇪🇹 በብዙ የቻናላችን ተከታታዮች ጥያቄ መሰረት የተዘጋጀ።🇪🇹
✍
ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል።
🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል
🥈 Software በመጠቀም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🇪🇹@ethiotec
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን።
🔘
Setting -> Connection ( Wireless
and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን።
🔘
ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
🔘
🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
🔘
ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data
Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
🔘
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
🔘
☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
🔘
🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
🔘
GPS መዝጋት
.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ።
✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል።
🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል።
🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው።
🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም።
👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው።
⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️
•••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ••••••••••
⬇️
°👉Setting
° ⬇️
°👉data and storage
° ⬇️
°👉automatic media downloaded
° ⬇️
°👉#click *when using Mobile data*
° 🔑🗝🔑
° 🔰 #Unmark❌ all & #save it
☞ [_]....photos
☞ [_]....voice messages
☞ [_]....videos
☞ [_]....files
☞ [_]....music
☞ [_]....GIFS
✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
✍ በነገው ፕሮግራማችን accepted ተብላችሁ ተራ የደረሳችሁ በ"inbox" የጠየቃችሁንን Software ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
♡♡♡♡♡እናመሰግናለን!!♡♡♡♡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Voice PRO v3.2.5 Patched - android-zone.org.apk
19.5 MB
⚙ይህ የስልክ አፕ ነዉ⚙
ከሙዚቃ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመስራት ይጠቅማቹሀል
በተጨማሪም ከዘፈን ላይ ክላሲካል ለማዉጣት ያገለግላል

#Share and join us
t.me/Ethiotec
💥 የድህረገፅ ጥቆማዎች 💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


☞በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች

☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።

የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።

አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።

እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።

✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው ይላል ቴክወርም የተሰኘው የቴክኖሎጂ ድረ ገፅ ዘገባ።

1⃣. 10Minutemail.com

ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።

ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።

10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator

በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።

Fakenamegenerator.com

3⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me

አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።

Downforeveryoneorjustme.com

4⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time

በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።

ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።

የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።

timeanddate.com

5⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture

የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።

webcapture.net/

6⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR

የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።

እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com

ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።

ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking

በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9⃣. Hackertyper

ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።

በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።

http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator

ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።

https://strongpasswordgenerator.com/
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

✍ ለጓደኛዎ #share @ethiotec ማድረጎን አይርሱ።

‼️📢:
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time.
source :- Google

✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።

‼️📢: @ethiotec
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
ለጊዜው ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች፦

- በጣም የሚጨናነቅ ቦታዎች ላይ አለመገኘት ይመከራል።

- አውቶብሶች ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ መስኮቶች እንዲከፈቱ እና አየር እንዲገባ ማድረግ ተገቢ ነው።

- በተቻለ መጠን የተጨናነቀ አውቶብስ ፣ ሌሎችም የትራንስፖርት አማራጮችን ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል።

- በተጨናነቁ የህዝብ ትራንስፖርቶች ከመጠቀም ይልቅ ከተቻለ በእግር መሄድ ይመከራል።

- የጉንፋን ስሜት፣ ትኩሳት፣ ህመም የሚሰማችሁ ሰዎች ትልልቅ ስብሰባዎች ላይ ከመገኘት ተቆጠቡ። በተጨማሪ ወደስራም፣ ወደ ትምህርት ቤትም ባይሄዱ ይመከራል።

#ሟር #SHARE
#ፈረንሳይ
1ኛ ሳምንት - 12
2ኛ ሳምንት - 191
3ኛ ሳምንት - 653
4ኛ ሳምንት - 4499
#ኢራን
1ኛ ሳምንት - 2
2ኛ ሳምንት - 43
3ኛ ሳምንት - 245
4ኛ ሳምንት -4747
5ኛ ሳምንት - 12729
#ጣሊያን
1ኛ ሳምንት - 3
2ኛ ሳምንት - 152
3ኛ ሳምንት - 1036
4ኛ ሳምንት - 6362
5ኛ ሳምንት - 21157
#ስፔን
1ኛ ሳምንት - 8
2ኛ ሳምንት - 674
3ኛ ሳምንት - 6043
#ኢትዮጵያ
10ኛ ቀን - 11

🙄 ቀጣዮቹ ቀናት ለኢትዮጵያ በጣም ወሳኝ ናቸው። ቫይረሱን ጠንካራ እርምጃዎች ወስደን ማስቆም ካልቻልን ወደማንወጣው ቀውስ ውስጥ እያመራን ነው። በዚች ደቂቃ እንኳን ስንቶቻችን በየታክሲው፣ በየባቡሩ፣ በየመንገዱ፣ በስራ ቦታ፣ በት/ቤቶች የጤና ባለሞያዎች የመከሩንን እየተገበርን ነው??
#Share JOIN #Share
ባለፈው #ProgramingChallenge ብለን post ያረግነውን ስለወደዳችሁት ዛሬ ደሞ አድስ #Challenge ይዘን እንመጣለን

ታድያ post የሚደረገው ማታ 1፡00 ሰአት ልይ ነው

እስከዛው

#share_this
#stay_home
#be_safe
#Challenge


@Ethiotec
#UPDATE
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።

ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል።

በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል።

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው።

#SHARE

Brought by
@NATIONALEXAMSRESULT
👍1
What Is Single-Page Application

A single-page application is an app that works inside a web browser and does not require page reloading during use. You are using this type of applications every day. These are, for instance: Gmail, Google Maps, Facebook or GitHub.

What is The Use of Single-Page Application

👉
Single-page application is fast
👉It’s easier to make a mobile application
👉The development is simplified

Frameworks to make Single-Page Application
👉Angular JS
👉React JS
👉Ember JS
👉Backbone.js
👉Vue JS
👉Meteor.js


i personally like to use React JS bc
👉it is easy
👉it have good documentation
👉it have a strong community
👉there is many tutorials about it

if you learn a new thing pleas #share to your friends
if you have any comment and recommendations please contacting @baydis
if you have any Quetion about technology ask in our discussion group there is mort than 800 members ready help you out

Help us reach to many followers

@ethiotec
My Ethiotel App.apk
39.3 MB
My EthioTel

ይህ አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም መተግበሪያ ነው. ይህን መተግበሪያ በመጠቀም ሕይወታችንን በጣም ያቀልልናል። ለምን ይሄንን መተግበሪያ እንጭነዋል ?

1. ካርድ ለመሙላት
2. ፓኬጅ ለመግዛት
3. ብድር ለመበደር
4. በአካባቢያችን የሚገኙ ኢትዮ ቴሌኮም ሱቆችን ለማየት

እና ሎችም ነገሮችን ማግኘት እንችላለን። ከዚ መተግበሪያ የተመቸኝ ነገር ቢኖር እራሱን update የሚያረግበት method ነው።ይህንን መተግበሪያ ለመጠቀም የግዴታ ኢትዮ ቴሌኮም ላይ መመዝገብ አለብን። አካውንት መፍጠር አለብን ግን አካውንት ለመፍጠር የግድ data ወይም wifi connect ማረግ አለብን። ካርድ መጠቀም ሳይሆን አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም የውስጥ ኔትወርክ ለማግኘት ነው Data የምናበራው። ይህን የውስጥ ኔትወርክ ስንጠቀም card ባይኖረንም ይሰራል።ከኛ የሚጠበቀው data ማብራት ብቻ ነው


*999# አንሰራም እያለ ካስጀገረ ። 810 እየቆየ ካዛጎት ይህም መተግበሪያ ጭኖ ነው ፈታ ማለት ነው


#share

@ethiotec
Bitcoin ትልቁ የመገበያያ ሪከርድ ሰበረ

በዛሬው እለት በወጣው መረጃ መሰረት 1 bitcoin በ 1.8 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ወይም 51 ሺ የአሜሪካን ዶላር እየተቀየረ እንደሆነ ዘግቧል። ይህ በጣም ከፍተኛ እድገት ነው።


#news #Share

@Ethiotec