#update ኢትዮ ቴሌኮም⬇️
በቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተሳተፉ ግለሰቦች ላይ #እርምጃ መውሰዱን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
ኢትዮ ቴሌኮም እንዳመለከተው ከ3ሺህ በላይ የቴሌኮም ጥቅል አገልግሎቶችን ለ2ሺ135 ደንበኞች በህገወጥ መልኩ በመሸጥ ላይ የተሳተፈ አንድ የተቋሙ #ሠራተኛ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡
ግለሰቡ ህገወጥ ድርጊቱ የፈጸመው ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ሲሆን የተቋሙ የደህነት ቡድን ባደረገው ክትትል እጅ ከፍንጅ በመያዝ ለህግ አስከባሪ አካላት አስረክቧል፡፡
ከዚህ ህገወጥ ተግባር ጋር በተያያዘ ተገቢውን የአገልግሎት ክፍያ ለኢትዮ ቴሌኮም ሳይከፍሉ የቴሌኮም አገልግሎት የተመጠቀሙ 2135 ደንበኞችም አገልግሎት እንዲቋረጥ ተደርጓል፡፡
ኩባንያው በህገወጥ ቴሌኮም ተግባር የሚሳተፉ ግለሰቦች እና ተቋማት ላይ ቀጣይነት ያለው ክትትል በማድረግና በማጣራት ተገቢውን እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አስታውቋል።
በህገወጥ መንገድ የቴሌኮም አገልግሎት የሚጠቀሙ እና ለመጠቀም የሚሞክሩ ደንበኞችን አገልግሎት እንደሚያቋረጥ የገለጸው ተቋሙ ከህግ እና ከጸጥታ አካላት ጋር በመሆን #በቀጣይ ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወስድም አመልክቷል።
ህዝቡ የቴሌኮም ማጭበርበር ተግባራት በሀገር ደህንነትና ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሱትን አደጋ በመገንዘብ ለጸጥታና ለህግ አስከባሪ ተቋማት ጥቆማውን በማቅረብ ህገወጦችን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያበረክት ኢትዮ ቴሌኮም ጥሪ አቅርቧል።
©etv
@Ethiotec @Ethiotec

🇪thio ቴክ via @like
ውድ የኢትዮ-ቴክ ሳምንታዊ ፕሮግራሞች ✴️ ሰኞ ፦ 🔸 የኮምፒዩተር ነክ 🔸 ቴክ ፋክት ✴️ ማክሰኞ ፦ 🔸ሞባይል ነክ 🔸 ቴክ ቅምሻ ✴️ ረቡዕ ፦ 🔸 ቴክ ፋክት 🔸 ቴክ ዜና ✴️ ሐሙስ ፦ 🔸 Hacking …
👆👆👆👆👆👆
#Update
ሰላም የኢትዮ-ቴክ ቤተሰቦች ና የቻናላችን ተከታታዮች
በአጠቃላይ የእናንተ አስተያየት ወስደን እንደነበረ ይታወቃል። ስለዚህ እናንተን ይጠቅማሉ ያልናቸውን ፖስት እናደርጋለን.....ከላይ ያለው የቻናላችን ፕሮግራም.....በአዲስ መልክ ነገ እንደሚጀምር በዚህ አጋጣሚ ልንገልፅ እንወዳለን።
"ማወቅ ጥሩ ነው፤ ለሌላው ለማሳወቅ ደግሞ መልካምነት ነው።"
ስለዚህ ከእርሶ የሚጠበቀው ሊንኩን #ሼር ማድረግ እና ሌሎችን መጋበዝ ብቻ ነው።
🙏 እናመሰግናለን 🙏
@ethiotec

ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ!
ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Video Call' ነው።
ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም '400 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና ከ10 በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል።
ቴሌግራም Video Call ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት ይገባል።
Hi. Lets video chat and call on vidogram! Get the free app :
Website: https://www.vidogram.org
Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.vidogram.messenger&hl=en

Vidogram
Vidogram, The Messaging App Based on Telegram With Video and Voice Calls, Live Stream, ...
#UPDATE
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ተገለፀ።
ትምህርት ሚኒስቴር በኦን ላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ አስታውቋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮሮና ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ፈተናውን በወረቀት ለመስጠት መወሰኑን ገልፀዋል።
በዚህም መሰረት የ2012ዓ.ምሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012ዓ.ም እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
ከየካቲት 21-27,2013ዓ.ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱም በመግለጫው ላይ ተገልጿል።
የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ትምህርት ሚኒስቴር ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው።
#SHARE
Brought by
@NATIONALEXAMSRESULT

👍1