ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
የቴሌግራም Wallet ለተጠቃሚዎቹ አዲስ Feature አስተዋውቋል።

በዚህም መሰረት በton wallet አማካኝነት ያላችሁን Asset deposit በማድረግ በአመት 18% Earn ማድረግ ትችላላችሁ።

ግን የወለዱ መጠን እንደ ማርኬቱ ሁኔታ ይወሰናል እንዲሁም Withrdaw ስታደርጉ Interest ክፍያው ይቋረጣል።
🔥1
Market🟩 after Iran announces the death of Supreme Leader Khamenei.
🔥4😁1
የMicroStrategy መስራች የሆነዉ Michael Saylor በዛሬዉ ቀን ዉስጥ ወደ $204.1 Million የሚያወጣ 3015 Bitcoin መግዛቱን አስታዉቋል!
❤3
YouTube ለመጀመር ወደ ኋላ የሚያደርጉ ዋና ዋና ምክንያቶች..

የመጀመርያው Equipment ነው፤ ይህንንም ልል የቻልኩበት ምክንያት Content create ለማድረግ አንድ ሰው ቢያንስ ቢያንስ ስልክ ሊኖረው ይገባል ነገር ግን አንድ እኔ የማልስማማበት ነገር አለ ፦ ምን መሰላችሁ ያለኝ ስልክ አያሰራኝም የሚል ሰበብ Camera ጥራት የለውም ፣ Edit አያስደርገኝም የሚሉ ሰበቦች

ማንም ስኬታማ የሆነ Content creator የመጀመርያ የሰራውን Video ተመልሳችሁ ብትመለከቱ ጥራት የለውም ታድያ ግን አሁን ላይ የሚጠቀሙት Digit camera/ Iphone/ Samsung latest series ነው ብዙ ፈተናዎችን ታልፎ ነው ለዚህ የሚደረሰው።

በአጠቃላይ ባላችሁ ጀምሩ እኔ ስጀምር Techno የድሮ model ተጠቅሜ ነው ስልኩ ከምታስቡት በላይ lag ያደርጋል Camera quality የለውም ስለዛ faceless content እየሰራው ትንሽ ገንዘብ ሳገኝ PC ገዛው በመቀጠል ብዙ ፈተናዎችን በማለፍ አሁን ያለውበት ደርሻለው ስለዚህ የአላማ ፅናት፣ ተስፋ አለመቁረጥ ሊኖራችሁ ይገባል

እኔም በዚህ ቻናል ከጎናችሁ ነኝ የተለያዩ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌
🔥7👏3
🔵ቴሌግራም አዲስ ገራሚ update አምጥቷል

በዚህ update "secret chat" ሳታበሩ በቴሌግራም የምታወሩት ሰው እናንተ የላካቹለትን ምንም አይነት ነገር share እንዳያረጉባችሁ ያረጋል

1️⃣Chat ያረጋችሁትን screenshot ማረግ አይችሉም
2️⃣የላካቹላቸውን ነገር forward ማረግ አይችሉም
3️⃣ምንም አይነት text ማረግ እና photo/video save ማረግ አይችሉም

ይሄን setting ለማግኘት ወደምታወሩት ሰው profile ጋር ሄዳችሁ ሶስቱን ነጥቦች ከነካችሁ በኋላ "Disable Sharing⬅️"


ነገር ግን ይሄ feature አሁን ላይ ለ premium ☑️ተጠቃሚዎች ብቻ ነው የሚሰራው።

⭐️Telegram premium ጥቅሞች

      💠 Double Limits
      💠 Upload Up to 4GB
      💠 Faster Loading Time
      💠 No Advertisement

      🧊 Unique Reaction
      🧊 Disable Sharing
      🧊 Animated Avatars
      🧊 Premium Sticker
       ⭐Profile Badge

እና ሌሎችንም ቴሌግራም ላይ የሚኖራችሁን Experience የተሻለ የሚያደርጉ Features በውስጡ አካቶ ይዟል !
❤2
የአለማችንን ሁኔታ በቅርበት መከታተል የምትፈልጉ ከሆነ አሪፍ ድረገፅ ልንገራችሁ።
https://www.worldmonitor.app/

አለም አቀፍ የዜና ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
🚨 Bybit (Etb) P2P ከMarch 9 2026 ጀምሮ
በይፋ እንደሚቋረጥ አስታዉቀዋል!

👋 ሙሉ መረጃዉን ከላይ ያለዉ ምስሉ ላይ
መመልከት ትችላላችሁ።
❤1
🤩ከመርካቶ በቅናሽ የተገዛ ቴሌቪዥን ነው። ስትገዙ እባካችሁ ተጠንቀቁ ።🥲
😁7
🎉 Welcome to Ads Galaxy!

Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads.

How it works:
✅ Get matched with quality ads
✅ Post ads on your schedule
✅ Earn instantly

Earning Potential:
💰 10K subscribers = up to $20/day
💰 50K+ subscribers = up to $50+/day

No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵

📱 Visit Ads Galaxy
aptoide.apk
19.1 MB
▪Gemini አፕ አልወርድ ላላችሁ ይህን አፕ በመጠቀም Gemini አፕን ማውረድ ትችላላችሁ

▪playstore ላይ አልወሮድ ያሉ አፖችንም ከዚህ አፕ ላይ ማውረድ ትችላላችሁ

    ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⌲
   ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ
❤1🔥1
ሁለቱም vpn በ0 birr ካርድ እየሰሩ ነው Guys🔥

ፎቶ ላይ እንዳለው አርጋቹ start በሉት ከዛ የፈለጋቹትን ነገር ያለካርድ ማረግ ትችላላቹ🤝

App'ቹን install ለማረግ

7net vpn :- https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org

Rjc tunnel vpn :- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rjctunnel.vpn


እና react አርጉ እስኪ 👍🤝❤️
🔥2❤1
"Binance" ከMastercard ጋር Partner መሆኑን በይፋዊ በX Twitter ገጹ ላይ አረጋግጧል!
🔥2
7 net VPN ይባላል ። ያለ ምንም file unlimited data ተጠቀሙ💯 ።

በጣም ፈጣን ቪፒኤን ነው🥶🥶🥶፣

በሁሉም ip ላይ ይሰራል። ethio and safari free internet ይሰራል 💥 ።


ከጎግል ፕሌይ ስቶር ( goggle Play store) ያውርዱት 👇
[https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org]
Tech Tip


▪አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው።

💡እኔ ለናተ ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበትን ቀላል መንገድ ይዤላችሁ መጥቻለሁ😊

🔻ይሄን step ተከተሉ

▪ወደ File Manager ግቡ

▪የምትቀይሩትን ቪዲዮ ጫን ብላችሁ በመያዝ Rename የሚለውን ምረጡ (rename የሚል ከሌለ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ)

▪ ከዚያም ከስሙ መጨረሻ ላይ .MP4 የሚለውን በማጥፋት በ .MP3 እንተካዋለን

▪ከዛ ቪዲዮው ወደ Audio ይቀየራል።


⚠️ ማስጠንቀቂያ: ከመቀየራችሁ በፊት ዋናውን ፋይል copy አድርጋችሁ ሌላ ቦታ አስቀምጡ።

🙋ጥያቄ ካላችሁ ከታች ፃፉልኝ😊
🔥2
shacker(@samitip).apk
22.7 MB
📱ስልካችሁ እንደተቆለፈ አንዴ በማወዛወዝ ብቻ Flash light 💡 On እና Off ማድረግ የምትችሉበት ምርጥ አፕልኬሽን 👍

📱The best app that allows you to simply shake your phone to turn the Flash light 💡 On and Off when your phone is locked👍

ሪአክሽን አያስከፍልም 👍
👍2