ኢምፖርት ስልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ድሮ በካልኩሌተር ተግባብቶ እቃ ከቻይና አምጥቶ መሸጥ ይቻል ነበር:: አሁን ላይ ቴክኖሎጂ ጋር ተያይዞ በጣም ፕሮፌሽናል እየሆነ ነው:: ውድድሩም ቀላል አይደለም:: ኢምፖርት እንደማንኛውም ሥራ ዕለት በዕለት update ይፈልጋል:: እኔ እጭነው የነበረ እቃ አንዱ ባለፋብሪካ ቀረጡን እንዴት እንዳዟዟረ አይቼ ገርሞኛል:: መረጃ ባንለዋወጥ በወገቤ ነበር የምቀመጠው:: እና ገብተህ ነው የምትጫወተው:: ምክንያቱም በቅርብ ዓመታት ላይ ዓመታዊ ኢምፖርት በአስሮች ቢሊዮኖች ዶላሮች ይንቀሳቀስበታል:: ሴክተሩ ሰፊ ነው:: ውድድሩም, ምሥጢራዊነቱም እንደዚያው:: አዲስ ስልጠና ወጥቷል::
👇🏼👇🏼
''IMPORT from A to Z''
ለ 3 ቀናት ኅዳር 8 -10 ጠዋት ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር ACC. No. 1000762139646 HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
በድርጅቱ ድረ-ገጽ www.hab.et/register
ወይም 2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
👇🏼👇🏼
''IMPORT from A to Z''
ለ 3 ቀናት ኅዳር 8 -10 ጠዋት ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር ACC. No. 1000762139646 HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
በድርጅቱ ድረ-ገጽ www.hab.et/register
ወይም 2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
www.hab.et
Register – HAB Management and Technologies
❤6
Forwarded from Hawlet Ahmed
ከሳምንት በፊት በተጠናቀቀው ''የአስመጪነት ንግድ (Import Trade from A to Z)'' ስልጠና ላይ የ Dashen Bank የዓለማቀፍ ባንክ አገልግሎት ክፍል (International Banking Department) በኢምፖርት ንግድ ውስጥ ወሳኝ ስለሆነው የባንኮች ሚና ሰፊ ትንታኔ ሰጥቶናል። ባንኩን እና ማብራሪያ ያቀረቡልንን የዳሸን ባንክ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በእጅጉ እናመሰግናለን።
ቀጣዩ ዙር ስልጠና ከኅዳር 8 - 10 በጠዋት ፕሮግራም ይሰጣል። ምዝገባ ጀምረናል!
ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር
ACC. No. 1000762139646
HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
1. በድርጅቱ ድረ-ገጽ
www.hab.et/register
ወይም
2. በቴሌግራም

👍3
ብዙ ኮሜንት ያገኙ የመኪና ጎማ
ወ^ጊ ጎሚስታዎች ሰፈሮች
===================
1ኛ) 🚩 ከመንዲዳ ቤተል በሁሉቱም አቅጣጫ
2ኛ) 🚩 ከደንበል በጋዜቦ መስቀል ፍላወር እስከ ጎርጎሪዮስ አደባባይ በሁለቱም በኩል
3ኛ) 🚩 በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች
ሲሆን አዲስ አበባ ውስጥ በሽታው ብዙ ቦታ እንዳለ በርካታ ኮሜንቶች ቀርበዋል:: በፍጹም መኪና ውስጥ ሆናችሁ ነፋስ እንዳታስደርጉ:: የምታሰሩም ከሆነ ውስጥ ይዘውት እንዳይገቡ:: ብዙ ቦታ ወግተውት የጎማውን ዋጋ የሚቀራረብ መለጠፊያ ከመጠየቅም ባሻገር ጎማችሁን ሊቀይሩት ይችላሉ:: ጎማ ማለት ሕይወቶችን ተሸክሞ የሚሄድ ነው:: የሚመለከተው የመኪና ባለቤቶችን ብቻ ሳይሆን ተሳፋሪና እግረኛ ጭምር የችግሩ ተጋሪ ናቸው::
በዚህ ጉዳይ ላይ awareness መፈጠር አለበት!

👍58
አዲስ አበባ ጋዜቦ አደባባይ ጋር ያለ ሕንጻ ያለምንም ሽፋን እየተሠራ ነው:: ዛሬ ጠዋት የብረት ቁርጥራጭ ለጥቂት ነው የሳቱኝ:: የብረት ቁርጥራጮች ከፊትለፊቴ ሲወድቁ ሌላ እንዳይከተል ነዳጅ እንዴት እንደረገጥኩት:: 2002 አካባቢ ይመስለኛል ሰንጋ ተራ ጋር ስልክ ላወራ በቆምኩበት ጠጠሮች ወርደው የፊት የግንባር መስተዋት ሰንጥቀውብኛል:: ከዚያ ማንም የሚጠየቅ የለም:: ምስክር የለ, ካሜራ የለ:: በቃ እንኳንም አላህ አተረፈኝ ብዬ ትቼው ሄድኩ:: ከዚያ በሗላ ግን በሚገነባ ሕንጻ ስር ልቆም ቀርቶ ለማለፍም ይሸክከኛል:: እና ዛሬ ሳልፍ ገጠመኝ::
ተመሳሳይ ነገሮች ሌላም ቦታ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋ ከማድረሳቸው በፊት ቢታረሙ::
ተመሳሳይ ነገሮች ሌላም ቦታ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋ ከማድረሳቸው በፊት ቢታረሙ::
👍57
በጣም ብዙ ግብር ከመጣባችሁ ያለው ብቸኛ መፍትሔ ግብሩን የሚያስረሳ ተጨማሪ ገቢ ማ-መንጨት ነው:: ከተሰበርክ የሚጠግንህ መንግሥትም ዘመድም ማግኘት ከbad ነው:: የበለጠ መሾር ነው ያለብህ:: ወንድ ልጅ ፈቃድ ዘግቶ ቦ^ዘኔነትን በራሱ ላይ አያውጅም:: ያለአቅምህ አምስት መቶ ሺህ ብር ካሉህ ይህንን ብር ተራ የሚያደርግ ትጋት ውስጥ መግባት ነው:: ከፍ ሲልም ከፍ ይሉብሃል:: ያው አንተም ሁሌ ከፍ እያልክ ሂድ:: መፍትሔው ይኸው ነው:: ያኔ እራስህ ሕግ አውጪ ባትሆን እንኳ ተርጓሚ ትሆናለህ::
❤34
ንግድ በተለይ ኢምፖርት ላይ ሁሉን Cost 💲 በትክክል ትሠራዋለህ:: ትርፍና ኪሳራህን ቀድመህ ታውቃለህ:: የጉምሩክ እና የገቢዎች ሲቀር:: ይህኛውን ፓርት በጣም በበሉት ሰዎች ነው የምናሰለጥነው:: ቢሆንም ሁሌ ዱዓና ጸሎት ይፈልጋል:: 😃😃
ከሰልጣኞቻችን መካከል ሁለቱን ማለትም የታክስ እና የኢምፖርት ስልጠና የወሰደች እህት ነበረች:: ከዚህ ቀደም ዘውውውው ብላ ገብታ ሲስተሙ በካልቾ ብሏት ባፍንጫዬ ብላው ወደ ስልጠና መጣች:: ምቱ የቱ ጋር እንደሆነ ገባትና ወደ ሜዳው ልትመለስ እንደሆነ አበሰረችን:: እላይ ጉምሩክ ያልኳችሁ ጋር የዕቃ Description አንደኛው የዋጋ ማስሊያ ነው:: አሉሚኒየም እና እንጨት የተደባለቀበት ምርት ቢሆን በየቱ እንደምትይዘው ብቻ ማወቅ ሳይሆን በምን አገባብ ቢመጣ ተወዳዳሪ መሆን እንዳለብህ ማወቅ አለብህ:: ጥሬ ዕቃ ለመጫን አምራች ስትሆንና ኢምፖርተር ስትሆን የ Customs Procedures Code (CPC) ካቴጎሪ ይለይብሃል:: ሰፕላየርህ በጉምሩክ ዳታቤዝ ውስጥ ፍላግድ 🚩ከሆነ ማለትም የሚልካቸው ኢንቮይሶችና አጫጫኖች ችግር ካለበት አንተንም ይነጅስሃል:: ጉምሩክ የትራንዚተር rating ጭምር ያያል:: ትራንዚተርህ በተለያዩ ማምታታቶች ፍላግድ 🚩ከሆነም ያንተንም ታሪክ ያበላሽብሃል:: ኢምፖርተሮቻችን ባለ ሰማያዊ መም (🟦Blue line) መሆን ባይችሉ አረንጓዴ መም (🟩Green line) እንዲሆኑ ማስቻል ነው:: ባለሰማያዊ መም ከሆንክ የኢምፖርተር ዲፕሎማቲክ ደረጃ ነው የሚኖርህ::
ስልጠናው በተተዋወቀ በሰዓታት ውስጥ ደህና ሄዷል:: ዝርዝሩ ከስር::
👇🏼👇🏼👇🏼

❤12
Hasen Injamo
ንግድ በተለይ ኢምፖርት ላይ ሁሉን Cost 💲 በትክክል ትሠራዋለህ:: ትርፍና ኪሳራህን ቀድመህ ታውቃለህ:: የጉምሩክ እና የገቢዎች ሲቀር:: ይህኛውን ፓርት በጣም በበሉት ሰዎች ነው የምናሰለጥነው:: ቢሆንም ሁሌ ዱዓና ጸሎት ይፈልጋል:: 😃😃 ከሰልጣኞቻችን መካከል ሁለቱን ማለትም የታክስ እና የኢምፖርት ስልጠና የወሰደች እህት ነበረች:: ከዚህ ቀደም ዘውውውው ብላ ገብታ ሲስተሙ በካልቾ ብሏት ባፍንጫዬ…
''IMPORT from A to Z''
ለ 3 ቀናት ኅዳር 8 -10 ጠዋት
ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር
ACC. No. 1000762139646
HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
1. በድርጅቱ ድረ-ገጽ
www.hab.et/register
ወይም
2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
———
Withhold የምታደርጉ ድርጅቶች ቀንሳችሁ ክፈሉና የዊዝሆልድ ደረሰኙን ይዛችሁልን ምጡ::
ለ 3 ቀናት ኅዳር 8 -10 ጠዋት
ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር
ACC. No. 1000762139646
HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
1. በድርጅቱ ድረ-ገጽ
www.hab.et/register
ወይም
2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
———
Withhold የምታደርጉ ድርጅቶች ቀንሳችሁ ክፈሉና የዊዝሆልድ ደረሰኙን ይዛችሁልን ምጡ::
www.hab.et
Register – HAB Management and Technologies
❤6
የኢትዮጵያ የቢዝነስ ፎርማት በግል መንቀሳቀስ ነው:: በጋራ እሠራለሁ ብለህ ከተነሳህ ትርፉን ብቻ ሳይሆን ዋና ብርህን ከእነጓደኝነትህ ጭምር ርሳ:: በጋራ ጀምረህ ከምትቋሰል በብሩ እምብርት እስኪገለበጥ ብትበላበት ይሻላል:: ቢያንስ ጮማ ገደ^ለው ይባላል:: ከወንድምህ ጋር ስትሠራ እንኳ ጥንቃቄ ይፈልጋል:: ምክንያቱም የናት ያባት ወንድምህ ... እናቷ ከሩቅ ምስራቅ አባቷ ከሩቅ ምዕራብ እህል ውኃ አገናኝቷቸው የወለዷት ቡኒ ሚስት ሊያገባ ይችላል:: እህትህም የሆነ ፋስ የመሰለ ጠረንገሎ ወስዶ አጫውቷት በአባትህ ክምር ካልተጫወትን ቢሉስ! በጋራ ሲሠሩ የሚያዋጡ የተወሰኑ ሥራዎች አሉ:: ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል::
__
በጀማዓ ሠርተህ ትርፍ ሲገኝም በጀማዓ ነው የምትካፈለው:: ኪሳራ ሲመጣ በጀማዓ ከሠራህ አትጎዳም የሚል ፈሪ አይጠፋም:: አንዳንድ ድርጅት ለያውም ብሔራዊ ባንክ የሚቆጣጠረው ሆኖ በ30 ሺህ አባላት ተቋቁሞ መቶ ሚሊዮን አትርፎ ይጨፍራል:: አንዳንዱ ኢንቨስተር ግን ለብቻው ሠርቶ ለልጁ ሰርግ ጥሎሽ የአንድ ቢሊዮን ብር ቼክ ብጥስ አድርጎ እንደ ቀልድ ይሠጣል::

❤47
ከሰሞኑ ጋዜቦ ጋር የብረት ቁርጥራጭ ለጥቂት ስቶኝ ነበር ብዬ የፖሰትኩት ሕንጻ የደሕንነት መጠበቂያ ሽፋን ለብሷል:: እናመሰግናለን:: ንብረታችሁ ይባረክ::
👍59
ሁለት ዓይነት የኢምፖርት cost 💲💲 ስሌት አለ:: አንደኛው የኢምፖርተሩ ሲሆን ይህም በደቂቃዎች ውስጥ ትርፍና ኪሳራ ለማስላት የሚያስችል Lazy-man calculation 🧮 ነው:: ስልጠናም ላይ እዚህኛው ላይ ነው የምናተኩረው:: ይህ በእጅ, በእርሳስ, በሞባይል, አለፍ ሲልም በ Excel ሊሰላ የሚችል ነው:: በምንም አስላው ሲስተሙ ያው ነው:: ሁለተኛው ከጉምሩክ ጀምሮ እስከ ገቢዎች ኦዲት, ከአካውንታንት እስከ ባንክ ሪፖርቶች የሚመለከቱት እና ሰነዱ እስከ 10 ዓመት አርካይቭ መገኘት ያለበት ነው:: ይህ ለነጋዴው ትእግስት አይሆንም:: ቢሆንም ግን ሁለቱም ሳይጋጩ መናበብ አለባቸው:: በዌብ ፖርታል ሠርተነዋል:: ግን ለነጋዴው አይመችም:: ስለዚህ ሁለቱንም ያጠቃለለ Excel ነበር የምንሰጠው:: አሁን በጣም አዘምኘዋለሁ:: ስለዚህ ከፊታችን የኢምፖርት ስልጠና ቀን ጀምሮ ይለቀቃል:: ቀድማችሁ የሰለጠናችሁም በተቻለ መጠን ለመላክ እሞክራለሁ:: አብሽሩ ለሰልጣኝ ክፍያ የለውም:: ብችል ደግሞ ለቀድሞ ሰልጣኞች በዙም ባብራራላችሁና ደስ ባለኝ:: ያው ልትጭኑ ስትመጡ የከበዳችሁ ፓርት ካለ እናየዋለን::
(ፎቶ:- የኢምፖርት ዋጋ ማስሊያ ዝርዝር ገጽ መግቢያ)
(ፎቶ:- የኢምፖርት ዋጋ ማስሊያ ዝርዝር ገጽ መግቢያ)
❤8