Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.4K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተፈርመው ያልተከፈሉ አክሲዮኖችን ለነባር ባለአክሲዮኖች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተፈርመው ያልተከፈሉ አክሲዮኖችን መግዛት የምትፈልጉ ነባር ባለአክሲዮኖች ከኅዳር 1 እስከ 10/2017 ዓ.ም መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምትገዙትን የአክሲዮን መጠን በ+251928010203 ወይም +251929010203 ስልክ ቁጥሮች እንድታሳውቁ እንገልጻለን፡፡

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
            
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👏6👍2❤1
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤9👍5
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እና አሐዱ ባንክ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ!

ስምምነቱ በአሐዱ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የተከናወነ ሲሆን የአሐዱ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን፣ የባንኩ ሲኒየር የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ፣ የመባዕ ቦርድ እና የማናጅመንት አባላት በተገኙበት ተከናውኗል።

"አሐዱ ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች” በሚል መርሕ ብዙዎችን የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋቋመ ባንክ እንደመሆኑ መጠን ዓላማውን ለማሳካት ከሚያስችሉት አሠራሮች አንዱና ዋነኛው ለብዙዎች ቅርብ ከሆኑ ተቋማት ጋር በትብበብር መሥራት መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገልጸዋል፡፡ ባንኩ ይዞት የመጣውን "ከብዙዎች ለብዙዎች” ዓላማ ለማሳካት ጊዜ የሚወስድ ቢሆንም ከመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እና መሰል የፋይናንስ ተቋማት ጋር በጋራ በመሥራት እንዲሁም ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳካት እየተሠራ መሆኑን የባንኩ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን አስረድተዋል፡፡

የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ በበኩላቸው መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሲመሠረት ዓላማ አድርጎ የተነሳው የሥራ ፈጣሪዎችን፣ መካከለኛና አነስተኛ ገቢ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚ በማድረግ በሀጋሪቱ የተንሰራፋውን ድህነት መቅረፍ ላይ የራሱን በጎ አስተዋጽዖ ለማበርከት መሆኑን ገልጸዋል።
👍12
አክለውም ይህ በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም እና በአሐዱ ባንክ መካከል የተደረገው የትብብር ስምምነት የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማጠናከር፣ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ላይ በጎ አስተዋጽዖ እና ዘላቂ ማኅበራዊ ተጽዕኖ ለመፍጠር እንዲሁም በጋራ ለመሥራት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር እምነታቸው መሆኑ ገልጸው ያሉንን አቅሞች በማቀናጀት ሁለቱ ተቋማት የተመሠረቱባቸውን ተመሳሳይ ዓላማ ማሳካት የሚችሉበትን ማዕቀፍ ላይ በትብብር አንደሚሠሩ ገልጸዋል።
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍14❤3🙏1
ከእለት ገቢሽ በመቆጠብ የወደፊት ህልምሽን ለማሳካት አስበሻል? እንግዲያውስ ወደ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ጎራ ብለሽ የሴቶች ቁጠባ ደብተርሽን በእጅሽ አስገቢ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች የሚሆን ዳጎስ ያለ ወለድ የሚታሰብለት የቁጠባ አይነት አዘጋጅቶልሻል። በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቆጥበሽ ህልምሽን እውን አድርጊ።
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍13❤8🙏1
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፡፡

መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤15🙏7👍2👏1
እንኳን ለአብሳሪው መልዓክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።
Follow Us

Website: mebamfi.com.et

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
🙏13❤6👍6
“መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የባለአክሲዮኖች ፩ኛ አስቸኳይ እና ፩ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በራስ አምባ ሆቴል ስለሚያካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ በጉባኤው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል።”

👍9

👍4

👍6❤2