Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.4K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
ታህሳስ 26፣2017

ከወራት በፊት ወደ ፋይናንስ ዘርፍ የተቀላቀለው መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር 7.7 ሚሊዮን ብር ቁጠባ ሰብስቤያለሁ አለ፡፡

ተቀማጭ ካፒታሉንም ወደ 300 ሚሊዮን ብር ለማሳደግ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

እስካሁን ለ150 ለሚጠጉ ደንበኞቹ የብድር አገልግሎት እንደሰጠም ተናግሯል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ… https://tinyurl.com/4yex767h

ማርታ በቀለ
👍10❤2
የመባዕ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የመጀመሪያ ጠቅላላ እና አስቸኳይ ጉባኤውን አደረገ

ተጨማሪ ይመልከቱ 👉 https://getutemesgen.et/9078/

#Ethiopia |የመባዕ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች፣ የብሔራዊ ባንክ ተወካዮች፣ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተወካዮች፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች በተገኙበት የመጀመሪያ መደበኛና አስቸኳይ ጠቅላላ በራስ አምባ ሆቴል አካሂዷል።

የመባዕ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ከብሔራዊ ባንክ የኦፕሬሽን ሥራ ማስጀመሪያ ፈቃድ ካገኘበት ከሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሁለት ቅርንጫፍ ቢሮዎችን ሥራ ያስጀመረ ሲሆን ፣ ሶስተኛውን ቅርንጫፍ ለመክፈት የአዋጭነት ጥናት መጠናቀቁን እና ተጨማሪ ቅርንጫፎችን ከአዲስ አበባ ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን
የመባዕ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ ገልጸዋል።

መባዕ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ በመታገዝ፣ በሥነ ምግባር በታነጹና በሙያቸው ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን በመያዝ ዜጎች የሚፈልጉትን የተቀላጠፈ እና ፍትሐዊ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠትና ተገቢውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ጠንካራ ሥራዎችን እየሠራ ሲገኝ ተቋሙ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው አማራጭ ብቻ ሳይሆን ተመራጭ እንደሚሆንም አቶ ጌትነት ኃይሌ ጨምረው ገልጸዋል።

ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et

የጌጡ ተመስገንን ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
@getutemesgenet
👍8❤2👏2
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን አካሔደ

በቅርቡ ወደ ፋይናንስ ሴክተሩ የተቀላቀለው መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. አንደኛ መደበኛ እና አንደኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በራስ ዓምባ ሆቴል አካሒዷል፡፡

ጠቅላላ ጉባኤው፣ በተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት፣ የተቋሙን ካፒታል ማሳደግ፣ በውጪ ኦዲተር ሪፖርት እና መሰል አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡

የፋይናንስ ተቋሙን የገበያ ድርሻ ከፍ ለማድረግ የተቋሙን ካፒታል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ የተወያየው ጠቅላላ ጉባኤው፣ በቀጣይ ጥቂት ጊዜያት ውስጥ የተቋሙን ካፒታል ወደ 300 ሚሊዮን ብር ለማሳደግ ውሳኔን አሳፏል፡፡ በተጨማሪም ጠቅላላ ጉባኤው 154 ዐዲስ ባለአክሲዮኖችን በመቀበል የባለአክሲዮኖችን ጠቅላላ ቁጥር ከአንድ ሺሕ በላይ አሳድጓል፡፡

መባዕ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. በሥነ ምግባር የታነጹ ብቁ የኾኑ ባለሞያዎችን በመያዝ፣ ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ እየታገዘ ዜጎች የሚፈልጉትን የተቀላጠፈና ፍትሐዊ የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት ተገቢውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ጠንካራ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ተገልጿል።

የፋይናንስ ተቋሙ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ አገልግሎት ለመስጠት፣ የዝግጅት ሒደቱን አጠናቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ በጠቅላላ ጉባኤው የቀረበው የዳሬይክተሮች ቦርድ ሪፖርት ያሳያል፡፡

በዚኽ ረገድ ተቋሙ ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያመለከቱት የዳሬይክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኀይሌ፣ ይህም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማኅበርን፣ የፋይናንስ ኢንዱስትሪው አማራጭ ብቻ ሳይኾን ተመራጭም ያደርገዋል፤ ብለዋል።
❤6👍6🎉2
የማይክሮ ኢኮኖሚ እና የፋይናንሻል ፖሊሲ ማሻሻያ የሚያስከትላቸውን መልካም ዕድሎችንና ስጋቶችን በማጥናት ተግዳሮቶቹን ለመቀነስና መልካም ዕድሎችን ለመጠቀም፣ የዳሬይክተሮች ቦርድ እና የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ትኩረት ሰጥተው የሚሠሩበት እንደሚኾን፣ የዳሬይክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው አስታውቀዋል።

ሰብሳቢው አቶ ጌትነት አያይዘውም፣ ተቋሙ በቂ የገበያ ድርሻ ማግኘትና በገበያው ውስጥ ተጽእኖ ፈጣሪ እንዲኾን ካፒታሉን ማሳደግ፣ በከፍተኛ ኹኔታ ቁጠባ በመሰብሰብ የብድር ሥርጭትን ማሳደግ ወሳኝ የትኩረት አቅጣጫዎች ተደርገው መያዛቸውን አስረድተዋል፡፡

Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍13❤3
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤10🙏2👍1
https://www.tiktok.com/@mebamfi/video/7460413507767438597?is_from_webapp=1&sender_device=pc

የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ 1ኛ መደበኛ እና አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ቅኝት በቪዲዮ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

❤4
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤11👍8
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ባለ አክሲዮኖች በሙሉ የቁጠባ ሂሣብ በመክፈት እና በመቆጠብ ተቋማችሁን በጋራ እንድታሳድጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍6👏3
እንኳን ለአስተርዕዮ ማርያም አደረሳችሁ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤9🙏2👍1
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (አክሲዮን) ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ ደረጃ በተዘጋጀ ኤሌክተሮኒክ ዘዴ መተካት ያለበት መሆኑን አሳውቆናል፡፡ በመሆኑም እርስዎም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሃዝ FAN)፤ እንዲሁም ባለአክሲዮኑ ድርጅት ከሆነ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የወኪሉ መረጃን እስከ የካቲት 15/2017 ድረስ በቴሌግራም ቁጥራችን በ0929010203 እንድትልኩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰብ ሳምንት ዘመቻ። የማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያዎቻችንን በማጋራት እና ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ንቅናቄውን ይቀላቀሉ።

👍6❤1
አርዕስት፡ ከሁለት ዓመታት በፊት በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረዉ የብድር ጣሪያ በመጪው በመስከረም ሊነሳ እንደሆነ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመጠን በላይ በሆነ የብድር ስርጭት ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ የዋጋ ግሽበትን ለመቋቋም በሚል ከነሐሴ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ባንኮች በሚሰጡት የብድር ጣሪያ ላይ ገደብ ጥሎ ቆይቷል።

ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ሥራ የገባው የብድር ጣሪያ ባንኮች ዓመታዊ የብድር እድገታቸው ከቀደመው የብድር ክምችት መጠን በ14 በመቶ ብቻ እንዲያድግ የሚያደርግ የነበረ ሲሆን ባለፈው ወር መጨረሻ እድገቱ ወደ 18 በመቶ እንዲሆን በማዕከላዊ ባንኩ ተወስኖ ነበር።

ሆኖም ካፒታል ከተቋሙ አገኘው ባለው መረጃ እንዳመለከተው ባንኮች የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ተጥሎ የቆየው ጣሪያ በቀጣይ መስከረም ይነሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን በዚህም በቀጣይ በዘርፉ ሊኖር የሚችል እድገት የተሻለ እንደሚሆን ከአሁኑ ተስፋ ተጥሎበታል።
አይኤምኤፍ በተራዘመ የብድር አቅርቦት ስር ባደረገው የቅርብ ጊዜ ግምገማ የገንዘብ እና የፋይናንስ ሁኔታዎች ጥብቅ ሆነው የቆዩ ቢሆንም የአዲሱ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ውጤታማነት አሁንም ደካማ ነው ሲል ገልጿል።
👍3❤1
በአጠቃላይ፣ የባንክ የብድር ጣሪያ መነሳት ለአነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት እድሎችና ተግዳሮቶችን ይፈጥራል። እንደ መባዕ ያሉ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ንቁ በመሆን ለተለዋዋጭ የፋይናንስ ሥርዓቶች የሚስማሙ ስትራቴጂዎችን በመቅረፅ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም፣ ጠንካራ ሽርክናዎችን እና ትብብሮችን በመገንባት እንዲሁም በጥንካሬዎቻቸው ላይ በማተኮር በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ላይ ለተሰማሩ እና የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ያልሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ማሟላት ይኖርባቸዋል። በዚህም ሊገጥሙ የሚችሉትን ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ውድድር፣ የገንዘብ እጥረት እና የመሳሰሉ ስጋቶችን መከላከል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ምንጭ ካፒታል ኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍5❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰብ ሳምንት ዘመቻ። የማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያዎቻችንን በማጋራት እና ወዳጅ ዘመድዎን በመጋበዝ ንቅናቄውን ይቀላቀሉ።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us

Website: mebamfi.com.et               

LinkedIn:
http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/Mebamfi

👍7❤1🔥1