"መባዕ"
በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛ ተቋማት ያስፈልጉናል።
"መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ" ሀገራዊ የሞራል እሳቤ ላይ የበቀለ መጪውን ዘመን ታሳቢ አድርጎ ለሁላችንም ተጠቃሚነት የሚተጋ ግዙፍ ሀገራዊ የፋይናንስ ተቋም ነው።
የመጪውን ጊዜ ገጽታ ከወዲሁ ለሚረዱ ሁሉ ወሳኝ እና አስፈላጊ አንጡራ ተቋም ነው። እንግዲያውስ ይፍጠኑ እና ውስን ቀናት ብቻ የቀሩት የአክስዮን ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት አክስዮን ገዝተው የተቋሙ ባለቤት ይሁኑ እንልዎታለን።
" መባዕ ለሚቀበሉ ሁሉ ሥጦታ ነው!"
የአክስዮን ሽያጩን:-
1. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2. በአዋሽ ባንክ እና
3. በአቢሲንያ ባንክ በኩል በኩል ታገኙታላችሁ።
በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛ ተቋማት ያስፈልጉናል።
"መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ" ሀገራዊ የሞራል እሳቤ ላይ የበቀለ መጪውን ዘመን ታሳቢ አድርጎ ለሁላችንም ተጠቃሚነት የሚተጋ ግዙፍ ሀገራዊ የፋይናንስ ተቋም ነው።
የመጪውን ጊዜ ገጽታ ከወዲሁ ለሚረዱ ሁሉ ወሳኝ እና አስፈላጊ አንጡራ ተቋም ነው። እንግዲያውስ ይፍጠኑ እና ውስን ቀናት ብቻ የቀሩት የአክስዮን ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት አክስዮን ገዝተው የተቋሙ ባለቤት ይሁኑ እንልዎታለን።
" መባዕ ለሚቀበሉ ሁሉ ሥጦታ ነው!"
የአክስዮን ሽያጩን:-
1. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
2. በአዋሽ ባንክ እና
3. በአቢሲንያ ባንክ በኩል በኩል ታገኙታላችሁ።
ቀኑ ሳያልቅ ፈጥነው የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮንን ይግዙ ፣ ለወዳጅዎም መረጃውን በማድረስ እንዲገዙ ያድርጉ !!!
የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ቢሮውን ለማግኘት በቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሕንጻ (ቀዩ ሸክላ ሕንጻ) እና ከሱ ጎን አዲስ በሚገነባው ሕንጻ መካከል ወደ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን በሚያስገባው መንገድ ገባ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ ጎን ያለችውን በር በመጠቀም 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል። ፎቶው በድንብ የማይታይ ከሆነ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://maps.app.goo.gl/5EpTQjjx5bV2oMAo9
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ሽያጭ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነው። ስለ መባዕ አክሲዮን ሽያጭ አጠቃላይ ዘገባ (ሪፖርት) የደረስንበትን እናቀርባለን ። ብዙ ሰው አክሲዮን ለመግዛት እየተቸገራችሁ እናደሆነ እያየንም እየሰማንም ነው ፣ እኛም ከባንኮች ጋር ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶችን እያደረግን እንገኛለን። አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የሞላችሁትን ቅጽ በመባዕ የቴሌግራም @Mebamfinfo ይላኩልን ፣ እናመሰግናለን።
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በተደጋጋሚ የአክሲዬን ሽያጭ ይራዘምልን ጥያቄ መሠረት የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አደራጅ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የመስራች አክሲዮን ሽያጬን እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን ። አክሲዮኑን ፈጥነው በመግዛት የመባዕ ባለቤት ይሁኑ !!! አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የሞላችሁትን ቅጽ በ @Mebamfinfo ይላኩልን። መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልዎ !!!
ሰላም ውድ የመባዕ ቤተሰቦች እነዚህ ከላይ በድጋሜ ከክፍል አንድ እስከ አራት በድጋሜ ያጋራናችሁ አጠቃላይ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ደግሞ ተጨማሪ ስለ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መረጃ የሚያገኙበት ነው ።