Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ ጥያቄዎች
ሕዳር 17/2019 ዓ.ም ( የገቢዎች ሚኒስቴር )
👉 በሀገራዊ ምክክር የተገኙ የጋራ ምክረ ሐሳቦችን ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመቀየር እና በሕግ፣ በፖሊሲ እንዲሁም በተቋማዊ ማሻሻያዎች ለመተግበር መንግሥት ምን ዝግጅት እና የድርጊት መርሐ ግብር አዘጋጅቷል? በትግበራው ሂደትስ ከመላው ኢትዮጵያውያን እና ከኢትዮጵያ ወዳጆች ምን ይጠበቃል?
👉 ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ እና የነገ ዕጣ ፈንታዋን በጸና መሠረት ላይ ለመገንባት፣ የሀገራችን ረጅም ጊዜ ራዕይ የሆነውን «የመደመር ሥልጣኔ» ታላቅ ስትራቴጂ እየቀረጸች ትገኛለች። ይህንን ሀገራዊ ሥልጣኔ ለመገንባት በመንግሥት በኩል ምን ዝግጅት እንደተደረገ ቢገለጽ?
👉 የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ሲከተለው የነበረው ተግባር አፍራሽ እና አሉታዊ መሆኑ ይታወቃል። የኢትዮጵያን ሰላም እና መረጋጋት ለማወክ አፍራሽ ኃይሎችን ሲደግፍ ቆይቷል። ከዚህ አንጻር የመደመር መንግሥት ለዚህ ተደጋጋሚ አፍራሽ ተግባር ያለው የፖሊሲ አቋምና የተግባር ምላሽ ምንድን ነው?
👉 የኢትዮጵያን ሰላምና ደኅንነት የሚፈታተኑ ድርጊቶችንስ እስከመቼ እንታገሳለን?
👉 የመደመር መንግሥት ሰላምን በድርድር፣ የሕግ የበላይነትን ደግሞ በጠንካራ አፈጻጸም በማረጋገጥ ሕዝባችንን የሚጠብቀውን ሰላም ለማስፈን የያዘው ተጨባጭ እርምጃ እና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ማብራሪያ ቢሰጥበት?

❤5
Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምን ጥያቄዎችን አነሱ? ጥያቄዎች
ሕዳር 17/2019 ዓ.ም ( የገቢዎች ሚኒስቴር )
ከምክር ቤት አባላት የተነሱት ጥያቄዎች በዝርዝር ሲታዩ፡-
✍️በሀገራዊ ምክክር የተነሱ የጋራ ምክረ ሀሳቦችን በህግ፣ በፖሊሲና በተቋማዊ ማሻሻያዎች ተግባራዊ ለማድረግ የመንግስት ዝግጅትና የድርጊት መርሃ ግብር ምንድን ነው? ከህዝብና ከወዳጆችስ ምን ይጠበቃል?
✍️የመደመር ስልጣኔ 2050 ስትራቴጂን በተቀናጀ ሁኔታ ለመምራትና ሀገራዊ ስልጣኔ ለመገንባት የተደረገው ዝግጅትና የተዘረጋው አሰራር ምን ይመስላል? ከእያንዳንዱ ተቋምና ባለድርሻ አካል የሚጠበቅ ኃላፊነትስ ምንድን ነው?
✍️መንግስት ጤናማና ፍትሐዊ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ዘርግቶ የታክስ ግብን እውን ለማድረግ ምን አዳዲስ ስልቶችና እርምጃዎች እየወሰደ ነው? በታክስ አሰባሰብ ሂደት የሚታየውን ሌብነት፣ ብልሹ አሰራር ለመግታትና ጥብቅ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ምን ተጨባጭ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው?
✍️የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ከመቅረፍና የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ከማረጋገጥ አንፃር እስከአሁን ያበረከተው አስተዋጽኦ ምንድነው?
✍️የሀገራችን ዕዳ የመክፈል አቅም በአሁኑ ወቅት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
✍️የውጭ ምንዛሬ ተመን ለውጥ ተከትሎ ለሚነሱ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት መንግስት የሚሰጠው ማብራሪያ ምንድነው? ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ እየተደረገ ያለው ጥረት ምን ይመስላል?

❤1
Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ
https://web.facebook.com/PMAbiyAhmedAli/videos/1202670735608755

Facebook
65K views · 6.1K reactions | የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
የ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ።
Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
ሀገራዊ ሪፎርምና ጠንካራ የኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታን በተመለከተ
በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል።
ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ከተናገሩት የተወሰደ
በዓለም ላይ እየተፈጠረ ባለው የንግድ ስርዓት መዛባት፤ እንዲሁም በዋና ዋና ምርቶች ላይ ባጋጠመው የምርት እጥረትና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና የእድገት መገራገጭ አጋጥሟል።
ነገር ግን በኢትዮጵያ ሲከናወን በቆየው የኢኮኖሚ ሪፎርም ስራ ምክንያት ፈተናዎችን የሚቋቋም አቻዮ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት ችለናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ከተናገሩት የተወሰደ
Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
የኢኮኖሚ መልሶ ክለሳን በተመለከተ
ሕዳር 17/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር )
ባለፉት አስራ አንድ ዓመታት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ክለሳ ተካሄዶ አያውቅም። በመሆኑም አዳዲስ የተጨመሩ ኢኮኖሚዎችን ለማካተትና ሚና የሌላቸውን የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለማስወጣት ባለፉት አንድ ዓመታት ከፍተኛ የሰው ኃይል በማሰማራት የኢኮኖሚ ክለሳ ሲካሄድ ቆይቷል። ከዚህ በፊት በኢኮኖሚ ያልተካተቱ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የኮሪደር ልማት፣ ክላስተር ግብርና፣ ሌማት ትሩፋት፣ ተጨማሪ ኢንዱስሪ ፓርክ ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ አዳዲስ የኢነርጂ ፕሮጀክቶች ። ኮንፈረንስ ቱሪዝም፣ የቱሪዝም መሰረተ ልማት፣ ሌሎች የአገልግሎት ዘርፎችን የሚለካ ስርዓት አልነበረም። ክለሳውም እነዚህንና ሌሎችን በማካተት ተሰርቷል።