የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለዚህም አዲስ በለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) እና ስልክ ቁጥር አስፈላጊ በመሆኑ ተመዛኞች ከሚያዚያ 21/2018 እስከ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን ከላይ የተገለጸውን እንዲሁም ሲስተሙ የሚጠይቃችሁን መረጃ በማሟላት ለምዝገባ ዝግጁ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
በተጨማሪ ለነባር ተመዛኞች ሲስተሙ የጤና ሚኒስቴር መለያ ቁጥር (Registration Number) ስለሚጠይቃችሁ ከዚህ በታች የተያያዘውን የተመዛኞች ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ ከስማችሁ ትይዩ ያለውን መለያ ቁጥር (Registration Number)n ተጠቅማችሁ መረጃችሁን እንድታያይዙ እናሳስባለን፡፡
@PharmacyRxplus

❤12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሳሰቢያ፦
- ማንኛውም ተመዛኝ የብሄራዊ መታወቂያ እና የትምህርት ማስረጃ ስካን አድርጎ ማያያዝ ይጠበቅበታል፡፡
- በድጋሚ ፈተናውን የምትወስዱ ተመዛኞች በሙያ ተለይቶ የተለጠፈውን በመመልከት መረጃውን ከምዝገባው በፊት ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡
- አዲስ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁ ከተማራችሁበት ተቋም ሲላክ በስልክ ቁጥራችሁ የጤና ሚኒስቴር መለያ ቁጥር ስለሚላክላችሁ እሱን በመጠቀም መረጃችሁን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
- አዲስ ተመዛኞች ስማችሁን ሲስተም ላይ ካጣችሁት ከተቋማችሁ ማስላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
- በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
- ለበለጠ ማብራሪያ ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

❤17🤔3
Pharmacy Rx plus
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት ወር 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለዚህም አዲስ በለማው ሲስተም መረጃችሁን ለማስገባት የብሄራዊ መታወቂያ መለያ…
info
ዛሬ ማታ 4:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube live ይኖረናል !!
በውስጥ በውስጥ መስመር ጥያቄዎች ስትጠይቁ የነበራችሁ ነገ Live ላይ መላሾች እሰጣለሁ ፣ በተጨማሪ ጥያቄ ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ ።
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

❤5🔥1🥰1😭1
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/nL8zbVgCK_I?si=Gc7DyGxuTY-moQGx

❤6
የመውጫ ፈተና ምዝገባ!
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። ያልተመዘገበ አይፈተንም ተብሏል።
ጥብቅ ማሳሰቢያ ይህ ለመጀመሪያ ተፈታኞች ብቻ ሲሆን ፋይዳ fan number መያዝ ግዴታ ነው

❤7
#exit_exam
የድጋሚ ተፈታኞች እና የግል ተቋማት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 3 እስከ 7 መሆኑ ተገልጿል ።መደበኛ የመንግስት ተቋማት ተማሪዎች(አዲስ) ምዝገባ በመጪ ሳምንት ሰኞ ይጀምራል ።
ዝርዝሩን ከላይ በተቀመጠው ምስል ይመልከቱ

ለሲኦሲ (CoC) ተፈታኞች
ዛሬ በስልካችሁ በተላከላችሁ የፈተና መታወቂያ ቁጥር (ID Number) በመጠቀም ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እና ጊዜያዊ ማረጋገጫ (Tempo) በፒዲኤፍ (PDF) መልክ ማዘጋጀት ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ፦
የተላከውን የብሔራዊ መታወቂያ ሊንክ (Link) ይጫኑ።
የጥበቃ ቁጥራችሁን (FAN Number) በመጠቀም ምዝገባችሁን ያከናውኑ።
ማሳሰቢያ፦
በአሁኑ ሰዓት ባለው መረጃ መሠረት የፈተና ማዕከል (Exam Center) መምረጥ አይቻልም።
በ72 ሰዓታት ውስጥ የሰጣችሁት መረጃ ትክክለኛነት ተረጋግጦ መልዕክት ይላክላችኋል።
በመሆኑም ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ መልዕክት እስኪደርሳችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

❤17