Coc exam ለምትፈተኑ
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii

❤14🔥4😁2👍1😢1
Q- A patient presents with symptoms consistent with gout. Which of the following is the reason for avoiding use of aspirin in this patient?
A-Aspirin releases uric acid from body stores
B-Aspirin reduces renal clearance of uric acid
C-Aspirin stimulates protein absorption
D-Colchicine is stronger than aspirin
@PharmacyRxplus\

❤9
Q- Which one of the following antifungal drugs acts by inhibiting the enzyme, 1, 3-beta-glucan synthase?
A-Amphotericin B
B-Caspofungin
C-Griseofulvin
D-Terbinafine
@PharmacyRxplus
A-Amphotericin B
B-Caspofungin
C-Griseofulvin
D-Terbinafine
@PharmacyRxplus
❤8
Q- A middle-aged woman presents with fever, difficulty breathing and severe cough. Her COVID test is negative. She is diagnosed with acute viral bronchitis. Which of the following is the best next step of management?
A-Albuterol and antitussives
B-Broad-spectrum antibiotics
C-Corticosteroids
D-Sputum Gram stain
@PharmacyRxplus
A-Albuterol and antitussives
B-Broad-spectrum antibiotics
C-Corticosteroids
D-Sputum Gram stain
@PharmacyRxplus
❤8
Q- Which one of the following antibiotics is effective against beta-lactamase-producing organisms and can penetrate the blood brain barrier (BBB)?
A-Amoxicillin
B-Cefazolin
C-Imipenem
D-Ticarcillin
@PharmacyRxplus
A-Amoxicillin
B-Cefazolin
C-Imipenem
D-Ticarcillin
@PharmacyRxplus
❤6👍3
Q- Which of the following is the mechanism of action of metoprolol in treating hypertension and arrhythmias?
A-β1 -Selective adrenoreceptor agonist
B-β1 -Selective adrenoreceptor antagonist
C-Blocks Ca 2+ entry in vascular smooth muscle cells
D-Reduces production of angiotensin II

❤10
#coc
2. አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡
3. ሁሉም ተመዛኞች (አዲስም ሆነ ነባር ተመዛኞች፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ተመራቂዎች) ፈተናውን ለመውሰድ በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ሁሉም ተመዛኞች ለመመዝገብ ፋይዳ መታወቂያ እና ዲግሪ ሰርቲፊኬት ስካን አድርገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡
6. እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በተወሰነ የተመዛኝ ቁጥር ገደብ ስለሚኖረው፣ ምዝገባውን ቀድሞ በመጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡ ገደቡ ከተሞላ በኋላ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን አይቻልም።
7. ተመዛኞች ምዝገባቸው የሚጠናቀቀው ሲስተሙ የማስረጃ ማጣራት (Cross Checking) ካደረገ በኋላ ነው፡፡
8. ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ https://hple.moh.gov.et/ ላይ ተመልሰው በመግባት የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) የያዘውን የመመዝገቢያ ማረጋገጫ ስሊፕ ፕሪንት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
9. በፈተና ቀን ተመዛኞች እርሳስ፣ መቅረጫ፣ ላጲስ እና መታወቂያ መያዛቸው ያስፈልጋል፡፡ ሞባይል፣ የእጅ ሰዓት እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ይዞ መግባት አይፈቀድም።
10. የፈተና ፕሮግራሙን በመንግስት የመረጃ ቻናሎች፣ የቴሌግራም ቻናል ወይም Facebook: Ministry of Health, Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡
11. ምዝገባ ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች እንደገና Login በማድረግ ምዝገባውን መቀጠል ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፦
ለምዝገባ ይፋ የሆነውን ቀን በቅርቡ እናሳውቃለን በዚህ ወር ወስጥ መሆኑ በተደጋጋሚ ተገልጿል።

❤18👍4🔥1
🩺✨ በሰውነታችን ላይ የሚታዩ ምልክቶችና የሚጠቁሙን የጤና እክሎች! | What to Check for These Symptoms! 🔍
✦────────────────────────✦
ሰውነታችን ችግር ሲገጥመው ወይም እርዳታ በሚፈልግበት ጊዜ በተለያዩ ምልክቶች መልእክት ያስተላልፍልናል።
እነዚህ ምልክቶች ከሐኪም ጋር ለሚያደርጉት ውይይት እንደ መነሻ ሊያገለግሉ ይችላሉ፤ ነገር ግን ምልክቶቹን በማየት ብቻ ራስን በራስ ለመመርመር (Self-diagnose) መጠቀም/መሞከር የለባችሁም።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
✅⚠️ በብዛት የሚታዩ ምልክቶችና መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች! | Common Symptoms and Possible Causes!
――――――――――――――――――――――――――
1️⃣✔️ ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን ወይም ቶሎ ቶሎ መታመም! | Frequent Infections!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ይህ የበሽታ መከላከል አቅም መዳከምን ወይም የቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረትን ሊያመለክት ይችላል።
2️⃣✔️ የፀጉር መርገፍ! | Hair Loss!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••
ከፍተኛ የሆነ የፀጉር መርገፍ የአይረን ንጥረ-ነገር (Iron) እጥረትን ወይም የታይሮይድ እጢ (Thyroid) መዛባትን (እክልን) ሊያሳይ ይችላል።
3️⃣✔️ የእጅና እግር መደንዘዝ ወይም የመውጋት ስሜት! | Numbness/Tingling!

በእጅ ወይም በእግር ላይ የመደንዘዝ፣ የመውረር፣ ወይም እንደ መርፌ የመውጋት ስሜት የቫይታሚን ቢ12 (Vitamin B12) እጥረት ወይም የስኳር በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል።
4️⃣✔️ የጡንቻ መሸማቀቅ! | Muscle Cramps!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
በእግር ወይም በሌሎች ጡንቻዎች ላይ የሚከሰት መሸማቀቅ፤ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ እንደ ማግኒዚየም፣ ካልሲየም፣ እና ፖታሲየም ያሉ ማዕድናት (ኤሌክትሮላይቶች) (Electrolytes) አለመመጣጠንን ሊጠቁም ይችላል።
5️⃣✔️ ከፍተኛ የውሃ ጥም! | Excess Thirst!
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሁልጊዜ የውሃ ጥም የሚሰማዎት ከሆነ፤ የስኳር በሽታ ወይም ከፍተኛ የፈሳሽ እጥረት (Dehydration) መኖሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
6️⃣✔️ የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን! | Yellow Skin/Eyes!

ይህ የጉበት በሽታ ምልክት ሊሆን ስለሚችል፤ በአስቸኳይ የሕክምና ክትትልና ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።
7️⃣✔️ ቶሎ መቁሰል ወይም በትንሽ ግጭት የሰውነት መድማት/መጥቆር! | Easy Bruising!

ሰውነታችን በትንሽ ንክኪ የሚጠቁር፣ የሚቆስል፣ ወይም የሚደማ ከሆነ፤ የደም መርጋት ሥርዓት ላይ እክል ወይም የፕሌትሌት (Platelet) ማነስ ሊኖር ይችላል።

✅⚠️ ማሳሰቢያ! | Caution! 🚨
――――――――――――――
አንድ ምልክት ለተለያዩ የጤና እክሎች ወይም በሽታዎች መንስኤ ሊሆን ይችላል።
ስለዚህ ትክክለኛውን ምክንያት ለማወቅ እንዲሁም መፍትሄ ለማግኘት የላብራቶሪ ምርመራ (Laboratory Test) ማድረግና ሐኪም ማማከር እጅግ አስፈላጊ ነው።

😊 ጤናዎ በእጅዎ ነው፤ በጥንቃቄ ይያዙት!! 😊
❤️ ጤና ይስጥልን! ❤️
💚 ይህ መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ Share በማድረግ ያጋሩ! 💥✨
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
🔍 ምንጮች | 📚 Credible Sources
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••
1. Mayo Clinic
Title: Symptoms Guide
URL: https://www.mayoclinic.org/symptoms
2. NHS
Title: Common Symptoms
URL: https://www.nhs.uk/conditions/
3. CDC
Title: Chronic Disease Indicators
URL: https://www.cdc.gov/chronicdisease/index.htm
4. Cleveland Clinic
Title: Symptom Checker
URL: https://my.clevelandclinic.org/health

Mayo Clinic
Symptoms
Explore possible causes for your medical symptoms.
❤19👍2
Q- A 59-year-old man presents with progressive dysphagia. Endoscopy reveals an ulcerated mass in the distal esophagus. Biopsy shows malignant gland-forming cells.
Which risk factor is most strongly associated with this condition?
A-Alcohol consumption
B-Chronic gastroesophageal reflux disease
C-Human papillomavirus infection
D-Iron deficiency anemia

❤6
Q- A patient taking haloperidol develops muscle rigidity, high fever, and confusion. What is the best initial management step?
A-Administer dantrolene
B-Give epinephrine
C-Start propranolol
D-Stop the antipsychotic
@PharmacyRxplus
A-Administer dantrolene
B-Give epinephrine
C-Start propranolol
D-Stop the antipsychotic
@PharmacyRxplus
❤9👍2
Q- Which one of the following drugs results in disulfiram- like action when it is accompanied by alcohol?
A- Ampicillin
B- Cefotetan
C- Cimetidine
D- Dipyridamole
@PharmacyRxplus
A- Ampicillin
B- Cefotetan
C- Cimetidine
D- Dipyridamole
@PharmacyRxplus
❤17💔3
#coc
2. አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡
3. ሁሉም ተመዛኞች (አዲስም ሆነ ነባር ተመዛኞች፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ተመራቂዎች) ፈተናውን ለመውሰድ በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ሁሉም ተመዛኞች ለመመዝገብ ፋይዳ መታወቂያ እና ዲግሪ ሰርቲፊኬት ስካን አድርገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡
6. እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በተወሰነ የተመዛኝ ቁጥር ገደብ ስለሚኖረው፣ ምዝገባውን ቀድሞ በመጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡ ገደቡ ከተሞላ በኋላ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን አይቻልም።
7. ተመዛኞች ምዝገባቸው የሚጠናቀቀው ሲስተሙ የማስረጃ ማጣራት (Cross Checking) ካደረገ በኋላ ነው፡፡
8. ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ https://hple.moh.gov.et/ ላይ ተመልሰው በመግባት የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) የያዘውን የመመዝገቢያ ማረጋገጫ ስሊፕ ፕሪንት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
9. በፈተና ቀን ተመዛኞች እርሳስ፣ መቅረጫ፣ ላጲስ እና መታወቂያ መያዛቸው ያስፈልጋል፡፡ ሞባይል፣ የእጅ ሰዓት እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ይዞ መግባት አይፈቀድም።
10. የፈተና ፕሮግራሙን በመንግስት የመረጃ ቻናሎች፣ የቴሌግራም ቻናል ወይም Facebook: Ministry of Health, Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡
11. ምዝገባ ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች እንደገና Login በማድረግ ምዝገባውን መቀጠል ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፦
የፋይዳ ቁጥራችሁን አገናኙ !!

❤13😁3
Q- A patient with heart failure is started on sacubitril/valsartan. What is the primary pharmacologic action of sacubitril?
A-Angiotensin II receptor blockade
B-Inhibition of neprilysin
C-Inhibition of renin release
D-Stimulation of natriuretic peptide receptors

❤2💔1
Q- A 2-year-old child has recurrent infections with catalase-positive organisms. Neutrophils show absent oxidative burst on flow cytometry. Which enzyme is defective?
A-Adenosine deaminase
B-Glucose-6-phosphate dehydrogenase
C-NADPH oxidase
D-Myeloperoxidase
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Adenosine deaminase
B-Glucose-6-phosphate dehydrogenase
C-NADPH oxidase
D-Myeloperoxidase
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤2
Q- A patient receiving amphotericin B develops fever, chills, and renal dysfunction. What is the primary mechanism of nephrotoxicity?
A-Afferent arteriole vasoconstriction
B-Autoimmune tubular injury
C-Direct glomerular inflammation
D-Inhibition of prostaglandin synthesis