Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
603 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
2, Which of the following antihypertensive drug is avoided in patients with high serum uric acid levels?

A.Hydrochlorothiazide
B.Enalapril
C.Prazosin
D.Atenolol
👍2
3, Which of the following drugs halts macrovascular as well as microvascular effects of DM?

A.Acarbose
B.Biguanides
C.Meglitinide
D.Algaliptine

@PharmacyRxplus
4, Urinary bladder spasmolytic having local anaesthetic property


A) Tamsulosin
B) Terazosin
C) oxybutynin
D) yohimbine

@PharmacyRxplus
Info

Coc result telekual check adrgu
👉http://hple.moh.gov.et


የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ
___

በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ከግንቦት 14 - 18/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በስልክ ቁጥር 0118275936/952 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ሙያ ፣ የፈተና መለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን ተቋም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

@PharmacyRxplus
👍1
1234
Pharmacy Rx plus
ከCOC ጋር ስላለው ነገር ያወራነው ሀሳብ እና ጠቃሚ ምክር !!!
-2147483648_-215276.jpg
13.1 KB
info

የCOC ማለፊያ Point ይሄ ነው !!
በነገራችን ላይ Point የያዙበት ከትታ አይደለም በዘህ Method "Discrimination analysis" ነው ።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
" የመውጫ ፈተና የሥርዓተ ትምህርቱ አካል ሆኖ ይቀጥላል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ከዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እና ከ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር ሳይጋጭ እንደሚከናወን አሳውቋል።

በ208 የትምህርት ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መዘጋጀቱንም ገልጿል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ቃል ፤ " የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ፣ ከመውጫና ከ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር በማይጋጭ መልኩ እንዲከናወን የሚረዳ ዕቅድ ተዘጋጅቷል " ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ቀናት እንደሚሰጥ ዶ/ር ኤባ አስታውሰዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎቻቸውን የምረቃ መርሃግብር ከመውጫ ፈተና በኋላ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲዎቹ ምርጫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሲጠናቀቅ ማካሄድ እንደሚችሉ ገልጸዋል።

ዶ/ር ኤባ ፤ በዘንድሮው ዓመት 180 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ገልጸው ለ208 የመመረቂያ ፕሮግራሞች የሚውሉ የፈተና ዓይነቶች መዘጋጀታቸውን አሳውቀዋል።

" የመውጫ ፈተና የሥርዓተ ትምህርቱ አካል ሆኖ ይቀጥላል " ያሉት ዶክተር ኤባ፤ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት ተፈትነው 50 በመቶና በላይ ያመጡ ተማሪዎች እንደሚያልፉ አስረድተዋል፡፡

የመውጫ ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ተልኮ ወደ ዳታ ማዕከል መግባቱን አመላክተዋል።

ለተማሪዎች ለፈተና የሚሆን ልዩ የመታወቂያ ቁጥር ይሰጣቸዋል ያሉት ዶክተር ኤባ፤ በተሰጣቸው ቁጥር መሠረት በኦንላይን መፈተን እንዲችሉ የሚረዳ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።

በማዕከል ደረጃ የተዘጋጀውን የፈተና ሥርዓት ለመሞከር እንደ አገር ሞዴል ፈተና እንደሚሰጥ አስታውቀው፤ በዚህም ጉድለቶች ካሉ ለማስተካከልና ተገቢውን ጥንቃቄ ለማድረግ ዝግጅት መደረጉን ጠቁመዋል።

ለፈተናው መሳካት ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የተደራጀ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።

ለመውጫ ፈተናው የሚውሉ ኮምፒዩተሮች፣ የኢንተርኔት አገልግሎትና ጄኔሬተሮች ዝግጅት እንደሚደረግ አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
@PharmacyRxplus
Tentative EXIT EXAM Schedule.xls
104 KB
TENTATIVE EXIT EXAM Schedule
@PharmacyRxplus
👍1
ምክር ለ Exit Exam ተፈታኞች‼️
  
     በቀሪ ጊዜያችሁ! 

1. የመውጫ ፈተናው አስፈላጊ መሆኑን አምኖ መቀበል (ልምድ እንዳላችሁ አለመርሳት ወደ ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ለመግባት በተደጋጋሚተፈትናችሁ ያለፋችሁ ናችሁ ፡፡  በአዕምሮ ደረጃ አምኖ አለመቀበል ጊዚያችሁን ይበላል፡፡

2. ለፈተና ይጠቅማል ብላችሁ ያሰባችሁበትን ክፍል ለይታችሁ መከለስ! ያላጣራችሁት ቦታ ካለ በደንብ ለፈተና በሚሆን መልኩ ማንበብ/መከለስ (በእያንዳንዱ የኮሌጅ ቆይታ ወቅት ለፈተና  አንብባችሁ ሊሆን ስለሚችል ምን አልባት ክለሳ ማድረግ ሊበቃ ይችላል)፡፡

3. ከፈተናው ሁኔታ (ፎርማት) ጋር ፈጥኖ ለመግባባት መሞከር (ኦን ላይን ከሆነ መልመድ፤ ፈተናው ስለሚዳስሰው ነጥብ ማወቅ፤ ልምምድ ማድረግ፤ ሞዴል ፈተናዎችን በትኩረት መስራት፤ የጥያቄዎቹን ይዘት ለማወቅ መሞከር፡፡

4. የሚዘጋጁ የናሙና ፈተናዎችን በትኩረት መፈተን። ኦን ላይን ያሉ ናሙናዎችን እንደ መለማመጃ መውሰድ፡፡

5. የጊዜ መርሃ ግብር ማውጣት፤ በአንዴ ብዙ ለመሸፈን መሞከር ትኩረት ስለሚያሳጣ ቀሪ ጊዚያችሁን በጥብቅ ፕሮግራም መምራት (ከማህበራዊ ሚዲያ መቀነስ፤ ከጨዋታ መቀነስ፤ ከእንቅልፍ መቀነስ (በቀሪው ጊዜ ተቸግራችሁ ከቁጭት መዳን ትችላላችሁ) እና ለዚህ ፈተና የመጨረሻ አቅማችሁን መጠቀም፡፡

6. ከወዲሁ እና በፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ሊፈጠሩ የሚችሉ ስህተቶችን ቀንሱ የኮምፒዊተር አጠቃቀም፤ የማርፈድ፤ ጥሩ ስሜት ያለመፈጠር፤ የድካም፤ የመጨናነቅ፤ ወዘተ፡፡

👉 አስታውሱ በአብዛኛው መለኪያ ፈተናውን ማለፍ በእናንተ ጥረት እና ዝግጅት ልክ ነው የሚወሰነው! ሳያጠኑ ለማለፍ መመኘትም ሆነ ሳያጠኑ ወድቆ ቅር መሰኘት ተገቢ አይሆንም!
መልካም ዝግጅት።

@PharmacyRxplus
Info


በቀን 11/10/2015 ማለትም እሁድ ዕለት ማታ 3:30 ላይ በ YouTube live ላይ Exit exam specific ነገር ትንሽ ገለፃ ይደረጋል እናም ሁላችንም ከቻላችሁ እንዳያመልጣችሁ ።
YouTube #Subscribe አድርጉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@PharmacyRx
https://youtube.com/@PharmacyRx
❤1
Info

#SHARE #SHARE #SHARE

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
______

ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anaesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Paediatric & Child Health Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ከዚህ በፊት የብቃት ምዘና ፈተና ወስደው ላላለፉ እና በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በሰኔ ወር 2015 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከሰኔ 09 - 19/2015 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ በድጋሜ(Re-exam) ፈተናውን የምትወስዱ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ከላይ ከተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

- እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

- መመዝግብ የሚቻለው ከዚህ በፊት ፈተናውን ወስዳችሁ ላላልፋችሁ ተመዛኞች ብቻ ሲሆን አዲስ ተመዛኞች oline መመዝገብ የማይጠበቅባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የሚተላለፍልን መሆኑን እንገልፃለን።

- ለዳግም ምዘና በ Online የምትመዘገቡ ተመዛኞች በመረጣችሁት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚገኙ ካምፓሶች በአንዱ የምትመደቡ መሆኑን እያሳወቅን፣ የተመደባችሁበትን የመፈተኛ ካምፓስ የኦንላይን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
6, Misoprostol used in the induction of labour is an analogue of which of the following type of prostaglandin?

A.PGE1
B.PGE2
C.PGF2alfa
D.PGI2
Info

#SHARE AND #SUBSCRIBE

ዛሬ ማታ 3:30 ላይ በ YouTube live ላይ Exit exam specific ነገር ትንሽ ገለፃ ይደረጋል እናም ሁላችንም ከቻላችሁ እንዳያመልጣችሁ ።
YouTube #Subscribe አድርጉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@PharmacyRx
https://youtube.com/@PharmacyRx