Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
603 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
👍1
11/10/2015
Pharmacy Rx plus
ማታ live stream ላይ የተወራው ሀሳብ ።
@PharmacyRxplus
👍1
8, Which enzyme is irreversibly inhibited by aspirin?

A.Lipooxygenase
B.Cycloxygenase
C.Thromboxane synthase
D.Phospholipase

@PharmacyRxplus
12/10/2015
Pharmacy Rx plus
DSM በትንሹ ለመዳሰስ ተሞክሯል !!
@PharmacyRxplus
9) A 17-year-old patient suffers from tonic–clonic seizures. This condition has been well controlled with a regimen of phenytoin. Which of the following signs or symptoms indicates phenytoin toxicity?


(A) diplopia and abnormal gait
(B) hyperprolactinemia
(C) polydipsia and polyuria
(D) postural hypotension
(E) rigidity and tremor

@PharmacyRxplus
10) Which of the following agents would cause the greatest increase in heart rate in a functioning transplanted heart?

(A) amphetamine
(B) cocaine
(C) ephedrine
(D) isoproterenol
(E) terbutaline

@PharmacyRxplus
የዚህ Channel አባላት challenge እንጀምራለን

የተወዳጁን PharmacyRxplus member እንዲጨምር ምክንያት በማድረግ social Media profile በማድረግ ለ3 ቀን እንቆያለን።
challengጁን profile picture በማድረግ እና የ YouTube linkun በትንሹ ለ 10 ሰው Share በማድረግ ለ channelu ያላቹን ድጋፍ ግለፁ !!!!!!

👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@PharmacyRx
👍1
የተማሪዎች ምረቃ እና የመውጫ ፈተና ማለፍ / አለማለፍ ለምን አይነጣጠልም ?

የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር ፕሬዜዳንት ዶክተር አረጋ ይርዳው ፦

" የ Graduation Ceremony ጉዳይ ፤ በጣም ብዙ ስብሰባ እያደረግን ነው የምንሰራው ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ።

አንዳንድ ጊዜ መመሪያዎችም ሲወጡ ተሳትፈንበት ፣ ተወያይተን ጠይቀን አንዳንድ ጊዜ compromise አድርገው win win situation እየተደረገ ነው የወጣው።

Graduation (ምረቃ) እስከ ዛሬ የነበረው ምን ነበር ? ይሄ የመውጫ ፈተና (exit exam) ታሪክ ከመምጣቱ በፊት፤ በአዋጅ መሰረት አንድ ተማሪ የተወሰነ ፕሬግራሙን አሟልቶ የትምህርት ቤቱ ሴኔት approve አድርጎት ልጁ Graduate ማድረግ ይችላል ሲባል Graduate ያደርጋል ፤ ዲግሪውን ያገኝ ነበር።

አንዳንዶቹ ደግሞ ለመርዳት ብሎ walk የሚያደርጉ ይባላሉ ፤ walk የሚያደርጉ ማለት በዛ ዓመት አንድ class ስለቀረችው ልጁ next year ድረስ ከሚቆይ ለበዓሉ አብሮ ይሳተፍ ምክንያቱም አንድ ዓመት ለመሳተፍ ለምን ይቆያል ቤተሰብ አሉት፣ ለቤተሰቡ almost ጨርሻለሁ ብሎ ሊሆን ይችላል አንድ class ነች ያገኛታል ተብሎ ሲታሰብ አብሮ walk እንዲያደርግ ይድረጋል ፤ ይሄም አብሮ ይሳተፋል ፤ የፎቶ ዕድል ያገኛል።

ይሄ ማለት ፎቶግራፍ እና ጋዎን ስለለበሰ ልጁ Graduate አድርጓል ማለት አይደለም። የceremonyውን part አብሮ ይሳተፍ ምንም ለውጥ የለውም የሚል ነገር ነበር እኛ ለምሳሌ (ዩኒቲ) walk ማድረግ አቁመናል ቆይቷል እኛ ጋር ለምረቃ የሚገባው ልጅ የሴኔትን approval አግኝቶ የት/ቤቱን ፖሊሲ አክብሮ ከጨረሰ Graduate ያደርጋል፤ ceremony ላይ ይሳተፋል።

አሁን exit exam መጥቷል ፤ ይህ ሲመጣ መጀመሪያ ላይ ሲነገር የነበረው ኃላም ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣው ' ምረቃ የምትባለዋ ነገር exit exam ላለፈ ልጅ ብቻ ነው ' አሉ ምን ማለት ነው ምረቃ የምትሰጠው ከሆነ ዲግሪውን እየሰጠኸው ስለሆነ ያ የሚሆነው exit exam ሲያልፍ ነው።

ስለዚህ exit exam ያለፈ ተማሪ ከሆነ ብዥታ የለም።

አሁን Situation የመጣው የexit exam ውጤት ሳይሳካለት ቢቀር / ቢሳካለት የሚለውን ትተን እኛ ceremony ላይ የኛን የሴኔት ጉዳይ የጨረሰ ሴኔት approve ያደረገው ግን exit exam ላይ ያልተሳካለት አብሮ በዓሉ ላይ ቢያከብር ምን አለበት ? የሚል ነው።

እኛ ያደረግነው አዎ እነዚህን ሰዎች እናሳትፋቸዋለን፤ የኛን የሴኔት ጉዳይ የጨረሱ ከሆኑ exit exam ብቻ ያለፉትን አናደርግም ለበዓሉ፤ ለበዓሉ አብረው ይሳተፉ። ይሄ ቅርብ ጊዜ ያደረግነው ነው።

ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተገናኝነት ለምንድነው exit exam ያለፉትን ብቻ የምታደርጉት እነዚህም ቢሳተፉ ምን አለበት ? ብለን ይሄ የናተ ጉዳይ ነው አለን ትምህርት ሚኒስቴእ እኔ አቋሜ exit exam ተፈትኖ ምረቃ የሚለው ዲግሪ ስትሰጠው ነው አሉ።

እኛ የምናደርገው ግን ceremony ይሳተፋል፣ walk ያደርጋል ፤ ዲግሪውን ግን አያገኝም። እንኳን ዲግሪ temporary የሚባለውን አንሰጠውም። በዚህ ተስማምተናል።

ምረቃት ላይ ከባችለር ውጭ የexit exam የማይመለከታቸው የማስተርስ ተመራቂዎችም ይሳተፋሉ ፤ በዚህ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ላይ የጨረሱ exit exam አይመለከታቸውም እነሱም በሴኔቱ ውሳኔ መሰረት ይሳተፋሉ። ሶስተኛው exit exam ይወስዳል የተባለው ሴኔቱን ካሟላ በምረቃ በዓሉ ላይ እንዲሳተፍ እናደርገዋለን። "

@PharmacyRxplus