Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
603 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመውጫ ፈተና ያስመዘገቡት ዝቅተኛ ውጤት ራሳቸውን እንዲፈትሹ የሚያደርግ ነው -- የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን


@PharmacyRxplus
👍1
👍1
#SHARE #SHARE ይደረግ !!!!

አሁን በምድራችን በእትዮጲያ ላይ በግልጽም በድብቅም በተለይም በእስር ቤቶችና በትልልቅ ሆቴሎች ውስጥ ግብረ ሰዶማዊነት በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል

ወገን እሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም
ፈጣሪን እግዝአብሔርን የሚያውቅ እግዚአብሔር መኖሩን የሚያምን ሁሉ ሊቃወም ይገባል።
በተለይም ደግሞ ወጣቶች በዚህ ነገር የመጀመሪያ ተጠቂ የሚሆነዉ ወጣት ነው ለኛ ብቻ ሳይሆን ከኛ በታች ያለዉንም ትውልድ በማሰብ አጥብቀን ልንቃወም ያስፈልጋል።

ሁላችንም ያገባናል ይመለከተናል በተቻለን መጠን በመቃወምና ወደ ፈጣሪ በመጮህ ሀላፊነታችንን እንወጣ🙏🙏

እኔ ግብረ ሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው🙅

#SHARE #SHARE #SHARE
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍2
❤1
*Compounded Words - Meaning*

*1. Anaemia* - Deficiency of haemoglobin in the blood
*2. Analgesic* - Medicine which alleviates pain
*3. Arthralgia* - Pain in a joint
*4. Cephalalgia* - Headache
*5. Nephralgia* - Pain in the kidney
*6. Neuralgia* - Nerve pain
*7. Myalgia* - Muscle pain
*8. Otalgia* - Ear ache
*9. Gastralgia* - Pain in the stomach
*10. Pyoderma* - Skin infection with pus formation
*11. Leucoderma* - Defective skin pigmentaion
*12. Hysterodynia* - Pain in the uterus
*13. Hysterectomy* - Excision of the uterus
*14. Nephrectomy* - Excision of a kidney
*15. Adenectomy* - Excision of a gland
*16. Cholecystectomy* - Excision of gall bladder
*17. Thyroidectomy* - Excision of thyroid gland
*18. Arthritis* - Inflammation of a joint
*19. Bronchitis* - Inflammation of the bronchi
*20. Carditis* - Inflammation of the heart
*21. Cervicitis* - Inflammation of the cervix
*22. Colitis* - Inflammation of the colon
*23. Colpitis* - Inflammation of the vagina
*24. Cystitis* - Inflammation of the urinary bladder
*25. Enteritis* - Inflammation of the intestines
*26. Gastritis* - Inflammation of the stomach
*27. Glossitis* - Inflammation of the tongue
*28. Hepatitis* - Inflammation of the liver
*29. Laryngitis* - Inflammation of the larynx
*30. Metritis* - Inflammation of the uterus
*31. Myelitis* - Inflammation of the spinal cord
*32. Nephritis* - Inflammation of the kidney
*33. Pharyngitis* - Inflammation of the pharynx
*34. Blepharitis* - Inflammation of the eyelids
*35. Cholelithiasis* - Stone in the gall bladder
*36. Nephrolithiasis* - Stone in the kidney
*37. Osteomalacia* - Softening of bones through deficiency of calcium or D vitamin
*38. Adenoma* -Benign tumour of glandular tissue
*39. Myoma* - Tumour of muscle
*40. Diplopia* - Double vision
*41. Thrombosis* - Formation of a blood clot
*42. Pyloromyotomy* - Incision of pyloric sphincter muscle
*43. Hedrophobia* - Fear of water(Rabies in humans)
*44. Neuroplasty* - Surgical repair of nerves
*45. Pyloraplasty* - Incision of plastic pylorus to widen passage
*46. Hemiplegia* - Paralysis of one side of the body
*47. Nephroptosis* - Downward displacement of the kidney
*48. Amenorrhoea* - Absence of menstrual discharge
*49. Dysmenorrhoea* - Painful menstruation
*50. Leucorrhoea* - Whitish vaginal discharge
*51. Menorrhoea* - Menstrual bleeding
*52. Haemorrhage* - Escape of blood from a vessel
*53. Arrhythmia* - Any deviation of normal rhythm of heart
*54. Cholestasis* - Diminution in the flow of bile
*55. Haemostatis* - Arrest of bleeding
*56. Neurasthenia* - Nervous debility
*57. Cystostomy* - Surgical opening made into the bladder
*58. Cystotomy* - Incision into the urinary bladder
*59. Hypertrophy* - Increase in the size of tissues
*60. Haematuria* - Blood in the urine
*61. Glycosuria* - Presence of sugar in the urine
*62. Albuminuria* - Presence of albumin in the urine

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍9🥰3
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ
_

በMedicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች  በሰኔ 30/2015 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር እና በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የመውጫ እና ብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ

▫የዳግም ተመዛኞች hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና በጤና ሚ/ር  የተሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን ከነሃሴ 4/2015 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

▫አዲስ ተመዛኞች (በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ምዝገባ ያካሄዳችሁ በሙሉ) በትምህርት ሚኒስቴር የማለፊያ ነጥብ አሟልታችሁ ዲግሪ መያዝና የጤና ሚኒስቴርን የማለፊያ ነጥብ ማሟላት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ሁለቱንም መስፈርቶች አሟልታችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች ስም ዝርዝራችሁን ለክልል የጤና ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ መሆኑን እየገለጽን የተለያዩ ጥያቄዎች ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት  በአካል የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በስልክ ቁጥር 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ሙያ ፣ የፈተና መለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን ተቋም በማስቀደም ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Source: Ministry of Health Facebook Page

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍1
info

ወጤት ተለቋል Check አድርጉ!!!!
👉👉http://hple.moh.gov.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤2
Info

ማጥናት ለሚፈልግ !!!

ለቀጣዩ exam መዘጋጀት የምትፈልጉ ካላችሁ ምዝገባ ተጀምሯል የእናንተ ኪስ በማይጎዳ መልኩ መማር ትችላላችሁ ።

በዚህ ወር እስከ 15 ድረስ ብቻ መመዝገብ የሚቻለው ጥናቱ ተጀምሯል Record የተደረገው አለ እናም ከፈለጋችሁ በዚህ User  👉👉  @D2555  መነጋገር ትችላላችሁ ።

  #Inbox   👉👉 @D2555
👍1
Info


ደቡብ ላይ ከክልል ወረቀት መወሰድ ተጀምሯል !!!

@PharmacyRxplus
👍1
info

ይሄው የተረጋገጠው መረጃ !!!!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Info


ዛሬ ማታ 3:00 የተቻለው ጥረት አድርገን በ cut point ስላለው ማለትም ለምን ከፍ እንዳደረጉት መረጃዎች ይዘን ለመምጣት እንሞክራለን ።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍1
#ይነበብ ! #ይሰራጭ !

• አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ?

• የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ቢሮ ?

(ይህ መረጃ ከፋና የምርመራ ዘገባ የተወሰደና አዘጋጁ መርማሪ ጋዜጠኛ ሞሊቶ ኤልያስ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለአንባቢያን ያሳውቃል)

(ፅሁፍ ዝግጅት በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ)

ጉዳዩ እንዲህ ነው...

ታህሳስ 7 /2015 ዓ/ም በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘው አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል በተጓደሉ የህክምና ባለሞያዎች ምትክ የሰው ኃይል ለማሟላት የቅጥር ማስታወቂያ ያወጣል።

በዚህም ማስታወቂያ መሰረት 286 ጠቅላላ ሃኪም፣ 67 የላብራቶሪ ባለሞያዎች፣ 117 የመድሃኒት ቤት ባለሞያዎች ፈተናውን ለመውሰድ ይመዘገባሉ።

ተወዳዳሪዎች በግልፅና በይፋ በወጣ የፅሁፍ ፈተና ማስታወቂያ ጥሪ መሰረት ጥር 3/2015 ዓ/ም ላይ ፈተና ወስደዋል። የፅሁፍ ፈተናውን በአብላጫ ውጤት ያለፉት ተወዳዳሪዎች ውጤቱን አይተው የቃል ፈተና ወስደዋል። ያሉ ተወዳዳሪዎችም በግልፅ ተለጠፈ።

ሆስፒታሉ ከተመዘገቡት ውስጥ ብቁ ናቸው ያላቸውን በአጠቃላይ 16 የጤና ባለሙያዎች፦
👉 8 ጠቅላላ ሀኪም
👉 5 ፋርማሲስት
👉 3 የላብራቶሪ ባለሞያዎች ይፋዊ ጥሪ አቅርቦ ቅጥር ፈፀመላቸው።

ከዚህ ለኃላ ባለሞያዎቹ የወር ደመወዝ ተከፏለቸው፣ እስከ መጋቢት 13 ጥዋት ድረስ በስራ ላይ ከቆዩ በኃላ ስብሰባ አዳራሽ ትፈላጋላችሁ ተብለው ይጠራሉ።

ባለሞያዎቹ ኑ ሲባሉ የመሰላቸው የ " እንኳን ደህና መጣችሁ " ስነስርዓት ነበር ነገር ግን ያልጠበቁት ዱብእዳ ተናገራቸው። ይህም የቅጥር ሂደቱ ላይ የህገወጥነት ጥርጣሬ ስላለ ምርመራ እስኪደረግ መታገዳቸው ተገለፀላቸው። እግዱን የሚመለከት ደብዳቤም ተሰጣቸው።

የእግድ ደብዳቤው መጋቢት 13 በሆስፒታሉ የበላይ ኃላፊ የተፃፈ ነው። ጥርጣሬ አለኝ ሂደቱ መረምራለሁ ያለው የሲደማ ፐብሊክ ሰትቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ነው።

ቢሮው ምንድነው የሚለው ?

- ከቅጥሩ ህጋዊነት ጋር በተያየዘ ጥቆማ ደረሰን እሱን አጣራን።
- የማጣራት ስራው የተሰራው በአጣሪ ቡድን ተቋዉሞ ነው። ቡድኑ ሁለት ሰዎች ነው ያሉት።
- የማጣራት ስራው የፈጀው ሁለት ቀን ነው።

ይኸው አጣሪ ቡድን ከሁለት ቀን የመረጃ ማሰባሰብ ስራ በኃላ የቅጥር ሂደቱ " ህገወጥ ነው " በሚል የህክምና ባለሞያዎቹ ቅጥር መሰረዝ አለበት የሚል ምክረ ሃሳብ ለቢሮው አቅርበዋል።

በዚህ ጥናት መነሻ ቢሮው " የተፈፀመው የስራ ቅጥር ተሰርዟል ፤ በምትካቸው አዲስ ማስታወቂያ ይውጣና የሰው ኃይል ይቀጠር " የሚል ውሳኔ አሳለፈ።

የቢሮው አጥኚ ቡድን ጥናት በተደረገበት ወቅት ሆስፒታሉ ምንም መረጃ ሳይደብቅ ሰጥቶታናል በሚል ምስጋና አቅርቧል። እውነት ሆስፒታሉ የደበቀው ነገር የለም ?

ጥናቱ ሲፈተሽ...

ለምን ቅጥሩ እንዲሰረዝ ተወሰነ ?

ይኸው 2 አባላት ያሉት አጥኚ ቡድን ወደ ሆስፒታሉ ሄጄ ከ " ሰው ሃብት አ/ደ/የሥ/ሂደት " አገኘሁ እና አሰባሰብኩ ባለው መረጃ መሰረት ለቅጥሩ መሰረዝ ምክንያቶች ናቸው ያላቸው፦

1. የአዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል የቅጥር ኮሚቴ ሕጉን ጠብቆ ቢቋቋምም የህክምና ባለሞያዎቹ ቅጥር ሲፈፀም ከኮሚቴው ሰብሰቢ አቶ በረከት አመሎ በስተቀር ሌሎች አባላት አልተሳተፉም የሚል ነው።

#ይህ_ሲጣራ፦ ይህ የጥናቱ ውጤት የተሳሳተ ሲሆን ባለሞያዎቹ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት የቅጥር ኮሚቴ አባላት ተሰብስበው በፈተናው አሰጣጥ ሂደት ላይ የተወያዩበትና የምልመላ መስፈርቶችን በተመለከተ ውሳኔ ያሳለፉበት ቃለ ጉባኤ ሰነድ ተገኝቷል። በዚህም የኮሚቴው ሰብሰቢ እና ፀሀፊ ጨምሮ 9 አባላት ውሳኔውን በፊርማቸው አፅድቀዋል።

2. ሁለት (2) የ ' ጠቅላላ ሃኪም ' የስራ መደብ ላይ የተቀመጡና አንድ (1) የላብራቶሪ ቴክኒሻን መደብ ላይ የተቀጠረ የህክምና ባለሞያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመመሪቂያ ውጤት CGPA ሳይኖራቸው በቀጥታ የፁሁፍ ፈተና ወስደው የተቀጠሩ ናቸው የሚል ነው። አቶ ታደሰ ዩኤ የተባሉ የጥናት ቡድኑ አባል ሄዳቹ በዶክመት ውስጥ CGPA አላገኛችሁም ተብለው ሲጠየቁ " አላገኘንም፤ ፋይላቸው ውስጥ የለም " ብለዋል።

#ይህ_ሲጣራ፦ ሆስፒታሉ በቀን 07/04/2015 የቅጥር ማስታወቂያ ካወጣ በኃላ ከቀረቡ በርከታ ቁጥር ካላቸው እጩዎች መካከል በCGPA ውጤታቸው መሰረት ለፅሁፍ ፈተና ተወዳዳሪዎችን ሲጠራ CGPA የላቸውም የተባሉት ባለሞያዎች ውጤታቸው ተገልጾ ነጥብም ተሰጥቷቸው ለፅሁፍ ፈተና መጠራታቸው ተረጋግጧል። ይህ ውጤትም በማስታወቂያ ቦርድ ለህዝብ ተገልጿል። ሆስፒታሉ ቀርቦልኛል የሚለውና በህክምና ባለሞያዎቹ እጅ ላይ ያለው ውጤት ልዩነት የለውም።

3. የላብራቶሪና የፋርማሲ ባለሞያዎች ፈተና ያወጣው የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሲሆን ነገር ግን ፈተናውን እንዲያዘጋጅ እና እንዲፈትን ኮሌጁ በደብዳቤ መጠየቁን የሚያሳይ ሰነድ አላየንም የሚል ነው። አቶ ታደሰ የተባሉት የአጣሪ ቡድኑ አባል ወደ አዳሬ በሄድንበት ወቅት " መረጃ ክፍል ውስጥ ደብዳቤ አላገኘንም፤ አልሰጡንም " ብለዋል።

ከዚህ ባለፈ እዚህ ጋር ሌላኛዋ የጥናት ቡድን አባል ወ/ሮ አይናለም አረጋ፤ ከጥናት ውጤቱ ጋር ፍፁም የማይገናኝና የሌለ " ተወዳዳሪዎቹ ጭራሽ ፈተና አልተፈተኑም " ብለዋል። በዚህም ንግግራቸው ከራሳቸው የጥናት ውጤት ጋር የሚጋጭ ሀሳብ ሰንዝረዋል።

#ይህ_ሲጣራ ፦ " የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፈተና እንዲያዘጋጅ ከአዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል በደብዳቤ አልተጠየቀም እንዲሁም የህክምና ባለሞያዎቹ ፈተና ሳይወስዱ በቀጥታ የተቀጠሩ ናቸው " የሚለው የጥናቱ ውጤት ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አሳውቋል።

ኮሌጁ የተላከለት ደብዳቤ በፋይል ውስጥ አለ፣ በደብዳቤው መሰረትም ኮሌጁ ፈተና ፈትኖ ውጤቱን ከሆስፒታሉ ጋር ተፈራርሞ ማስረከቡን ገልጿል። ፈተናውን ያወጡና የፈተኑ አካላትም ከአዳሬ ሆስፒታል አበል ተከፍሏቸዋል።

በምርመራ ስራ ወቅት ተወዳዳሪዎቹ ፈተና ሲፈተኑ የሚያሳዩ ፎቶዎች የተገኙ ሲሆን ፎቶዎቹ ከሌሎች ሰነዶች ጋር ከሆስፒታሉ ማህደር ውስጥ ሆን ብለው እንዲጠፉ ተደርገዋል።

4. ሌላው የጥናቱ ግኝት የሆስፒታሉ ሲኒየር ሃኪሞች ሆኑ የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፈተና ሲያወጡ " በፈተናው ሂደት ላይ የሚያጋጥሙ ምንም አይነት እንከኖች ቢኖሩ ተጠያቂነት እንደሚኖር አውቀው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያሳስብ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ አልተፃፈላቸውም " የሚል ነው።

#ይህ_ሲጣራ፦ የጤና ሳይንስ ኮሌጁ እንዲህ አይነት ደብዳቤ መፃፍ እንደማያስፈልግ ይህ የሚታወቅ መሆኑን ገልጿል። ከዛ በኃላም ለኮሌጁ አዳሬ ለፈተና ጥያቄ እና ማስፈተን የትብብር ደብዳቤ የፃፈ ሲሆን ይህን መሰል ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንዳላከ ኮሌጁ አስረግጦ ተናግሯል።

አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል...

ይህ የምርመራ ስራ ሲሰራ የሆስፒታሉ የስራ ኃላፊ ወይም የሰው ሃብት ልማት ኃላፊው በዚህ ጉዳይ ላይ ምላሽ እንዲሰጡ በተደጋጋሚ በደብዳቤ፣ በስልክ ቢጠየቁም ምላሽ ሊሰጡ አልፈለጉም። ሰዎቹ ስልክም አያነሱም።

ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ምርመራው ሲሰራ በስራ ገበታቸው ላይ ጭራሽ ሊገኙ አልቻሉም።

ሲፈለጉ የጠፉት የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ ማራዶና ዘለቀ እና የሰው ሃብት ዳይሬክተር አቶ ታደሰ ተፈራ ናቸው።

የአዳሬ የስራ ኃላፊዎች ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ገበታቸው ላይ አልተገኙም።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍2
Live stream started
Live stream finished (29 minutes)
👍1