የኢፌዴሪ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ለተለያዩ ፓስፖርት አገልግሎቶች የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የአገልግሎት ዋጋ ጭማሪውም ይህን ይመስላል።
Via✅️ @PharmacyRxplus
የአገልግሎት ዋጋ ጭማሪውም ይህን ይመስላል።
Via✅️ @PharmacyRxplus
👍6🔥2
ለጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፊታችን ነሐሴ 3/12/2016 እና ነሐሴ 06/12/2016 ከዚህ በታች በተጠቀሱት ፕሮግራሞች በኮሌጁ ሬጀስትራር ጽ/ቤት ምዝገባ ያካሄዳል።
ሀ. በአዲሱ (Holestic) ፕሪግራሞች
1.ክሊኒካል ነርሲነግ = ደረጃ 4
2.ፋርማሲ = ደረጃ 4
3.ሚድዋይፍሪ =ደረጃ 4
4.ሜዲካል ላቦራቶሪ = ደረጃ 4
5.ጤና ኤክስቴንሽን = ደረጃ 4
ለ. በነባሩ (Level-Based)
1.ጤና ኤክስቴንሽን = ደረጃ 3&4
2.ክሊኒካል ነርሲነግ = ደረጃ 3 & 4
3.ፋርማሲ = ደረጃ 3 & 4
4.ሚድዋይፍሪ =ደረጃ 3 &4
5.ሜዲካል ላቦራቶሪ = ደረጃ 3 & 4 መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ!
-በከተጠቀሱት ቀናት ውጭ አናስተናግድም።
-ምዘናው ነሐሴ 25/2016 ዓ.ም ይጀምራል።
- በምዘና ጊዜ ፎቶግራፍ፣ መታወቂያ፣ የምዝገባ ክፍያ ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ከትምህርት ማስረጃ ጋር ትይዩ የሆኑ ስም እስከ አያት በጥንቃቄ ተጽፎ መምጣት አለበት።
የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሪጅስትራርና የፈተና ማዕከል
https://maps.app.goo.gl/j19BXZKigboaVLpF7
📞📞0584480002
@PharmacyRxplus

👍10❤2🥰1
አዲስ ምዕራፍ...
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።
1- ካርዲዬሎጂስት
2- የማርኬቲንግ ባለሙያ
4- ኬሚካል ኢንጅነር
5- ባስ ድራይቨር
6- አርክቴክት
7- አካውንታን
8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
10- የአይ ቲ ባለሙያ
11- የፋርማሲ ባለሙያ
12- የሽያጭ ባለሙያ
13- የሶፍትዌር ባለሙያ
14- ሜዲካል ዶክተር
15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
16- ነርስ
17- ግራፊክስ ዲዛይነር
18- የፀጉር ባለሙያ
19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ
በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆን ጥሪ እናቀርባለን።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

👍27🔥2
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____
በMedicine, Nursing, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Surgical Nursing, Physiotherapy እና Human Nutrition ሙያዎች ተመርቃችሁ በሰኔ 19/2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር እና በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የመውጫ እና ብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (username) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936 በመደወል ወይም በኢሜይል regulatory.moh@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር(username) እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
▪በትምህርት ሚኒስቴር የማለፊያ ነጥብ አሟልታችሁ ዲግሪ የያዛችሁና የጤና ሚኒስቴርን የማለፊያ ነጥብ አሟልታችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች ስም ዝርዝራችሁን ከ03/12/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለክልል የጤና ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
▪በትምህርት ሚኒስቴር የማለፊያ ነጥብ አሟልታችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ይህን ተከትሎ በሚወጣ ማስታወቂያ የተግባር ምዘና(OSCE) ፈተና የምዝገባ መርሃ ግብር ስለሚወጣ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንዲሁም ለፈተናው ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

👍25👌3❤2🥰1
#Update
"ቅሬታ ላቀረቡ የፋርማሲ ተማሪዎች እንዲሁም የብቃት ምዘና ፈተና በድጋሜ ለሚፈተኑ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው በቅርቡ ይሰጣል፡፡" - ጤና ሚኒስቴር
የፋርማሲ ተማሪዎች ባለፈው ሰኔ ከተሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና (Licensure Exam) ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል በጉዳዩ ዙሪያ ተከታዩን መረጃ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰጥተዋል፡፡
ባለፈው ሰኔ የተሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በተመለከተ ጤና ሚኒስቴር ከፋርማሲ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጉን መሪ ስራ አስፈጻሚው ገልፀዋል፡፡
የጤና ሚኒስቴር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና 200 ጥያቄዎች ያሉት መሆኑን የገለፁት ኃላፊው፤ የፋርማሲ ተማሪዎች ባለፈው የወሰዱት 100 ጥያቄዎች እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
በመሆኑም "የብቃት ምዘና ፈተናው የጤና ሚኒስቴርን መስፈርት ባሟላ መልኩ በድጋሜ እንዲሰጥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መወሰኑን" ተናግረዋል፡፡ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁንም ገልፀዋል፡፡
ለፋርማሲ ተማሪዎች እንዲሁም ዲግሪ ይዘው የብቃት ምዘና ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ ለሚፈልጉ የጤና ባለሙያዎች በቀጣይ ሁለት ቀናት ውስጥ የምዝገባ ጥሪ ይደረጋል ብለዋል፡፡
እስከ ቀጣይ ዓመት መጠበቅ ሳያስፈልግ የብቃት ምዘና ፈተናው በዚህ ወር እንደሚሰጥ መሪ ስራ አስፈጻሚው ለቲክቫህ አረጋግጠዋል፡፡

👍24❤2
The following are the main domains of the Licensure Exam:
1. DIS
2. Dispensing
3. Health Promotion and Disease Prevention
4. Leadership and Management
5. Pharmaceutical Care
6. Pharmaceutical Law and Regulation
7. Pharmaceutical Technology
8. Professionalism
9. Scholar

👍11❤1
👍17
Pharmacy Rx plus
#Update "ቅሬታ ላቀረቡ የፋርማሲ ተማሪዎች እንዲሁም የብቃት ምዘና ፈተና በድጋሜ ለሚፈተኑ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው በቅርቡ ይሰጣል፡፡" - ጤና ሚኒስቴር የፋርማሲ ተማሪዎች ባለፈው ሰኔ ከተሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና (Licensure Exam) ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል…
#ተጨማሪ
ከጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና (Licensure Exam) ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ መድረሳቸውን ተከትሎ ተጨማሪ ማብራሪያ ጤና ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በዚህ ወር በድጋሜ የሚሰጥ ሲሆን፤ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ የምዝገባ ጥሪ ዛሬ ወይም ነገ እንደሚደረግ ይጠበቃል፡፡
ሀገረ አቀፍ የመውጫ ፈተና #ያለፉ እና ዲግሪ #ያላቸው ሁሉም የጤና ባለሙያዎች (በድጋሜ ተፈታኝ የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ) ለብቃት ምዘና ፈተናው መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል፡፡
ጤና ሚኒስቴር የሚጠቀመው የብቃት ምዘና ፈተና እርማት አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ አገራት የሚጠቀሙበት መሆኑን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የገለፁት በሚኒስቴሩ የጤናና ጤና-ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል፤ (Average Result) አማካይ ውጤት የሚባል ነገር አለመኖሩን አስረድተዋል፡፡
ጤና ሚኒስቴር የባለሙያዎችን የሙያ ብቃት ለመለካት የሚያስችልና በኅብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት ጉዳት የማያደርሱ ባለሙያዎችን ለመለየት የሚያስችል 'ዝቅተኛ' የማለፊያ ነጥብ እንደሚቀመጥ ነው ኃላፊው ያብራሩት፡፡
የጤና ሚኒስቴር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና፣ አካታች የሆኑ 200 ጥያቄዎች ያሉት መሆኑንም ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናው ለመውሰድ የጤና ባለሙያዎች ምዝገባ ነገ ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡

👍20❤6👌1
Pharmacy_Information Booklet_2024 (2).pdf
2.1 MB
The official updated MoH Pharmacy Licensure Exam Blueprint Booklet with Mock Questions.
Good Luck on the Exam🍀
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Good Luck on the Exam🍀
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍7❤1
ምዝገባ ተጀምሯል !!!
ጤና ሚኒስቴር በዚህ ወር ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቴምፓራሪ ዲግሪ የተሰጣችሁና የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የምዘና ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
የብቃት ምዘና ፈተናውን የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት ተመዛኞች http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
ምዝገባ ስታደርጉ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ተብሏል፡፡
ማሳሰቢያ፦
በሰኔ 2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የፋርማሲ ሙያ የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች፣ በጤና ሚኒስቴር በኩል የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና መውሰድ የሚጠበቅባችሁ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው ዌብሳይት ላይ በመግባት ምዝገባ አድርጉ፡፡
ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፣ ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና (OSCE) ምዝገባ የሚጀመር በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

👍26❤8🤔1👌1