Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Goodman_and_Gilman’s_The_Pharmacological_Basis_of_Therapeutics_PDFDrive.pdf
57.3 MB
Goodman and Gilman’s The Pharmacological Basis of Therapeutics ( PDFDrive )

@PharmacyRxplus
👍15❤5👌1😭1
Live stream scheduled for
Live stream started
7/12/2016
Pharmacy Rx plus
ይደመጥ !!!👂👂

@PharmacyRxplus
👍20
የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የዓለም አቀፍ አሳሳቢ የህዝብ ጤና ደኅንነት ስጋት (PHEIC) እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ወሰኑ።

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እና በአፍሪካ የሥርጭት መጠኑ እየጨመረ መምጣቱን አሳውቀዋል።

ከዚህ ባለፈ፣ የዝንጀሮ ፈንጣጣን የአፍሪካ ሲዲሲ የህብረተሰብ ጤና አህጉራዊ ደህንነት ስጋት እንደሆነ ገልጿል።

በሌላ በኩል ፤ እስካሁን ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘ ሰው #አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ አመልክቷል።

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት እና ሞያሌን ጨምሮ በሌሎች የመግቢያ ቦታ ላይ የቁጥጥርና ማጣራት ስራ እየተሰራ ነው።

በሽታው እስካሁን በ13 የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን እንዲሁም፣ 2,863 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው እና 517 ለህልፈት መዳረጋቸዉ መረጋገጡን የአፍሪካ ሲዲሲ መረጃ ያሳያል።

#WHO

@PharmacyRxplus
👍17
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር እንደሚጀምር ተሰምቷል።

በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤ ተመልክተናል።

ደብዳቤው ከትምህርት ሚኒስቴር የወጣ እና ትክክለኛ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደብዳቤው ከደረሳቸው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አረጋግጧል።

ደብዳቤው ከ2017 ትምህርት ዘመን ጀምሮ ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።

በዚህም፦

- የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም

- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም

- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።

የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።

(ሙሉው የ2017 ትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

@PharmacyRxplus
👍8
📌 Vacancy Announcement:-


Organization: Gishen Pharmacy

Position: Pharmacist

Education: BSc in #Pharmacy; with relevant skills and experience

Location: Addis Ababa

Required No: 15

Experience: #0_year - 6 years

Deadline: September 15, 2024


🔗 Vacancy Details
https://tinyurl.com/3vr6bxd5


@PharmacyRxplus
👍18❤6
09122016.xlsx
18.2 KB
👍7
10122016.xlsx
18.2 KB
👍2❤1
ፍትሕ ለሔቨን✊

ይህች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት አንዲት ፍሬ የ7 አመት ሕጻን ልጅ እናቷ ስራ ላይ በነበረችበት ሰአት በአከራያቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ተገድላለች!

ወንጀለኛው ግለሰብ ይህችን ሕጻን ልጅ ወደ መጸዳጃ ቤት ስትሄድ ጠብቆ ካፈናት በኋላ እንዳትጮህ አፏ ውስጥ አሸዋ ከጨመረ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ በማህጸኗ እና በመቀመጫዋ ደፍሯታል

ያደረሰባት ጉዳት እጅግ አስከፊ ከመሆኑ የተነሳ የጀርባ አጥንቷ እስኪታይ ድረስ ማህጸኗ ተጎድቷል። ወንጀለኛው ይህን ዘግናኝ ወንጀል ከፈጸመ በኋላ በሳፋ ውስጥ ያጠባት ሲሆን፥ ወድቃ የሞተች ለማስመሰል ገላዋን በምላጭ ተልትሎታል

በስተ መጨረሻም የፈጸመው እርኩስ ወንጀል እንዳይጋለጥበት አንቆ ገድሏት እንደ ተጣለ እቃ የቤቱ ደጃፍ ላይ ጥሏታል። በሃይል ከማንቁ የተነሳ የልጅቱ አስክሬን ሲገኝ አንገቷ ውስጥ ጣቶቹ የሰረጎደበት ምልክት ተገኝቷል

በአሁን ሰአት የወንጀለኛው ቤተሰቦች የልጅቱን እናት እያስፈራሯት በመሆኑ ሕዝብ ይፋረደኝ ብላ ሚድያ ላይ ወጥታለች

# PharmacyRxplus ተከታዮች ይሄንን ዜና በሁሉም የሶሻል ሚዲያ ገፆች ላይ አጠለቅልቁት።እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አላየሁም።

አሸዋ አፏ ውስጥ አድርጎ፤የጀርባ አጥንቷ እስኪታይ ድረስ ማህፀኗን ጎድቶ፤እሱ ሳይበቃው አንገቷን አንቆ ከገደላት በኃላ ወድቃ ነው የሞተችው ለማስባል ገላዋን በምላጭ ተልትሎታል

ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ዝምታ ይበቀናል
👍62🔥22❤6🤔3👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስንት ንፁህ ነብሶች ናቸው ለፖለቲካ ማስጌጫነት ሚፈሱት???ኸረ በቃን ግጥም ገባሪ፡ጌትነት እንየው

ዝምታ ይበቃናል !!!

@PharmacyRxplus
👍17😭14🥰1👏1
14122016.xlsx
15.4 KB
MOH   NAME

@PharmacyRxplus
👍5
❤18👍12
15122016.xlsx
14.7 KB
👍4❤3
👍7❤2🔥1