Q- Organophosphorus poisoning can be treated with which of the following agents?
A- Atenolol
B- Atropine
C- Ipratropium bromide
D- Physostigmine
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Atenolol
B- Atropine
C- Ipratropium bromide
D- Physostigmine
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍17❤1
Q- Which of the following esophageal disorders is the most likely a complication of HIV infection?
A- Achalasia
B- Adenocarcinoma
C- Candida esophagitis
D- Esophageal varices
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Achalasia
B- Adenocarcinoma
C- Candida esophagitis
D- Esophageal varices
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8
Ministry of Health ET:
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_
ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia, Psychiatric Nursing, Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery, Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሚያዚያ 1 - 3/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብር
▪️ በ01/08/2017 ዓ.ም…… Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia and Psychiatric Nursing
▪️ በ02/08/2017 ዓ.ም…… Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery
▪️ በ03/08/2017 ዓ.ም…… Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science
ሁሉም ተፈታኝ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋዋል፣
5. ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
▪️ ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል።
▪️ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
▪️ በፈተና ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በስልክ ቁጥር 0115186275/ 0115186276 መደወል የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

👍27❤5
Next Friday ምዝገባ ይጀመራል !!!
ሰኔ ላይ ለሚሰጠው የመወጫ ፈተና !!
ሐሙስ ማታ መሉ ማብራሪያ ይሰጣል !!!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
ሰኔ ላይ ለሚሰጠው የመወጫ ፈተና !!
ሐሙስ ማታ መሉ ማብራሪያ ይሰጣል !!!
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤7👍3🔥3
#MoH
በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተና ከሚያዚያ 1-3/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
ሚኒስቴሩ የመፈተኛ ጣቢያዎች ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። ተፈታኞች የመፈተኛ ጣቢያችሁን መመልከት ትችላላችሁ። (ከላይ ተያይዟል)
ምንሊክ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የመረጣችሁ ተመዛኞች፥ የመፈተኛ ማዕከላችሁ ወደ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተቀየረ መሆኑ ተገልጿል።

👍8🔥1
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብሔራዊ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል።
በቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናው የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት፥ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ሚኒስቴሩ አዟል።
በዚህም የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶችን ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋገጥ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ ጊዜያዊ ዲግሪ የሚሰጠው ተፈታኙ/ተፈታኟ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ወስዶ/ወስዳ የማለፊያ ነጥብ ሲያስመዘግብ/ስታስመዘግብ ብቻ እንደሚሆን በሰርተፊኬቱ ይገለጻል።
(የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ እና የመውጫ ፈተና የውጤት ሰርተፍኬት ፎርማት ከላይ ተያይዟል።)

👍8❤6
Info
ምዝገባ ተጀምሯል ፣ በ 05/08/ 2017 class ይጀምራል ።
ሰኔ ላይ ለሚሰጠው የመወጫ ፈተና !!
inbox ➡️➡️ @Sarfii & @D2555
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
ምዝገባ ተጀምሯል ፣ በ 05/08/ 2017 class ይጀምራል ።
ሰኔ ላይ ለሚሰጠው የመወጫ ፈተና !!
inbox ➡️➡️ @Sarfii & @D2555
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_
ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia, Psychiatric Nursing, Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery, Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሚያዚያ 1 - 3/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

👍12
Pharmacy Rx plus
Photo
#ጥንቃቄ ⚠️
ተመሳስሎ የተሰራ ኢሚውኖግሉቡሊን ( immunoglobulina ) መድኃኒት መኖሩን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።
የኢትዮጳያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ተመሳስሎ የተሰራ የ Immunoglobulin መድሃኒት፣ የአምራች ስም pare medicbal a haban cuba፣ የምርት መለያ ቁጥር 11369C፣ የተመረተበት ቀን ነሀሴ 2023 የሆነ እና አገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን ነሀሴ 2026 የሆነ መድሀኒት በገበያ ላይ በመገኘቱ የአስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።
ምርቱ በባለስልጣን መስርያቤቱ የተደረገውን የማይክሮባዮሎጂ እና የፊዚኮ ኬሚካል ምርመራዎችን ወድቋል፤ ስለሆነም የሚፈለገውን ደረጃ አያሟላም ሲል ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የገለፀ ሲሆን በዚህም ምክንያት ከፍተኛ የጤና አደጋዎችን ያስከትላል ብሏል።
አክሎም መድሃኒቱን ያመረተው ድርጅት CECMED የተባለው የኩባ የጤና ባለስልጣን MEDICBAI ወይም MEDICUBA የሚባል ህጋዊ የመድሀኒት አምራች በኩባ ውስጥ #አለመኖሩን ማረጋገጡን አስታውቋል።
በተጨማሪም "ማሸጊያ ጽሁፉ ብዙ የፈደል አጻጻፍ እና የአጻጻፍ ስህተቶችን ይዟል፤ ይህም ተመሳስሎ ስለመሰራቱ ይበልጥ በማጠናከር ያስረዳል "ሲል ገልፃል።
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ይህንን መድኃኒት ከስርጭት ለማስወገድ እና የህዝብን ደህንነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሷል።
ይህንን ተመሳስሎ የተሰራ መድኃኒትም ማህበረሰቡ እንዳይጠቀመው ያሳሰበ ሲሆን የተጠቀመው ሰው ካለ ማንኛውም አይነት የጤና እክል ካጋጠመው ወዲያውኑ የህክምና
እርዳታ ማግኘት እንዳለበት ጠቁሟል።
አያይዞም እንደዚህ ያሉ ክስተቶችን በአቅራቢያ ባሉ የጤና ተቋም ወይም በቀጥታ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሪፖርት በማድረግ ማሳወቅ ትችላላችሁ ብሏል።
የህክምና ባለሙያዎች ይህንን መድኃኒት ለተጠቃሚ #እንዳይሰጡ የኢትዮጳያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አሳስቧል።
🔗ሙሉ መግለጫው ከላይ በምስል ተያይዟል።
#EFDA , Credited ,@Tikva

👍18❤3
ይቅርታ እስካሁን ምንም ያላልኩት ሁኔታዎች ለማጣራት ነበር ፣ እናም ሁሉም ቅሬታዎች ልክ ናቸው !!!
#Complain of pharmacy students!
ጉዳዩ:-
ሚያዝያ 2/8/2017 የፋርማሲ የብቃት ምዘና ፈተና አሰጣጥ በተመለከተ ነው:-
ፈተናውን ለመፈተን በተለያዩ የፈተና ጣቢያ የተገኙ ተማሪዎች በተለያየ የ System ችግሮች ላላስፈላጊ እንግልት መዳረጋችን እሙን ነው ለምሳሌ ያክል እኔ በነበርኩበት St Paol's Hospital የመፈተኛ ጣቢያ የጠዋት program ፈተናው 3:00 ሰዓት እንደሚጀምር ቢገለፅም እስከ 5:00 ሰዓት ፈተናውን መጀመር አልተቻለም በተጨማሪም ፈተናው ከተጀመረ በኋለ የፈተናው #Server በራሱ በየመሀሉ የመቆራረጥ, እና የተሰጠው የፈተና የሰዓት ገደብ ሳይጠናቀቅ Summit በማረግ ተማሪዎች ፈተናውን በተረጋጋ መንፈስ መስራት ባለመቻላቸው የፈተና ውጤት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ጥርጥር የለውም።
በሌላ የፈተና ጣቢዎች እስከ ምሽቱ 2:30 ሰዓት ድረስ በSystem ችግር ፈተናውን ማጠናቀቅ እንዳልቻሉ ይታወቃል!
በመሆኑ እነዚህ የSystem ችግሮች የፈተና ውጤት ላይ ተፅዕኖ ስለሚኖረው የማለፊያ ውጤቱ ታሳቢ እንዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን;
#SHARE #SHARE #SHARE
ሁላችንም ከታች ባለው email ቅሬታችሁን አስቀምጡ !!!!
👇👇👇👇👇👇👇
info@moe.gov.et
regulatory.moh@moh.gov.et

👍120❤11