Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
ይቅርታ እስካሁን ምንም ያላልኩት ሁኔታዎች ለማጣራት ነበር ፣ እናም ሁሉም ቅሬታዎች ልክ ናቸው !!!


#Complain of  pharmacy students!
ጉዳዩ:-
 ሚያዝያ 2/8/2017 የፋርማሲ የብቃት ምዘና ፈተና   አሰጣጥ በተመለከተ ነው:-
ፈተናውን ለመፈተን በተለያዩ የፈተና ጣቢያ የተገኙ ተማሪዎች በተለያየ የ System ችግሮች ላላስፈላጊ እንግልት መዳረጋችን እሙን ነው ለምሳሌ ያክል እኔ በነበርኩበት  St Paol's Hospital የመፈተኛ ጣቢያ የጠዋት program ፈተናው 3:00 ሰዓት እንደሚጀምር ቢገለፅም እስከ 5:00 ሰዓት ፈተናውን መጀመር አልተቻለም በተጨማሪም ፈተናው ከተጀመረ በኋለ የፈተናው #Server በራሱ በየመሀሉ የመቆራረጥ, እና የተሰጠው የፈተና የሰዓት ገደብ ሳይጠናቀቅ Summit በማረግ ተማሪዎች ፈተናውን በተረጋጋ መንፈስ መስራት ባለመቻላቸው የፈተና ውጤት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ጥርጥር የለውም።

በሌላ የፈተና ጣቢዎች እስከ ምሽቱ 2:30 ሰዓት ድረስ በSystem ችግር ፈተናውን ማጠናቀቅ እንዳልቻሉ ይታወቃል!
በመሆኑ እነዚህ የSystem ችግሮች የፈተና ውጤት ላይ ተፅዕኖ ስለሚኖረው የማለፊያ ውጤቱ ታሳቢ እንዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን;

#SHARE   #SHARE  #SHARE

ሁላችንም ከታች ባለው email  ቅሬታችሁን  አስቀምጡ !!!!
👇👇👇👇👇👇👇

info@moe.gov.et
regulatory.moh@moh.gov.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍120❤11