Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብሔራዊ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል።

በቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናው የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት፥ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ሚኒስቴሩ አዟል።

በዚህም የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶችን ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋገጥ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ ጊዜያዊ ዲግሪ የሚሰጠው ተፈታኙ/ተፈታኟ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ወስዶ/ወስዳ የማለፊያ ነጥብ ሲያስመዘግብ/ስታስመዘግብ ብቻ እንደሚሆን በሰርተፊኬቱ ይገለጻል።

(የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ እና የመውጫ ፈተና የውጤት ሰርተፍኬት ፎርማት ከላይ ተያይዟል።)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8❤6
ተለቋል  ተለቋል

#Subscriber
#like
#Share

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/451qP-bqxQo?si=gZRO_sToU6Gs2J_q
❤1👍1
Info

ምዝገባ   ተጀምሯል ፣ በ 05/08/ 2017 class ይጀምራል ።
ሰኔ ላይ ለሚሰጠው  የመወጫ  ፈተና !!
inbox ➡️➡️ @Sarfii & @D2555

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_

ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia, Psychiatric Nursing, Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery, Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሚያዚያ 1 - 3/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍12
👍5❤1
Pharmacy Rx plus
Photo
#ጥንቃቄ ⚠️

ተመሳስሎ የተሰራ ኢሚውኖግሉቡሊን ( immunoglobulina ) መድኃኒት መኖሩን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ።

የኢትዮጳያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ተመሳስሎ የተሰራ የ Immunoglobulin መድሃኒት፣ የአምራች ስም pare medicbal a haban cuba፣ የምርት መለያ ቁጥር 11369C፣ የተመረተበት ቀን ነሀሴ 2023  የሆነ እና አገልግሎቱ የሚያበቃበት ቀን ነሀሴ 2026 የሆነ መድሀኒት በገበያ ላይ በመገኘቱ የአስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።


ምርቱ በባለስልጣን መስርያቤቱ የተደረገውን የማይክሮባዮሎጂ እና የፊዚኮ ኬሚካል ምርመራዎችን ወድቋል፤ ስለሆነም የሚፈለገውን ደረጃ አያሟላም ሲል ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የገለፀ ሲሆን በዚህም ምክንያት ከፍተኛ የጤና አደጋዎችን ያስከትላል ብሏል።

አክሎም መድሃኒቱን ያመረተው ድርጅት CECMED የተባለው የኩባ የጤና ባለስልጣን MEDICBAI ወይም MEDICUBA የሚባል ህጋዊ የመድሀኒት አምራች በኩባ ውስጥ #አለመኖሩን ማረጋገጡን አስታውቋል።

በተጨማሪም  "ማሸጊያ ጽሁፉ ብዙ የፈደል አጻጻፍ እና የአጻጻፍ ስህተቶችን ይዟል፤ ይህም ተመሳስሎ ስለመሰራቱ ይበልጥ በማጠናከር ያስረዳል "ሲል ገልፃል።

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ይህንን መድኃኒት ከስርጭት ለማስወገድ እና የህዝብን ደህንነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሷል።

ይህንን ተመሳስሎ የተሰራ መድኃኒትም ማህበረሰቡ እንዳይጠቀመው ያሳሰበ ሲሆን የተጠቀመው ሰው ካለ ማንኛውም አይነት የጤና እክል ካጋጠመው ወዲያውኑ የህክምና
እርዳታ ማግኘት እንዳለበት ጠቁሟል።

አያይዞም እንደዚህ ያሉ ክስተቶችን በአቅራቢያ ባሉ የጤና ተቋም ወይም በቀጥታ ለኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ሪፖርት በማድረግ ማሳወቅ ትችላላችሁ ብሏል።

የህክምና ባለሙያዎች ይህንን መድኃኒት ለተጠቃሚ
#እንዳይሰጡ የኢትዮጳያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አሳስቧል።

🔗ሙሉ መግለጫው ከላይ በምስል  ተያይዟል።

#EFDA , Credited ,@Tikva

@PharmacyRxplus
👍18❤3
ይቅርታ እስካሁን ምንም ያላልኩት ሁኔታዎች ለማጣራት ነበር ፣ እናም ሁሉም ቅሬታዎች ልክ ናቸው !!!


#Complain of  pharmacy students!
ጉዳዩ:-
 ሚያዝያ 2/8/2017 የፋርማሲ የብቃት ምዘና ፈተና   አሰጣጥ በተመለከተ ነው:-
ፈተናውን ለመፈተን በተለያዩ የፈተና ጣቢያ የተገኙ ተማሪዎች በተለያየ የ System ችግሮች ላላስፈላጊ እንግልት መዳረጋችን እሙን ነው ለምሳሌ ያክል እኔ በነበርኩበት  St Paol's Hospital የመፈተኛ ጣቢያ የጠዋት program ፈተናው 3:00 ሰዓት እንደሚጀምር ቢገለፅም እስከ 5:00 ሰዓት ፈተናውን መጀመር አልተቻለም በተጨማሪም ፈተናው ከተጀመረ በኋለ የፈተናው #Server በራሱ በየመሀሉ የመቆራረጥ, እና የተሰጠው የፈተና የሰዓት ገደብ ሳይጠናቀቅ Summit በማረግ ተማሪዎች ፈተናውን በተረጋጋ መንፈስ መስራት ባለመቻላቸው የፈተና ውጤት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ጥርጥር የለውም።

በሌላ የፈተና ጣቢዎች እስከ ምሽቱ 2:30 ሰዓት ድረስ በSystem ችግር ፈተናውን ማጠናቀቅ እንዳልቻሉ ይታወቃል!
በመሆኑ እነዚህ የSystem ችግሮች የፈተና ውጤት ላይ ተፅዕኖ ስለሚኖረው የማለፊያ ውጤቱ ታሳቢ እንዲደረግ በትህትና እንጠይቃለን;

#SHARE   #SHARE  #SHARE

ሁላችንም ከታች ባለው email  ቅሬታችሁን  አስቀምጡ !!!!
👇👇👇👇👇👇👇

info@moe.gov.et
regulatory.moh@moh.gov.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍120❤11
Info

መመዝገብ ትችላላችሁ   ፣   class ተጀምሯል ብዙም ሳይሄድ እንደ አማራጭ Record Voice እና video አለ ።

ሰኔ ላይ ለሚሰጠው  የመወጫ  ፈተና !!
  inbox  ➡️➡️  @Sarfii  &  @D2555

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍11
#Paid_Promotion
👇👇👇👇👇

⏹Size 38
⏹price 1500

DM @Kkbonda7
Place : አዲስአበባ

https://t.me/Kkcollection7
https://t.me/Kkcollection7
👍8
Q- Which of the following group of medications prolongs GABA activity in the brain?
A- Alcohols
B- Barbiturates
C- Benzodiazepines
D- Methamphetamines

@PharmacyRxplus
👍16❤1
Q- Which of the following is a characteristic finding in isopropanol poisoning?
A- Blindness due to ocular accumulation
B- Elevated anion gap
C- Elevated serum BUN and creatinine
D- Ketosis without acidosis

@PharmacyRxplus
👍8❤1
Q- Which of the following is absolute contraindication of fibrinolytic therapy in MI?
A- History of diabetes
B- History of ischemic stroke 4 years ago
C- History of hemorrhagic stroke 9 years ago
D- History of hypertension

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍7
Q- Ingestion of which of the following products may cause hypertensive crisis in patients taking MAO inhibitors?
A- Carbohydrates such as starch
B- Gluten-rich food
C- Tyramine-rich food
D- Vitamin D and calcium

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍5❤2
✝ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!!

@PharmacyRxplus
👍16❤3
#Paid_promotion

☑️size S
☑️price 100-250
☎️0984534949
Place : አዲስአበባ
https://t.me/Kkcollection7
https://t.me/Kkcollection7
👍7❤4