#SubmitYourComplaint
በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡
ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካለዎ ማለትም
➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ
➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ
➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ
➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡ
➫ ሌላ ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡
@PharmacyRxplus

❤20
Q- Cytochrome P-450 is an enzyme system responsible for the biotransformation of certain drugs.
Which one of the following medications induces cytochrome P-450 interaction with some other medications?
A-Cimetidine
B-Chloramphenicol
C-Rifampin
D-Sulfasalazine

❤18
info
ነገ ማታ 4:00 በ YouTube live
ይኖረናል !!!
የካቲት ወር ላይ የመጡ ጥያቄዎች Part 3
በቀጣይ Exit Exam ለምትፈተኑ በየካቲት ወር 2018 የወጡ ጥያቄዎች እና የወጣበት ቦታ እንመለከታለን !!!
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

❤9
Pharmacy Rx plus
info ነገ ማታ 4:00 በ YouTube live ይኖረናል !!! የካቲት ወር ላይ የመጡ ጥያቄዎች Part 3 በቀጣይ Exit Exam ለምትፈተኑ በየካቲት ወር 2018 የወጡ ጥያቄዎች እና የወጣበት ቦታ እንመለከታለን !!! #Subscriber #SHARE #LIKE 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/chan…
Info
ይቅርታ የዛሬ live ወደ ነገ ተቀይሯል !!!!
ሌላው በቅርቡ Coc exam ለምትፈተኑ በዛ ያሉ ጥያቄዎች ( ሁሉንም ያካተቱ ) በ special group ላይ በVideo ማብራሪያ ያለበት እንለቃለን !!!!

👍9❤4
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/tKViIC8Uj6w?si=p679CKtnHrLK6pLC

❤6😭1
#ቅሬታ‼️
" እኛ ተማሪዎች ባልፈጠርነው ችግር ይሄን ያክል መንገላታታችን ተገቢ አይደለም፤ የፈተናው እርማት ትክክለኛነትም በድጋሚ ይታይልን " - ተማሪዎች
👉 " የልፋታችንን ውጤት ሳያሳውቁን ይቀራሉ በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን ! "
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት መጋቢት 3 ቀን 2018 ይፋ ቢደረግም በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናውን የወሰዱ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት እንዳልቻሉና ውጤታቸውን ለማየት ሲሞክሩ 'Disqualified' የሚል ምላሽ እየደረሳቸው መሆኑን ገለጹ።
ይህንን ተከትሎም ተማሪዎቹ ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን እንዲሁም በአካል ቀርበው ቅሬታ ቢያቀርቡም እስካሁን መፍትሄ አለማግኘታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ይህ ችግር ያጋጠማቸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፣ ደባርቅ ፣ መቅደላምባ ፣ ኦሮሚያ ስቴት ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ -ሳውላ ካምፓስ ፣ ፌደራል TVET ኢንስቲትዩት፣ ሐዋሳ እና ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጨምሮ በ9 ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተናውን በወሰዱ ተማሪዎች ላይ መሆኑን ተማሪዎቹ ገልጸዋል።
ተመራቂ ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን አሉ ?
አንድ ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ያነጋገርነው ተማሪ ፦
" የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቋል ሲባል በውጤት ማያው ሊንክ ገብተን ለማየት ስንሞክር 'Disqualified' ነው የሚለው።
ችግሩ ምንድን ነው ? ብለን ዩኒቨርሲቲያችንን ስንጠይቅ እነሱም ለፈተናዎች አገልግሎት ቅሬታ ማቅረባቸውን ነው የነገሩን።
የአቴንዳንስ ችግር ነው ተብሎ አቴንዳንሳችን ተልኮ ነበር። ነገር ግን የተወሰኑ የተማሪዎች ብቻ ተስተካክሎ ዛሬ ተለቆላቸዋል፤ ሌላው ግን እስካሁን አልተለቀቀም።
ዛሬ ውጤታቸው የተለቀላቸው ተማሪዎችም የፈተና እርማት ችግር እንዳለበት እያነሱ ይገኛሉ።
የእኛ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ችግር የተለየ ነው እስካሁን ከአካውንቲንግ ዲፓርትመንት አንድም ተማሪ ውጤት አላየም።
ውጤት ካዩት ተማሪዎች ውስጥም ብዙዎቹ የወደቁ በመሆናቸው ተማሪዎቹ "Disqualified" የሆነውን ያለፍን ተማሪዎች ነን ብለው እያሰቡ ነው።
ዩኒቨርሲቲው 'ይስተካከላል ' ይላል ግን እስካሁን አልተስተካከለልንም።
እኛ ተማሪዎች ባልፈጠርነው ችግር ይሄን ያክል መንገላታችን ተገቢ አይደለም፤ የፈተናው እርማት ትክክለኛነትም በድጋሚ ይታይልን " ብሏል።
ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ - ሳውላ ካምፓስ ያነጋገርነው የአካውንቲንግና ፋይናንስ ተማሪ ፦
" ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ተፈትኜ ነበር። ዘንድሮም ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን ህግና ደንቦች አክብሬ ብፈተንም ውጤት ሲለቀቅ ግን ማየት አልቻልኩም። በዚህም መውደቃችንና ማለፋችን አልተረጋገጠም።
በፈተና ሰዓት ሁሉንም ህጎች አክብረን ተፈትነናል፣ አቴንዳንስም ሞልተናል። ቅሬታም በኦንላይን አቅርበናል ግን ምላሽ አልተሰጠንም።
ከሳውላ ካምፓስ ብቻ ከ34 እስከ 38 የሚሆኑ ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት አልቻሉም " ብለዋል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈተኑ ተማሪዎች ደግሞ ችግሩ የተፈጠረው በመፈተኛ ቦታ መቀያየር እንደሆነ አንስተው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሞልተው " የመፈተኛ ቦታ እጥረት አለብን " በማለት ከ5 ኪሎ ካምፓስ ወደ 6 ኪሎ እንዲሁም ከ6ኪሎ ወደ 5 ኪሎ መዘዋወረቻውን ተናግረዋል።
ችግሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ያጋጠመ እንደሆነ አንስተዋል።
ትላንት በፈተናዎች አገልግሎት መስሪያ ቤት 500 የሚሆኑ ተማሪዎች በአካል ቅሬታ ለማቅረብ ቢሔዱም መመናጨቃቸውንና በወረቀት ቅሬታቸውን ጽፈው እንዲወጡ መደረጋቸውን ተናግረዋል።
" ቦታው ላይ የነበሩት አካላት ቅሬታችንን በቃል እንድንነግራቸው ዕድሉን አልሰጡንም። እኛ ጥፋተኞች አድርገው ነው የቆጠሩን " ሲሉ ገልጸዋል።
" ' ስማችሁን እና ስልካችሁን ሞልታችሁ ሂዱ እየደወልን እንነግራችኋለን ' አሉን። ይህ ግን አጥጋቢ ምላሽ አይደለም፤ ምክንያቱም ለሁሉም ተማሪ ሊደውሉ አይችሉም " ሲሉ የገጠማቸውን አስረድተዋል።
" መጨረሻ ላይ ግን ' በኦንላይን ያመለከተ ካለ እና አሁንም በዚህ ወረቀት የሞላ ካለ ውጤቱን 'Disqualified' እናደርገዋለን ' ብለውናል " ሲሉም ቅሬታቸውን ገልጸዋል።
" ከዚህ በፊትም በነበሩት የመውጫ ፈተናዎች ወቅት ተመሳሳይ ችግር ተፈጥሮ ሳይስተካከል አልፏል። የእኛንም ቅሬታ አድበስብሰው የልፋታችን ውጤት ሳያሳውቁን ይቀራሉ በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን " ሲሉ ገልጸዋል።
አገልግሎት መ/ቤቱ እንደዚህ አይነት ችግሮች መፈጠራቸውን በይፋ ማሳወቅ ሲገባው በይፋ አለማሳወቁና ዝም ማለቱ ለተማሪዎቹ ሌላው ስጋት እንደሆነ አንስተው ተቋሙ ኃላፊነቱን ወስዶ ችግሩን ከማድበስበስ ይልቅ በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

❤24😢1
1, Preformulation studies are mainly done to:
A. Increase cost
B. Ensure stability & compatibility
C. Reduce dose
D. Improve color
2, Partition coefficient indicates:
A. Stability
B. Solubility
C. Lipophilicity
D. Density
3, pKa affects:
A. Color
B. Ionization
C. Taste
D. Shape
4, Polymorphism affects:
A. Packaging
B. Bioavailability
C. Labeling
D. Odor
5, DSC is used for:
A. Weight variation
B. Drug-excipient compatibility
C. Hardness
D. Dissolution
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A. Increase cost
B. Ensure stability & compatibility
C. Reduce dose
D. Improve color
2, Partition coefficient indicates:
A. Stability
B. Solubility
C. Lipophilicity
D. Density
3, pKa affects:
A. Color
B. Ionization
C. Taste
D. Shape
4, Polymorphism affects:
A. Packaging
B. Bioavailability
C. Labeling
D. Odor
5, DSC is used for:
A. Weight variation
B. Drug-excipient compatibility
C. Hardness
D. Dissolution
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤14🔥1
🌻🌻 ውድ የ #PharmacyRxplus ቤተሰቦች !
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
በክለሳችን የሚካተቱ ነገሮች
🌼🌼 Blueprint መሰረት ያለው ዝግጅት
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ
🌲 COC እና Exit Exam በቀላሉ ከእኛ ጋር ይ
🌲በቀጣይ ወር ለሚሰጠው ለ Coc Exam ጥቂት ጊዜ ብቻ ስለቀረ አሁኑኑ ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii

1❤10👏6👍2
#ምላሽ
#ExitExam
" የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች የዲሲፕሊን ኬዝ አጋጥሟል። የ817 ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ ' Disqualified ' ነው። የፈተና ሰዓት ያልተገበሩ 2,076 ልጆችም Disqualified ነው " - እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)
➡️ " አቴንዳሳቸው በአግባቡ ሪፖርት ሳይሆን ተፈትነናል ያሉ ወደ 9 ሺሕ 561 ተማሪዎች አሉ። የእነርሱም ለጊዜው ያዝ ተደርጓል። ህጋዊ ምክንያት ሲያቀርቡ ውጤታቸው ይለቀቃል! "
የ2018 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል፣ ከ11 ሺሕ 700 በላይ የሚሆኑት የዲሲፕሊን ችግር እንደተገኘባቸው የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ።
በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ደግሞ፣ ውጤት ለማየት ሲሞክሩ "Disqualified" የሚል ምላሽ እያገኙ በመሆኑ የሚመለከተው ተቋም መፍትሄ እንዲሰጣቸው በቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሰሞኑ በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ቅሬታ አቅርበዋል።
ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በኦንላይን እና በአካል ቅሬታ ቢያቀርቡም መፍትሄ እንዳላገኙም የገለጹ ሲሆን፣ ቲክቫህ ኢትዮጵያም የተማሪዎቹን ቅሬታ ይዞ፣ ይህ የሆነው ሲስተሙ ምን ሆኖባችሁ ነው ? ሲል ተቋሙን ምላሽ ጠይቋል።
የትምህርት ምዘና እና የፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)፣ " ምንም የሆነብን ነገር የለም። ' Disqualified ' የሆኑ ተፈታኞች ' Disqualified ' ናቸው። ቅሬታ ካላቸው ደግሞ በኦንላይን፣ በቅርብ ያሉ በአካልም ማቅረብ ይችላሉ። ባቀረቡት መሰረት ምላሽ እየሰጠን ነው" ብለዋል።
ታዲያ ተፈታኞቹ ውጤት ለማየት በሚሞክሩበት ጊዜ፣ "Disqulified" የሚላቸው ምን ስለሆነ ነው ? ለሚለው የቲክቫህ ጥያቄ ደግሞ፣ በአጠቃላይ የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች የዲሲፕሊን ችግር ማጋጠሙን በመጥቀስ፣ ተከታዩን ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን አሉ ?
" አንደኛ፥ በአጠቃላይ የዲሲፕሊን ኬዝ ያጋጠመን የ11 ሺሕ 785 ተማሪዎች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ በተለያዩ ጊዜ ሁለት ጊዜ ለመፈተን የሞከሩ 632 ተማሪዎች አሉ።
ሁለተኛ፥ 817 ተማሪዎች በፈተና ወቅት ያልተፈቀዱ እንደ ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና አጠሬራ በፈተና ወቅት ይዞ መግባት፣ ክፍል ውስጥ መረበሽ፣ ኮምፒዩተሮች ላይ ጉዳት ማድረስ፣ ሌላ ሰው እንዲፈተንላቸው ወይም ለሌላ ሰው ለመፈተን ሞክረው ፈተና ሲሰጡ የነበሩ ሰዎች ሪፖርት አቅርበዋል።
የእነዚህ (የ817 ተማሪዎች) ሙሉ በሙሉ Disqulified ነው። ልጆቹም ራሳቸውን ያውቃሉ።
ሦስተኛ፥ አንድን ፈተና የመጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ አለ። ማንም ተማሪ የፈተናውን 25% Allowed time ተጠቅሞ ክፍል ውስጥ መገኘት አለበት። አለበለዚያ ውጭ ላይ ሌላ ኮሚዩኒኬሽን ይፈጠራል ተብሎ ኦረንቴሽን ተሰጥቷዋል።
ያንን (የፈተና ሰዓት) ያልተገበሩ 2 ሺሕ 76 ልጆች አሉ። የእነዚህም Disqalified ነው።
አራተኛው፥ የተፈታኞች በተመደቡበት የፈተና ክፍል አለመገኘት ነው። ክፍል ያለመገኘት፣ አቴንዳንስ በአግባቡ ያለመፈረም አለ። አቴንዳሳቸው በአግባቡ ሪፖርት ሳይሆን ተፈትነናል ያሉ ወደ 9 ሺሕ 561 አሉ። የእነርሱም ለጊዜው ያዝ (Hold) ተደርጓል።
ይህ ማለት አንዳንድ ተፈታኞች በጤና እክል ምክንያት ከተመደቡበት ቦታ ውጭ ሌላ ጋር ተፈትነው ይሆናል በልዩ ሁኔታ ተፈቅዶላቸው። የተዛወሩበትን ህጋዊ ምክንያት እና ያዛወራቸውን ሰው የፈቀደበትን ሲያቀርቡ ውጤታቸው ይለቀቃል።
ነገር ግን ክፍሉ ውስጥ ገብቶ አቴንዳንስ ሳይፈርም ' ተፈትኛለሁ ' ቢል ተቀባይነት ስለሌለው አቴንዳንስ ላይ የሌሉበትን ምክንያት እስካላቀረቡ እና እስካልተጠራ ድረስ ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ ይሰረዛል።
ይሄ ዘንድሮ የተደረገ አይደለም፤ አዲስ የወጣ ህግ አይደለም።
ነገር ግን ቅሬታ አለኝ የሚል አካል ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል። " ብለዋክ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ቢሞሉም " የመፈተኛ ቦታ እጥረት አለብን " ተብለው ከ5 ኪሎ ካምፓስ ወደ 6 ኪሎ፣ ከ6ኪሎ ደግሞ ወደ 5 ኪሎ መዘዋወረቻውን የጠቀሱ ተማሪዎች ደግሞ፣ ለገጠማቸው ችግር ምክንያቱ የመፈተኛ ቦታ መቀያየር መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጻቸው ይታወቃል።
ለዚሁ ቅሬታ ምላሽ የጠቅናቸው ዋና ዳይሬክተሩ፣ ተዘዋውረው ከሆነ ያዘዋወራቸው ሰው ስለሚኖር እና በተዘዋወሩበት የፈተና ቦታም አቴንዳንስ ሞልተው ከሆነ፣ ፊርማው ተጣርቶ ትክክል መሆኑ ሲረጋገጥ ውጤት እንደሚለቀቅላቸው ገልጸዋል።
5 ኪሎ እየተጠበቀ 6 ኪሎ ለፈተና የሄደ ተማሪ ካለ 5 ኪሎ ላይ ኃላፊነት የተሰጠው አካል ተፈታኙን ሲያጣ ቀሪ ብሎ ሪፖርት እንደሚያደርግ፣ " 6 ኪሎ ላይ ኃላፊነት የተሰጠው አካል ተፈታኙን ተቀብሎ ስለሚያስፈርም፣ የፈረሙበት ስላለን እናረጋግጣለን " ነው ያሉት።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ/ም
#TikvahEthiopiaFamilyAA

❤14
#coc
ቴምፖ ያለያዘ ተማሪ ለcoc መመዝገብ አይችልም ።
የመውጫ ፈተናውን አልፎ ቴምፖ የሌለው ተማሪ ለ ብቃት ምዘና ፈተና አይቀመጥም ።
ምዝገባው በዚህ ወር መጨረሻ ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ፈተናው በግንቦት ወር እንደሚሰጥ ይጠበቃል ።
በቀጣይ ሳምንታት ከትምህርት ሚንስቴር የመውጫ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ሊስት የሚላከውን እየጠበቅን ነው
credit Elias( coc cluster advisor
For health professionals only

👍8❤6