Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
#ጥብቅ_ማሳሰቢያ


user name እና ፓስወርድ በሚለው ስር entry ticket ላይ ያለውን ማስገባት በቀጣይ ሚመጣልን ሁለተኛ dash board  ላይ ደሞ ፈታኙ ነው ሚሞላው። ማለት new password ተፈታኝ መሙላት አይችልም።የ moe mock የተፈተናችሁ ደሞ የቀየራቹትን password ነው ምታስገቡት ።

ይሄ አሰራር ከትላንትናው ፈተና ጀምሮ  ተግባራዊ  ሆኗል

መልካም  ፈተና


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤17
❤4
Info

ዛሬ ማታ 4:00 ሰዓት በ PharmacyRxplus YouTube channel Live ይኖረናል !!

#Orientation for pharmacy Exit exam  students
    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
👍7❤6🔥3
ተጀምሯል ተጀምሯል
👇👇👇👇👇👇👇👇


https://www.youtube.com/live/g39tuwSlGW0?si=FVAnbdh65URzkkvC
❤5
ተለቋል    ተለቋል   ተለቋል
ተለቋል   ተለቋል     ተለቋል


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/g39tuwSlGW0?si=C-TIRmdCD9MlFsZF
❤9
ፈተና እንዴት ነበር?
ምንስ የተፈጠረ ችግር ነበር ?

የምታስታውሱ ጥያቄ ካለ ማለት ወዴት አካባቢ አብዝቶ እንደወጣ ጥቆማ ብታጋሩን !!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Inbox ➡️ @Sarfii

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤20💔1
info   

     ነገ ማታ 4:00  በ YouTube live
ይኖረናል !!!

በቅድሚያ ስለፈተናው በውስጥ መስመር እና በPharmacyRxplus group ላይ ያሳወቃቹኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏

በቀጣይ Exit Exam ለምትፈተኑ በየካቲት ወር 2018 የወጡ ጥያቄዎች እና የወጣበት ቦታ እንመለከታለን !!!


    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤8🥰1
#exit_exam

የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ እሮብ ድረስ ይፋ እንደሚሆን የ ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የአካውንቲንግ ትምህርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሙላቱ በለጠው ተናገሩ። ፈተናውን በማዘጋጀት ሚና እንደተሳተፉ የገለጹት አቶ ሙላቱ ፈተናው በድሬዳዋ በሰላም መጠናቀቁን ገልፀዋል ።


@PharmacyRxplus
❤12😁5👍2
Pharmacy Rx plus
#exit_exam የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ እሮብ ድረስ ይፋ እንደሚሆን የ ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የአካውንቲንግ ትምህርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሙላቱ በለጠው ተናገሩ። ፈተናውን በማዘጋጀት ሚና እንደተሳተፉ የገለጹት አቶ ሙላቱ ፈተናው በድሬዳዋ በሰላም መጠናቀቁን ገልፀዋል ። @PharmacyRxplus
#update
#exit_exam

የመውጫ ፈተና ውጤት ሲገለጽ ተቀማቱ በ https://eap.ethernet.edu.et/login ድረገጽ ውጤቱ ይላክላቸዋል ። ለተማሪዎች ያሳውቃሉ
የግል ዩንቨርስቲ ተቋማት ግን እንደዚህ ቀደሙ ከአገልግሎት ክፍያ ጋር በተያያዘ የውጤት መላኪያው ጊዜ ሊራዘም ይችላል።

በግል ዳግም የተፈተኑ resitter ደሞ የውጤት ማያ ሊንክ ውስጥ ውጤታቸው ወደ server ሲገባ ማየት ይችላሉ

የፈተና ውጤት በመጪ ሳምንት ይገለጻል ይህ ነው ተብሎ የተቆረጠ ቀን ግን የለም


@PharmacyRxplus
❤13🔥1
info   

     ነገ ማታ 4:00  በ YouTube live
ይኖረናል !!!

  የካቲት ወር ላይ የመጡ ጥያቄዎች Part 2

    በቀጣይ  Exit Exam  ለምትፈተኑ  በየካቲት  ወር  2018  የወጡ  ጥያቄዎች እና የወጣበት ቦታ እንመለከታለን !!!
 

    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤13
ውጤት ተለቋል !!!
👇👇👇👇

https://result.ethernet.edu.et/
🔥11👍10😁8❤5😭2
Pharmacy Rx plus
ውጤት ተለቋል !!! 👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/
#ማሳሰቢያ

ሰርቨሩ  እየሰራ ስላልሆነ ተማሪዎች  በተረጋጋ  መንፈስ ነገ በተቋሞቻቸው ማየት ይችላሉ



ለግል  ዩንቨርስቲ  ተቋማት  ፋይሉ ስለመላኩ ማረጋገጥ  አልቻልንም


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
😭8❤5
መስራት ጀምሯል !!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et/

@PharmacyRxplus
❤13🔥1🥰1