Pharmacy Rx plus
14K subscribers
1.76K photos
112 videos
466 files
593 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
#Update‼️
ExitExam ውጤት በ Online ተለቋል‼️

ውጤት ለማየት ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ👇
https://result.ethernet.edu.et/

መልካም ውጤት

መረጃውን  ለጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

@PharmacyRxplus
👍17🤔2❤1
#Update‼️
#Exit_Exam_Date

የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2-10 እንደሚሰጥ ይጠበቃል! ዝግጅት አድርጉ!

ቻናላችን ላይ የባለፉት ዓመታት ጥያቄዎች አሉ

@PharmacyRxplus

መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
👍12❤1
Exit Exam Schedule 2017.xls
235.5 KB
#Update‼️
#ExitExam
#Schedule
በመጪው ሰኔ ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ሙሉ የፈተና ፕሮግራም/schedule/ ደርሶናል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤11
#Update
#Exit_Result
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል‼️

ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት👇 https://result.ethernet.edu.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8👍7🤔1
#UPDATE

የተቋረጠው የኃይል አቅርቦት እየተመለሰ ነው!

ሲስተም ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባደረገው ርብርብ የቴክኒክ ብልሽቱ ተቀርፎ በአብዛኛው አከባቢዎች አገልግሎቱ መመለስ ጀምሯል፡፡

በተቀሩት አካባቢዎችም በየደረጃው መልሶ ኃይል የማገናኘት ስራ እየተሰራ መሆኑን  በአክብሮት እናሳውቃለን።

#EEU #EEP

@PharmacyRxplus
❤8
#Update‼️
#NGAT
ለNGAT ምዝገባ ፋይዳ መታወቂያ ግደታ አስፈላጊ እንደሆነ Website ላይ አረጋግጠናል።

ስለዚህ ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ አሁኑኑ አውጡ!

ምዝገባው በይፋ ሲጀመር የምናሳውቃችሁ ይሆናል ተከታተሉን።
#SHARE #SHARE

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3
#Update

ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ?

የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡

አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284
OR
ዉጤት ዛሬ  6:00 ላይ ይፋ ይሆናል! ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::


1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. moeresult.com
4.
t.me/EAESbot
4. SMS 6284
  

(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)
#tikvahethiopia
❤14
#Update

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል።

የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል።

#tikvahuniversity
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
#Update‼️


COC ውጤት በ Online ተለቋል‼️

ውጤት ለማየት ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://hpe.moh.gov.et/hple

መልካም ውጤት
        CUT POINT  42.9
መረጃውን  ለጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

@PharmacyRxplus
❤17😭1
የካቲት 17 Exit Exam Schedule.pdf
193.2 KB
#Update‼️
#DillaUniversity

ለ2018ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለምትወስዱ ተፈታኞች በሙሉ

የፊታችን ማክሰኞ 17/06/2018ዓ.ም ጀምሮ በሚሰጠው የመውጫ ፈተና በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የተመደባችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች የተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል እና የፈተና ሰዓት እንዲሁም ተያያዥ መረጃዎችን ለማወቅ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ዶክመንት በመክፈት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

@PharmacyRxplus
❤4
#Update‼️
#ExitExam‼️



Your entrance ticket for the upcoming exit exam is now ready for download. Please enter the username and password you initially received from your institution or refer to the attached guide to download your ticket in advance before going to your assigned exam center.

https://verify.ethernet.edu.et

Please note the following:

1) If you are assigned to your University, your session and exam location details are indicated on your ticket.

2) If there are any data corrections to be made, they will be handled after the examination.

We wish you the best of luck in your exams.

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤17
#update

የፕሮግራም ለውጥ መኖሩ ዩንቨርስቲዎች ለተማሪዎች እያሳወቁ ነው

ትላንት ማምሻውን ዶ/ር እሸቱ ከበደ እንደተናገሩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ለወሳኔ ተደርሷል

ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ከእኛ ያገኛሉ !!!

@PharmacyRxplus
❤11
Pharmacy Rx plus
#exit_exam የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ እሮብ ድረስ ይፋ እንደሚሆን የ ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ የአካውንቲንግ ትምህርት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሙላቱ በለጠው ተናገሩ። ፈተናውን በማዘጋጀት ሚና እንደተሳተፉ የገለጹት አቶ ሙላቱ ፈተናው በድሬዳዋ በሰላም መጠናቀቁን ገልፀዋል ። @PharmacyRxplus
#update
#exit_exam

የመውጫ ፈተና ውጤት ሲገለጽ ተቀማቱ በ https://eap.ethernet.edu.et/login ድረገጽ ውጤቱ ይላክላቸዋል ። ለተማሪዎች ያሳውቃሉ
የግል ዩንቨርስቲ ተቋማት ግን እንደዚህ ቀደሙ ከአገልግሎት ክፍያ ጋር በተያያዘ የውጤት መላኪያው ጊዜ ሊራዘም ይችላል።

በግል ዳግም የተፈተኑ resitter ደሞ የውጤት ማያ ሊንክ ውስጥ ውጤታቸው ወደ server ሲገባ ማየት ይችላሉ

የፈተና ውጤት በመጪ ሳምንት ይገለጻል ይህ ነው ተብሎ የተቆረጠ ቀን ግን የለም


@PharmacyRxplus
❤13🔥1
#Update

ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሚሰጥባቸው የጊዜ መርሐግብር ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል።

በዚህም፥
➫ የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም

➫ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም

➫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጡ መሆኑ ተገልጿል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመርሐግብር ለውጡን ከዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች ለማረጋገጥ ችሏል። የመርሐግብር ለውጥ መደረጉን የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻቸው እያጋሩ ይገኛሉ።

@PharmacyRxplus
❤5
Pharmacy Rx plus
@PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
info

#COC

ሀገር(ቦታ) መምረጥ ትችላላችሁ መስራት ጀምሯል !!!




#Update

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፈተና ጣቢያ ምርጫ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሜ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች ከግንቦት 20-26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የFayda ቁጥራችሁን እና  Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፣ የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ እንሆናችሁ ተመላክቷል፡፡

በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡


@PharmacyRxplus
❤10👏9👍3
Exit Exam Schedule.xlsx
124.7 KB
#update

Exit exam schedule exclusive


@PharmacyRxplus
❤4
Pharmacy Rx plus
#COC_Examiner COC ማለፊያ  ነጥብ በየ አመቱ ወጥ አይደለም  ይህም የሆነበት ምክንያት  ማለፊያ ነጥቡ ሚወሰነው  modified  angoff method በመጠቀም  ነው modified  angoff method ማለት በጤና ሚንስትር  በተመረጡ subject  experts  ለያንዳንዱ ጥያቄ ከተማሪዎች ብዛት ስንቱን ይመልሳል ሚለውን ግምት በ% የሚያስቀምጡበት ነው  ለምሳሌ ሶስት የተመረጡ experts…
#update

ለየትኛውም  ፈተና የተለየ የነጥብ ቅነሳ አሳራር የለንም  ሁሉንም standard  በሆነ way የተዘጋጁ ናቸው ፈተናዎች ። የማለፊያ ነጥብ ሚወሰነው subject  experts  በተለያዩ  ዘዴዎች(angoff method ?) ለየ ትምህርት  አይነቱ ከሰሩ በኋላ ነው ።


Via moh exam administration

@PharmacyRxplus
❤5
Pharmacy Rx plus
EXIT EXAM AND NGAT EXAM የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ  የትምህርት  ሞዘናና ፈተናዎች  አገለግሎት  የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ  እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
#UPDATE

የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ  ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት  አሳውቋል።


✅ለመንግስት  ተቋማት  ከህዳር  4-10

✅የግል ተቀማት   ከህዳር 11-17


የመመዝገቢያ  ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር  ተገልጿል

የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል
❤3