ቀን፡ 14/06/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከየካቲት 17/2018ዓ.ም ጀምሮ የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ!
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፈተናውን ለምትወስዱ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እና የግል ኮሌጅ ተማሪዎች በፈተናው ዙሪያ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ (ኦሬንቴሽን) ሰኞ የካቲት 16/2018ዓ.ም ከጧቱ 3፡00 በዩኒቨርሲቲው መመረቂያ አዳራሽ ስለሚሰጥ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ዩኒቨርሲቲው!
@PharmacyRxplus

❤5
የካቲት 17 Exit Exam Schedule.pdf
193.2 KB
#Update‼️
#DillaUniversity
ለ2018ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና በዲላ ዩኒቨርሲቲ ለምትወስዱ ተፈታኞች በሙሉ
የፊታችን ማክሰኞ 17/06/2018ዓ.ም ጀምሮ በሚሰጠው የመውጫ ፈተና በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የተመደባችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች የተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል እና የፈተና ሰዓት እንዲሁም ተያያዥ መረጃዎችን ለማወቅ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ዶክመንት በመክፈት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

❤4
#Update‼️
#ExitExam‼️
Your entrance ticket for the upcoming exit exam is now ready for download. Please enter the username and password you initially received from your institution or refer to the attached guide to download your ticket in advance before going to your assigned exam center.
https://verify.ethernet.edu.et
Please note the following:
1) If you are assigned to your University, your session and exam location details are indicated on your ticket.
2) If there are any data corrections to be made, they will be handled after the examination.
We wish you the best of luck in your exams.

❤17
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/Zofx5S4fmDI?si=yopOvr1POn18IFHg

🔥2
info
ዛሬ ማታ 4:30 በ YouTube live
ይኖረናል !!!!
DRUG SUPPLY MANAGEMENT (DSM)
#Subscriber
#SHARE #LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

❤7👏2
ማስታወቂያ ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች
*//*
የካቲት 17/2018 ዓ/ም
የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል::
ማስተወሻ፡-
*ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና የሚፈተኑ ይሆናል።
*ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጣ የመፈተኛ ትኬት ይዞ መምጣት ይጠበቅበታል!
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
join👇👇

❤6🤔2
Revised Exit Exam Schedule_MOE_EAES.xlsx
121.1 KB
🚨አዲስ በተሻሻለው የመውጫ ፈተና መርሃ ግብር መሰረት ከነርሲንግ ተፈታኞች በስተቀር ሌሎች የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተፈታኞች የፈተና ቀን የተቀየረ ሲሆን በዚህም የካቲት 20 ሊሰጥ ታስቦ የነበረው ፈተና ወደ ቅዳሜ የካቲት 21 ተቀይሯል።
- የነርሲንግ ተፈታኞች ግን በተባለው ቀን ማለትም አርብ - የካቲት 27 ፈተናውን የሚወስዱ ይሆናል።
ከወዲሁ መልካም እድል!🙏
_____
_____
🚨According to the newly revised exit exam schedule, the exam date for medical and health science candidates except for nursing candidates has been changed and thus the exam that was supposed to be held on February 20 has been changed to Saturday, February 21.
- Nursing examinees will take the exam on the said date, Friday - February 27.
Good luck!🙏
#ExitExam #EHPSA_Hawassa

❤12
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/ouJw1DERD0s?si=2r_ibW92gOzG0Fs8

#ሰበር_መረጃ
የአርብ ሁለተኛው ሴስሽን 5-7:30 የነበረው የፈተና መርሀግብር እንዲሁም የቅዳሜ የጤና ተፈታኞች ፕሮግራም መሠረዙን አረጋግጠናል !!
በቀጣይ ለተሰረዙት ፕሮግራሞች የሚወጣውን አዲስ ፕሮግራም ተከታትለን እናደርሳለን
share to candidates accordingly

💔13❤1
#urgent
የሁለቱም ቤተ እምነት ጥያቄ ከትምህርት ሚንስትር ድኤታ ምላሽ ማግኘቱን ተረጋግጧል የሙስሊም ተማሪዎች ህብረት እንዲሁም የምስራቅ ኢትዮጵያ ተልኮ ከፈተኛ አመራሮች(Adventist )ለቤት እምነቱ ለተማሪዎች ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና ይገባቸዋል።
ዶ/ር እሸቱ ከበደ (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር) ለህብረተሰብ አቀፍ ጥያቄ ለሰጡት ምላሽ ምስጋናችን የላቀ ነው!!

❤12😢7💔2🔥1😁1
Time Table Updated.xlsx
121.2 KB
#ሰበር_መረጃ
አዲሱ schedule ይፋ ሆኗል
please share to all candidates accordingly
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
አዲሱ schedule ይፋ ሆኗል
please share to all candidates accordingly
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3
#update
የፕሮግራም ለውጥ መኖሩ ዩንቨርስቲዎች ለተማሪዎች እያሳወቁ ነው
ትላንት ማምሻውን ዶ/ር እሸቱ ከበደ እንደተናገሩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ለወሳኔ ተደርሷል
ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ከእኛ ያገኛሉ !!!

❤11
#ሰበር_መረጃ
ተፈታኞች አዲሱን password እንዳይሞሉ!!!
የሁለተኛ ቀን EXIT EXAM በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት ጉልህ አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ በአንዳንድ አስፈታኝ ተቋማት ከተፈታኞች Password Management ጋር በተገናኘ ችግሮች አጋጥመውናል፡፡ ስለሆነም፡-
1. ተፈታኞች ፈተና ስጀምር Current Password እንዲያስገቡና New Passwordን ግን ፈታኝ መምህር እንዲያስገባ ማድረግ የግዴታ መሆኑ ታምኖ በፌዴራል ግረኃይል ተወስኗል። New Passwordን ከፈታኝ መምህር ውጪ ፈተናው እስከምጠናቀቅ ድረስ ማንም ማወቅ የለበትም። ተፈታኞች ውጤታቸውን ለማየትና ቀጣይ ግንኙነት ለማድረግ እንዲያግዛቸው በመጨረሻ ፈተናው ሲጠናቀቅ ለተፈታኞቹ የሚነገራቸው ይሆናል፡፡ በዚህ ሂደት የአስፈታኝ ተቋም ICT ዳይሬክተርና ICT ባለሙያዎች መፈተኛ ክፍል አካባቢ የሚሆኑ ሲሆን በፈታኙ መምህር ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተው ድጋፍ እንዲያደርጉ ካልተፈለጉ/ካልተጠሩ ባስተቀረ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችሉም። Password በመቀየርና በማስተካከል ሂደት ውስጥ የአስፈታኝ ተቋም ICT ዳይሬክተርና ICT ባለሙያዎች ፈጽሞ ምንም ዓይነት ሚና አይኖራቸውም።
2. በፈተና መመሪያ ድንጋጌዎች ጥሰት የተያዙ ሁሉም ክስ የምመሰረትባቸው ይሆናል። ነጻ ለመልቀቅ አዝማሚያ መኖር የለበትም።
በተጨማሪም ነገ አርብ ሁለተኛ ሴሽን ፈተና ከሰዓት 7፡30 ላይ የሚጀምር ሲሆን ቅዳሜ፣ እሁድና ሰኞ ምንም ዓይነት ፈተና አይኖርም። በመሆኑም በተከለሰው የፈተና መርሃ ግብር መሠረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ከአክብሮት ጋር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
It is serious didn't engaged with any dismissal actions!

❤7
#ማሳሰቢያ
በቀጣይ ሳምንት ፈተና ምትወስዱ password እና user name ካስገባቹ በኋላ አዲሱን password ሚሞላው ፈታኙ እንዲሆን ተወስኗል ። በድሮ አሰራር የራሳቹን password እንድታስገቡ የሚል የነበር ቢሆንም አሁን ቀርቷል። በሌላ በኩል mock የተፈተናቹ ምታስገቡት password ለmock ጊዜ የቀየራቹትን ነው
share