Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
603 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
የኮሮና ቫይረስ በሽታ COVID19 ምልክቶች በፐርሰንት(%)‼️

87.7%.........ትኩሳት
67.7% ........ደረቅ ሳል
38.1% .........የሰውነት ድካም
33.4%..........አክታ ያለው ሳል
18.6 %........አየር ማጠር
14.8 %........ቁርጥማት
13.9% ........የጉሮሮ ህመም
13.6% .........ራስ ምታት
11.4%..........ብርድብርድ ማለት
5%................የሆድ መታወክ
4.8%............አፍንጫ ማፈን
3.7%............ተቅማጥ
0.9%............ደም መትፋት
0.8%............አይን ማበጥ


እንራራቅ፣ እንታጠብ እንዲሁም አንጨባበጥ፡፡


            Share share🙏🙏
➡️➡️ #JOIN #JOIN
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @PharmacyRxplus  ♨️
♨️ ♦️ @PharmacyRxplus  ♨️
♨️ ♦️ @PharmacyRxplus  ♨️
╚═══════════╝
#ሰበር_ዜና

የኮሮና ወረርሽኝን የሚያቆም መድሀኒት መገኘቱን የቻይና ሳንቲስቶች ተናገሩ።

ወረርሽኙን ክትባት ያቆመዋል ተብሎ ይገመት ነበር የሚሉት የቻይና ላብራቶሪ ተመራማሪዎች የኮሮናን ስርጭት በፍጥነት የማቆም ሀይል ያለው መድሀኒት እያዘጋጀን ነው ብለዋል፡፡

በአንጋፋው የፔኪንግ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ አጥኚዎች እንደሚሉት ይሄ መድሀኒት የተጠቂዎችን ማገገሚያ ጊዜ ማሳጠር ብቻ ሳይሆን ለተወሰነ ጊዜ ከቫይረሱ ሙሉ በሙሉ ነፃ ያደርጋል ብለዋል፡፡

ይሄ መድሀኒት በእንስሳት ደረጃ ተሞክሮ ስኬታማ ሆኗል ብለዋል በቤጂንግ ዩኒቨርሲቲ የጄኖሚክስ መዕከል የኢኖቬሽን ዳይሬክተር ሱኔይ ዚ ፡፡

ከ60 ከኮሮና ካገገሙ ሰዎች ላይ ኢምዩኒቲ ( ከሰውነታቸው በሽታ የመከላከል አቅም ) ላይ በመውሰድ ተዘጋጅቷል ነው የተባለው መድሀኒቱ፡፡

ካገገሙ ሰዎች ላይ የተዘጋጀው ይሄ መድሀኒት ለበሽታው መድሀኒት ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ እየሆንን ነው፤ የማገገሚያ ጊዜውም ከዚህ ወዲያ ያጥራል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
እንደ ሱኔይ ዚ መድሀኒቱ በዚህ አመት ይደርሳል መባሉን AFP ዘግቧል።


#share #join
🇪🇹 @ethionews_mereja
🇪🇹 @ethionews_merejabot
ሰበር ዜና ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡‼️

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስምንት (968) ደርሷል።

#share #join
🇪🇹 @ethionews_mereja
🇪🇹 @ethionews_merejabot
#የትራማዶል #ሱስ እና #የኢትዮጵያ #ምግብና #መድኃኒት #ባለስልጣን እርምጃ
============
ወጣቱ ትውልድ በአሁኑ ጊዜ አለአግባብ እየተጠቀመባቸው ከሚገኙ መድኃኒቶች ውስጥ ትራማዶል አንዱ ሲሆን በተለይም የመድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት በስፋት በሚገኙባቸው በከተሞች አካባቢ ችግሩ ጎልቶ የሚታይ ሲሆን ይህም ጉዳይ በወቅቱ ካልተቀጨ አሳሳቢ ወደ ሚባል ደረጃ ሊጨምር ይችላል፡፡

ከህክምና ዓላማ ውጪ ትራማዶልን የሚጠቀመው የወጣት ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ የመጣ ሲሆን ወጣቶች በቀጥታ ወደ መድኃኒት ችርቻሮ ተቋማት በመሄድ ትራማዶልን በቀላሉ እንዲገዙ ምክንያት ሆኗል፡፡

ትራማዶልን ከጤና ባለሙያ ትዕዛዝ ያለ ማዘዣ መውሰድ ወይም ከታዘዘ ጥንካሬ እና መጠን ብዙ ጊዜ መውሰድ ወይም ከተዘዘለን ጊዜ ገደብ ውጭ ለረጅም ጊዜ መውሰድ ለሱሰኝነት ያጋልጣል፡፡

የተለያዩ ጥናቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አገራት ትራማዶል አዕምሯዊ እና አከላዊ ሱስ እንደሚያስይዝ ያሳያሉ፡፡

ስለዚህ በኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት አዋጅ ቁ.1112/2011 #ናርኮቲክ #መድኃኒት” ማለት በተባበሩት መንግሥታት በወጣው እና ኢትዮጵያ ባፀደቀችው የናርኮቲክ መድኃኒቶች ስምምነት መሠረት #ቁጥጥር የሚደረግበት መድኃኒት ሆኖ በአስፈጻሚ አካሉ እንደ ናርኮቲክ መድኃኒትነት የተመደበ መድኃኒትን ማጠቃለሉን የሚገልፅ በመሆኑ ትራማዶል በናርኮቲክ መድኃኒትነት የተመደበ ነው፡፡

#ትራማዶልን #ከህክምና #ዓላማ #ውጪ #መውሰድ #ለከፍተኛ #የጤና #ጉዳት ያስከትላል።

መድኃኒቱን ከሀኪም ትዕዛዝ ውጪና ያለአግባብ መጠቀም #ዋናው #ጉዳት #መላመድና #ሱሰኝነትን #በማምጣት #ለግለሰቡም ሆነ ለሀገር የሚያስከትለው ጉዳት እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ የኢትዮጵያ ምግብና መደኃኒት ባለስልጣን ክትትል ከሚደረግባቸው መደኃኒቶች መዘርዝር ውስጥ ተካትቷል።

ከዚህ በተጨማሪም #የምግብ ፍላጎት ማጣት፤ ከፍተኛ #የራስ #ምታት፤ የሰውነት ላብ፤ #እረፍት #ማጣት፤ #እንቅልፍ #ማጣት፤ #የድካም #ስሜት፤ #ማስመለስ ሊያመጣ የሚችል ሲሆን በተለይ #መድኃኒቱን መውሰድ ለማቆም መቸገር ከጤና አንጻር ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶች የማህበራዊ ቀውስና ለተለያዩ ወንጀሎች ተጋላጭ መሆን፤ ለድህነት እና ለተጓደለ ጤና መንስኤ ያጋልጣል፡፡

ትራማዶል የሚባለው መድኃኒት በመድኃኒት ችርቻሮ መሸጫ ተቋማት ላይ በዘፈቀደ እንዳይሸጥ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በተለያየ ጊዜ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎችን በመውሰድ በልዩ መድኃኒት ማዘዣ ብቻ እንዲሽጥ ለሁሉም የክልል ጤና ተቆጣጣሪዎች እንዲያውቁት በማድረግ ጥብቅ ክትትል እየተደረገ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ሁላችንም ትውልድን ለመታደግ ሕጉን ያላከበረ ተግባር ካስተዋሉ ለኢትዮጵያ ምግብና መደኃኒት ባለስልጣን በነፃ የስልክ መስመር 8482 እንዲያሳውቁ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

#Ethiopian_Food_and_Drug_Authority
#EFDA

#Join_us
👇👇👇
@PharmacyRxplus
Info


For next coc examiners

I have some information about for this year pharmacy coc exam.
i will tell you if you want
#share this channel and #join it ....

@PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Info


Yhen group tekelakelu le asteyayet ena hesab lemeset channelu group new ena join yaderegachu guadengochachu #ADD adrguachew
#Join #join #join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/PharmacyRxPluss
#SHARE #SHARE
#JOIN #JOIN #JOIN
👇👇👇👇👇👇👇👇
tiktok.com/@pharmacyrxplus
👍4
Info

ዛሬ ማታ 3:00 በTiktok የ5ቱ ጥያቄዎች መልስ ከነምክንያቶቹ ጋር ይጠብቁን !!!!
#Join #Join
👇👇👇👇👇👇
http://tiktok.com/@pharmacyrxplus
❤7👍2🥰1
Info

ዛሬ የተለቀቁትን 6ቱ ጥያቄዎች መልስ  ከነምክንያቶቹ ጋር ዕሮብ ማታ 3:00 n TikTok   ይጠብቁን !!!!
#Join #Join
👇👇👇👇👇👇
http://tiktok.com/@pharmacyrxplus
👏4👍2
Now Now
Live live
#Join #join
👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/ouJw1DERD0s?si=ZsQKBDjYOieMNS8f
❤5