#ExitExam
🔴 እስካሁን ባለው መረጃ የመውጫ ፈተናውን ማለፋቸው የተረጋገጠው 48 ሺሕ 692 ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
የ2018 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 236 ሺሕ 460 ተማሪዎች መካከል ፈተናው የወሰዱት 204 ሺሕ 28 ሲሆኑ እስካሁን ባለው መረጃ ማለፋቸው የተረጋገጠው 48 ሺሕ 692 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለማወቅ ችሏል።
ይህን የገለጸልን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት፣ በቅሬታ የሚታይ የተወሰኑ ተፈታኞች ቁጥር ስላለ ቅሬታቸው ተቀባይነት አግኝቶ ያለፉ ተማሪዎች ብዛት ምናልባት የሚጨምር ከሆነ ወደፊት እንደሚታወቅ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድቷል።
ይህን ያሉት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)፤ መውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት፣ 236 ሺሕ 460 መሆኑን የገለጹ ሲሆን ለመፈተን ከተመዘገቡት መካከል ከ32 ሺሕ የሚልቁት ሳይፈተኑ ቀርተዋል።
ለዚህ ምክንያቱ ምን እንደሆነ የጠየቅናቸው ዋና ዳይሬክተሩ፣ " በግል ምክንያት ነው። እንጂ ከአሰራር፣ ከቴክኖሎጂ፣ ከሎጂስቲክ ጋር የተገናኘ ምክንያት የለውም። የቀሩት አብዛኛዎቹ ከግል ኮሌጆች እና በድጋሚ የሚፈተኑ ናቸው " ብለዋል።
" በግል ምክንያት " ሲባል ምን ማለት ነው? ምናልባት ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ያልተፈተኑ አሉ ? ስንል በድጋሚ ላቀረብንላቸው ጥያቄ፣ " እንደዛ እንዳይባል የቀሩት አብዛኛዎቹ ከአዲስ አበባ ናቸው። ስለዚህ አዲስ አበባ ላይ የጸጥታ ችግር ኖሮ ነው ለማለት ይከብዳል " ሲሉ መልሰዋል።
እንዲሁም፣ ያልተፈተኑት የጸጥታ ችግር በሌለባቸው ደቡብ ክልል ያሉት እንደሆኑ ገልጸዋል።
የተወሰኑ ተማሪዎች ተመዝግበው እንዳልተፈተኑ እንዳነጋገሯቸው ሲገልጹም፣ " 'የግል ስራ እየሰራን ስለሆነ በደንብ ሳንዘጋጅ ከምንወስድ ቀጣይ እንፈተናለን ብለን ነው። የአሁኑን አለመፈተናችን ቀጣይ ለመፈተን ይከለክለናል '? ብለው ጠይቀውኝ፣ ትፈተናላችሁ ብያቸዋለሁ " ነው ያሉት።
በተያያዘ መረጃ፣ ዋና ዳይሬክተር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጹት ከሆነ፣ ከ11 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ተፈታኞች የዲሲፕሊን ኬዝ የተስተዋለባቸው ሲሆን ድርጊቱ የተስተዋለው በየትኞቹ ተቋማት እንደሆነ ጠይቀናቸው ምላሽ ያሉትን ሰጥተዋል።
" በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ነው። ግን ቁጥሩ ከዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ይለያያል። አንዱ ጋ በጣም ትንሽ/የለም እስከማለት ደረጃ የሚያደርስ ነው። አንዳንዱ ጋር ደግሞ ከፍ ያለ ነው" ነው ያሉት በምላሻቸው።
በግልም በመንግስትም በአጠቃላይ 342 ተቋማት እንዳሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ የመንግስት ተቋማት 70፣ የግሎቹ ደግሞ 272 መሆናቸውን ገልጸው፣ በእነዚህ ሁሉ አንዳንዱ ላይ የአንድም፣ የሁለትም፣ የ30ም ሆኖ በሁሉም ተቋማት በተፈታኞች በኩል የዲሲፕሊን ኬዝ ማጋጠሙን ተናግረዋል።
እንዲሁም፣ "አንዳንዶቹ ላይ ከፍተኛ ነው፤ አንዳንዶቹ ላይ የለም በሚባል ደረጃ ነው" በሚል መግለጹ ነው የሚሻለው በማለት፣ የዲሲፕሊን ችግር የተስተዋለባቸውን ተቋማት ስም ከመጥቀስ ተቆጥበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@PHARMACYRXPLUS

❤21
Azithromycin vs Erythromycin — What is the difference?
Many people think these two antibiotics are the same or can be used interchangeably, but that is not correct.
Both belong to a group called macrolide antibiotics, yet they have important differences.
Let’s understand 👇
1. Azithromycin
Azithromycin is commonly used for:
• Respiratory infections
• Typhoid fever
• Some sexually transmitted infections
• Skin infections
How it works:
It stops bacteria from growing by blocking bacterial protein production.
Dosing:
It is usually taken once daily, often for 3–5 days depending on the prescription.
---
2. Erythromycin
Erythromycin is often used for:
• Respiratory infections
• Skin infections
• Some bacterial infections in people allergic to penicillin
How it works:
It also works by inhibiting bacterial protein synthesis, preventing bacteria from multiplying.
Dosing:
It is usually taken 2–4 times daily, depending on the condition being treated.
---
Key differences
• Common use:
Azithromycin often used for typhoid and some STIs
Erythromycin used more for respiratory and skin infections
• Dosing:
Azithromycin usually once daily
Erythromycin usually multiple times daily
• Tolerance:
Azithromycin generally causes less stomach upset
Erythromycin can cause more nausea or abdominal discomfort
---
Important things to know
• Use antibiotics only when necessary and prescribed
• They do not treat viral infections like the common cold
• Always complete the full course
Remember:
Being in the same drug class does not mean they are used the same way.
Health education saves lives.
@PharmacyRxplus 💊

❤36👍14
🌻🌻 ውድ የ #PharmacyRxplus ቤተሰቦች !
ማክሰኞ ይጀምራል !!!!!
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
በክለሳችን የሚካተቱ ነገሮች
🌼🌼 Blueprint መሰረት ያለው ዝግጅት
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
🌲 COC እና Exit Exam በቀላሉ ከእኛ ጋር ይ
🌲በቀጣይ ወር ለሚሰጠው ለ Coc Exam ጥቂት ጊዜ ብቻ ስለቀረ አሁኑኑ ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii

❤14👍1
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል።
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አዲስ እና ድጋሚ ተመዛኝ የጤና ባለሙያዎች ምዝገባ በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ምዘናውን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ያጠናቀቀ መሆኑን የገለፀው ጤና ሚኒስቴር፤ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማድረግ ሊያሟሏቸው የሚገቡ ዝርዝሮችን አስቀምጧል፡፡
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ፦
➫ ቴምፖራሪ ዲግሪ
➫ የብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
➫ በ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለተፈተናችሁ ማለፋችሁን ከትምህርት ሚኒስቴር
ከ2015 ዓ.ም በፊት ከግል የትምህርት ተቋማት የተመረቃችሁ አዲስ ተመዛኞች ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የትምህርት ማስረጃችሁን ማረጋገጥ ይጠበቅባችኋል፡፡
@PharmacyRxplus

❤15
Artemether–Lumefantrine vs Ciprofloxacin — Do malaria and typhoid always occur together?
Many people believe that when they have fever, it means malaria and typhoid together. Because of this, they take Artemether–Lumefantrine and Ciprofloxacin at the same time.
But this is not always correct.
Let’s understand 👇
1. Artemether–Lumefantrine
Type: Antimalarial medicine
Used for: Malaria infection caused by Plasmodium parasites
How it works:
It kills the malaria parasites in the bloodstream.
2. Ciprofloxacin
Type: Antibiotic (fluoroquinolone)
Used for: Bacterial infections such as:
• Typhoid fever
• Urinary tract infections
• Some gastrointestinal infections
How it works:
It stops bacteria from multiplying by interfering with their DNA.
Important to know
• Malaria is caused by parasites
• Typhoid is caused by bacteria
• They are different infections
⚠️ Not every fever is malaria and typhoid together.
Sometimes the fever may be malaria alone, and sometimes it may be another infection entirely.
Taking antibiotics unnecessarily can lead to antibiotic resistance and side effects.
Proper testing and diagnosis should guide treatment.

❤28👍19😭1
COC Pharmacy_Information Booklet_2024 (2).pdf
2.1 MB
This document might help you regarding your CoC exam preparation. Have a look at it!!!
It's from 2024, but look at it's structure.
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
It's from 2024, but look at it's structure.
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
🌻🌻 ውድ የ #PharmacyRxplus ቤተሰቦች !
ተጀምሯል ተጀምሯል !!!!!
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii
ተጀምሯል ተጀምሯል !!!!!
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii
❤8🔥3😭1
🌻🌻 ውድ የ #PharmacyRxplus ቤተሰቦች !
ተጀምሯል ተጀምሯል !!!!!
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii
ተጀምሯል ተጀምሯል !!!!!
ባለፎ ባልዃችሁ መሠረት Special group ተከፍቶ ሚያዝያ ላይ ለሚሰጠው Coc exam እስከሚደርስ ድረስ አብረን ክለሳ እናደርጋለን!!
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note
🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ እና ይቀላቀላሉ !!
contact ማድረግ ይቻላል ➡️ @Sarfii
❤8🔥2
Lincomycin vs Azithromycin — What's the difference?
Many people believe that medicines that end with “mycin” belong to the same group. Because of this, some people think Lincomycin and Azithromycin are the same and can be used interchangeably.
But that is not correct.
Lincomycin
• Drug group: Lincosamide antibiotic
• Works by stopping bacteria from producing the proteins they need to grow.
Another difference is how it is usually taken. Lincomycin may need to be taken several times a day at spaced intervals depending on the formulation and medical direction.
Azithromycin
• Drug group: Macrolide antibiotic
• It also works by stopping bacterial protein production but belongs to a different antibiotic group.
Azithromycin is known for its longer action in the body, which is why it is often taken once daily depending on the strength and treatment plan.
Important point:
The fact that two medicines end with “mycin” does not mean they belong to the same drug group or should be used for the same infection.
Another common mistake:
Some people take just one capsule of Lincomycin whenever they notice a boil or whitlow. Using antibiotics casually like this is not appropriate and may contribute to antibiotic resistance.
Antibiotics should not be selected based on the name or used randomly.
Avoid self-medication.
Use medicines for their intended purposes.

❤13👍7
Pharmacy Rx plus
Photo
Ampiclox Vs Amoxicillin — Are they the same?
Many people think these two antibiotics are the same or can be used interchangeably, but that is not correct.
Both belong to the penicillin (beta-lactam) group, yet they have important differences.
Let’s understand 👇
1. Ampiclox
Ampiclox is a combination antibiotic containing Ampicillin 250 mg + Cloxacillin 250 mg (in the 500 mg capsule).
It is commonly used for:
• Skin and soft tissue infections (including those caused by Staphylococcus)
• Post-operative wound infections
• Mixed Gram-positive and Gram-negative infections
• Respiratory tract infections
• Some urinary tract infections
How it works:
Both components stop bacteria from building their cell wall. Cloxacillin is resistant to beta-lactamase enzymes produced by many staphylococci, giving extra coverage against penicillin-resistant Staph (but not MRSA).
2. Amoxicillin
Amoxicillin is a single broad-spectrum penicillin antibiotic.
It is often used for:
• Respiratory infections (e.g., ear infections, sinusitis, tonsillitis, pneumonia)
• Urinary tract infections
• Dental infections
• Skin infections
• Helicobacter pylori (stomach ulcers – often in combination)
How it works:
It interferes with bacterial cell wall formation. It has good activity against many Gram-positive and some Gram-negative bacteria, with better absorption than plain ampicillin.
Key differences
• Composition:
Ampiclox = Ampicillin + Cloxacillin (combination for broader anti-staphylococcal coverage)
Amoxicillin = Single drug (amoxicillin)
• Common use:
Ampiclox is preferred when Staphylococcus (especially beta-lactamase producing strains) is suspected or in mixed/post-surgical infections.
Amoxicillin is more commonly used for respiratory and ENT infections where Staph coverage is less critical.
Important things to know
• Use only when prescribed by a doctor
• Not effective against viral infections (e.g., common cold, flu)
• Both can cause allergic reactions in people sensitive to penicillins – inform your doctor if you have any penicillin allergy
• Complete the full course to prevent resistance
Remember:
Being in the same drug group (penicillins) does not mean they are used the same way or have identical coverage. Ampiclox adds specific protection against certain resistant bacteria that plain amoxicillin does not cover as well.

❤17👍6
Pharmacy Rx plus
Photo
🔹 COPD (Chronic Obstructive Pulmonary Disease)
• COPD is a chronic inflammatory lung disease causing airflow obstruction.
• It includes two main conditions: Chronic bronchitis and Emphysema.
🔹 Causes:
• Smoking (most common cause)
• Air pollution
• Occupational dust and chemicals
• Genetic factor (Alpha-1 antitrypsin deficiency)
🔹 Symptoms:
• Chronic cough
• Sputum production
• Shortness of breath (dyspnea)
• Wheezing
• Chest tightness
🔹 Pathophysiology:
• Narrowing of airways
• Destruction of alveoli (loss of elasticity)
• Air trapping → difficulty in exhalation
🔹 Diagnosis:
• Spirometry (Gold standard)
• FEV1/FVC ratio < 0.7 confirms COPD
• Chest X-ray / CT scan
• Arterial blood gas (ABG)
🔹 Treatment:
• Bronchodilators (e.g., Salbutamol)
• Corticosteroids
• Oxygen therapy (in severe cases)
• Antibiotics (if infection present)
• Smoking cessation is essential
🔹 Complications:
• Respiratory failure
• Pulmonary hypertension
• Cor pulmonale
• Frequent infections
🔹 Prevention:
• Avoid smoking
• Reduce exposure to pollutants
• Use protective equipment at workplace
🔹 Key Points:
• COPD is progressive and irreversible
• Most common in elderly smokers
• Early diagnosis improves quality of life
• Not fully curable but manageable

❤25
Q01, A 55-year-old male with a history of chronic heart failure presents with worsening edema and dyspnea. He is currently on lisinopril, carvedilol, and furosemide. His potassium is 5.5 mEq/L. Which of the following is the most appropriate next step in management?
A) Increase furosemide dose
B) Start spironolactone
C) Hold ACE inhibitor
D) Start hydrochlorothiazide
Q02, A 30-year-old woman with type 1 diabetes presents with nausea, vomiting, and deep, rapid breathing. Blood glucose is 550 mg/dL, and arterial blood gas shows pH 7.1. Which of the following medications is essential to treat her underlying condition?
A) Metformin
B) Regular insulin
C) Glipizide
D) Canagliflozin
Q03, A 65-year-old male with atrial fibrillation is prescribed warfarin. He is also taking amiodarone for rate control. Which of the following best describes the interaction between these drugs?
A) Amiodarone induces warfarin metabolism → decreased INR
B) Amiodarone inhibits warfarin metabolism → increased INR
C) No significant interaction
D) Warfarin increases amiodarone clearance
Q04 , A 40-year-old woman with rheumatoid arthritis presents with fatigue and jaundice. She has been on methotrexate for 6 months. Lab results show elevated AST and ALT, and bilirubin is 3 mg/dL. Which is the most likely mechanism of methotrexate hepatotoxicity?
A) Autoimmune reaction
B) Oxidative stress leading to hepatocyte apoptosis
C) Inhibition of dihydrofolate reductase → impaired DNA synthesis in hepatocytes
D) Cholestatic obstruction
Q05. A 72-year-old male with chronic kidney disease (GFR 25 mL/min) is prescribed levofloxacin for pneumonia. Which adjustment is most appropriate?
A) No adjustment needed
B) Reduce dose or extend dosing interval
C) Switch to vancomycin
D) Double the dose
ውድ የ #PharmacyRxplus ቤተሰቦች !

❤20🔥2