Pharmacy Rx plus
14K subscribers
1.76K photos
112 videos
466 files
592 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Pharmacy Rx plus
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በመረጣችሁት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት…
#COC_Examiner

COC ማለፊያ  ነጥብ በየ አመቱ ወጥ አይደለም  ይህም የሆነበት ምክንያት  ማለፊያ ነጥቡ ሚወሰነው  modified  angoff method በመጠቀም  ነው

modified  angoff method ማለት በጤና ሚንስትር  በተመረጡ subject  experts  ለያንዳንዱ ጥያቄ ከተማሪዎች ብዛት ስንቱን ይመልሳል ሚለውን ግምት በ% የሚያስቀምጡበት ነው 

ለምሳሌ ሶስት የተመረጡ experts 100 የነርሲንግ ጥያቄን የወሰዱ ተማሪዎች  ግምት ቢያስቀምጡ ለእያንዳንዱ  ጥያቄ  ከ100% ግምታቸውን  ያስቀምጣሉ  ለምሳሌ ለአንደኛው ጥያቄ  ክብደት 85,80,80 በተከታታይ % በያስቀምጡ 85+80+80/3=0.816 የመጀመሪያው  ጥያቄ  ነጥብ ይሆናል

የመጨረሻው  ውሳኔ ሁሉም ጥያቄዎች በተመሳሳይ  መልኩ ከተሰሩ በኋላ አማካይ ተወስዶ ማለፊያ ነጥቡ ይወሰናል።

ለዚህ ማንም የአመቱን ማለፊያ ነጥብ አሁን ላይ በእርግጠኛነት  ሊናገር አይችልም

source moh exam development  administration  group

share to all

@PharmacyRxplus
❤26👍2😁1
Pharmacy Rx plus
#COC_Examiner COC ማለፊያ  ነጥብ በየ አመቱ ወጥ አይደለም  ይህም የሆነበት ምክንያት  ማለፊያ ነጥቡ ሚወሰነው  modified  angoff method በመጠቀም  ነው modified  angoff method ማለት በጤና ሚንስትር  በተመረጡ subject  experts  ለያንዳንዱ ጥያቄ ከተማሪዎች ብዛት ስንቱን ይመልሳል ሚለውን ግምት በ% የሚያስቀምጡበት ነው  ለምሳሌ ሶስት የተመረጡ experts…
#update

ለየትኛውም  ፈተና የተለየ የነጥብ ቅነሳ አሳራር የለንም  ሁሉንም standard  በሆነ way የተዘጋጁ ናቸው ፈተናዎች ። የማለፊያ ነጥብ ሚወሰነው subject  experts  በተለያዩ  ዘዴዎች(angoff method ?) ለየ ትምህርት  አይነቱ ከሰሩ በኋላ ነው ።


Via moh exam administration

@PharmacyRxplus
❤5
Pharmacy Rx plus
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በመረጣችሁት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት…
#ተጨማሪ

የጤና ተመራቂዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች (ከአንስቴዥያ በስተቀር) ውጤት በቅርቡ ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴር ጠይቋል።

@PharmacyRxplus
❤7
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ  ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___

በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፦
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤26😁8
ማስተካከያ 🙏🙏

#COC Cutpoint #2018E.C

✅Pharmacy 43.7
✅Anesthesia 47.8
✅Public Health 42.8
✅Nursing 42.2
✅Laboratory 48.4
✅Midwifery 42.6
😭31❤21😁3
❤6
🚨ሰበር ዜና COC 🚨

የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ
____

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡

▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።
❤21😢1💔1
ረቂቅ መመሪያው COC ሳይፈተኑ ዲግሪ ለወሰዱ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች የተዘጋጀ ነው። - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ም/ዋ/ዳይሬክተር

ከመስከረም 2ዐ1ዐ ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ተመራቂዎች የመውጫ (COC) ፈተና እንዲፈተኑ የሚያደርግ ረቁቅ መመሪያ በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል።

በረቂቅ ማሻሻያው ላይ የትምህርት ማኅበረሰቡ እና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን መጠየቁ ይታወቃል።

COC ሳይፈተኑ ዲግሪ የወሰዱ ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች ሲባል ረቂቅ መመሪያው መዘጋጀቱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሽሻይ አማረ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ትምህርት ለመቀጠል የሲኦሲ ማረጋገጫ መኖር አንዱ መሠረታዊ መስፈርት ቢሆንም፣ ይህ ሳይሟላ ቀርቶ ለማረጋገጥ የተቸገሩ በመኖራቸው፣ መፍትሔ ለማግኘት ሲባል ረቂቅ ማሻሻያው መዘጋጀቱን ገልፀዋል።

ባለሥልጣኑ መመርያውን ተፈጻሚ የሚያደርጉት ባለድርሻ አካላት በመሆናቸው የሚመለከታቸው በሙሉ በረቂቁ ላይ ያላቸውን ሃሳብና ማሻሻያ እስከ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም በተዘጋጀ ድረ-ገፅ አስተያየት እንዲሰጡ መጠየቁን ጠቁመዋል፡፡

ማሻሻያው በዋናነት ለዲግሪ መግቢያ መስፈርት የተቀመጠውን የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሳይወስዱ በቀጥታ በዲግሪ ተምረው የተመረቁትን ወይም በዲግሪ ለመማር ከተመዘገቡ በኋላ የደረጃ አራት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና የወሰዱትን፣ በአገር ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ማናቸውም የመንግሥት እና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለፉ ተመራቂዎችን በሙሉ እንደሚያጠቃልል በመመሪያው ተገልጿል።
#tikvahuniversity
❤25
ACYCLOVIR — DOES IT TREAT GENITAL WARTS?

Many people believe that because Acyclovir is an antiviral medicine, it can treat every viral infection. That is NOT true.

Let's simplify it. 👇

What does Acyclovir actually treat?

Acyclovir works against viruses in the herpes family, including:

- Cold sores (Herpes simplex virus-1)
- Genital herpes (Herpes simplex virus-2)
- Chickenpox (Varicella-zoster virus)
- Shingles (Herpes zoster)

It works by stopping these viruses from multiplying, helping sores heal faster and reducing symptoms.

Does it treat genital warts?

No.

Genital warts are caused by the Human Papillomavirus (HPV), not the herpes virus.

Since Acyclovir has no activity against HPV, it cannot remove or cure genital warts.

So how are genital warts treated?

Treatment may include:

- Prescription creams or solutions (such as imiquimod or podophyllotoxin)
- Cryotherapy (freezing the warts)
- Electrocautery (burning them)
- Laser treatment
- Surgical removal

The best treatment depends on the size, number, and location of the warts.

⚠️ Important point

Many people confuse genital herpes with genital warts because both affect the genital area.

- Genital herpes causes painful blisters or sores and may respond to Acyclovir.
- Genital warts usually appear as small flesh-colored growths and Acyclovir will not help.

Final advice

If you notice any unusual growths, sores, or blisters around your genital area, don't self-medicate. See a qualified healthcare professional for proper diagnosis and treatment.

Not every antiviral treats every virus.
The right medicine depends on the specific virus causing the infection.

Health education saves lives

@PharmacyRxplus 💊
❤27
❤1
❤1
Pharmacy Rx plus
Photo
Nuuf barbaadaa
Dargaggeessi suuraa armaan olii irratti argamu Kun Abdiisaa kadiir eda'oo jedhama jiraataa magaalaa baatuu/ziway Ganda abboosaa irraa erga gaafa guyyaa 27/9/2018 maatii biraa bahee hin deebine maatiinis barbaadee argachuu hin dandeenye kanaaf sagalee nuuf ta'aatii namoota heddu biraan nuuf gahaatii Akka nuuf barbaadan nuuf taasisaa
Yeroo manaa bahu uffata gubbaa shurraabii gurraacha harka irraa sarara adiif diimaa qabu,surree jiinsii gurraachaa Fi caammaa gurraacha sooliin isaa adii uffatee manaa bahe naannoo sa'aatii sadiitti ;
Erga bahee hin deebine maatiinis barbaadee argachuu hin dandeenye

Haati isaa aadde faaxee Aabbilee jedhamti;Abbaan isaa immoo kadiir eda'oo jedhama

Odeeffannoo dabalataaf
Lakkofsa bilbilaa
0912163346(inispektar Ahmed koorsoo Badhaasoo-bulchiinsaaf nageenya ganda Abboosaa)
+251994806174(Kadiir eda'oo -Abbaa) siimiin ammaaf haadha abdiisaa harka Jira aadde faaxee Aabbilee jedhamti
+251939375512(Badhaasoo Aabbilee -Obboleessa haadhaati)

            አፋልጉኝ
ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየው ወጣት አብዲሳ ካዲር ኤዳኦ ሲሆን፣ ከአቦሳ ቀበሌ (የባቱ/ዝዋይ ከተማ ነዋሪ) ቤተሰቡን ጥሎ ከሄደበት ጊዜ ጀምሮ አልተመለሰም።
ከቤት ሲወጣ እጅጌው ላይ ነጭ እና ቀይ መስመሮች ያሉት ጥቁር ሹራብ፣ ጥቁር ጂንስ ሱሪ እና ጥቁር ጫማ (ነጭ ሶል ያለው) ለብሶ ነበር፤ ከቤት የወጣውም በግምት በሶስት ሰዓት አካባቢ ነው።
እስካሁን ስላልተመለሰ ቤተሰቡ ሊያገኘው አልቻለም።

እናቱ ወ/ሮ ፋጤ አቢሌ፣ አባቱ ደግሞ ካዲር ኤዳኦ ናቸው።

ለተጨማሪ መረጃ፡-
የስልክ ቁጥሮች
0912163346 (ኢንስፔክተር አህመድ ኮሮሶ በዳሶ - የአቦሳ ቀበሌ የአስተዳደር ደህንነት ኃላፊ)
+251994806174 (ካዲር ኤዳኦ - አባት) - ስልኩ በአሁኑ ወቅት በአብዲሳ እናት ወ/ሮ ፋጤ አቢሌ እጅ ይገኛል።
+251939375512 (በዳሶ - የእናቱ ወንድም)
❤10
❤5
Pharmacy Rx plus
Photo
Omeprazole + Cimetidine — Can They Be Taken Together?

Many people with ulcers or severe heartburn take Omeprazole and Cimetidine at the same time.

Some even believe:

"If one reduces acid, taking two together must work better."

But is that true?

Let's simplify it.

What Does Omeprazole Do?

Omeprazole belongs to a group of medicines called Proton Pump Inhibitors (PPIs).

It works by blocking the acid pumps in the stomach, greatly reducing the amount of acid produced.

It is commonly used for:

- Peptic ulcers.
- Acid reflux (GERD).
- Gastritis.
- H. pylori treatment (with antibiotics).
- Protection against ulcers caused by some painkillers.

Its effect lasts for about 24 hours or longer.

What Does Cimetidine Do?

Cimetidine belongs to another group called H₂-receptor blockers (H₂ blockers).

It also reduces stomach acid, but it works by blocking histamine (H₂) receptors that stimulate acid production.

It is used for:

- Ulcers.
- Heartburn.
- Acid reflux.

However, it is generally less potent than Omeprazole.

So What's the Problem?

Both medicines are trying to achieve the same goal—reducing stomach acid.

For most people:

• Taking them together offers little or no additional benefit over using Omeprazole alone.

Instead, it may:

- Increase unnecessary medication use.
- Increase the risk of side effects.
- Increase treatment costs.

Another Important Issue

Cimetidine interacts with many medicines.

It can increase the levels of drugs such as:

- Warfarin.
- Phenytoin.
- Theophylline.
- Some antidepressants.

This makes Cimetidine a medicine that should be used with caution.

Are They Ever Used Together?

Sometimes, a specialist may prescribe an H₂ blocker at bedtime for selected patients who still produce excess stomach acid overnight despite daytime PPI treatment.

This is not routine and should only be done under medical supervision.

Take Home Message

For most people, Omeprazole alone is sufficient.

Adding Cimetidine usually does not make ulcer treatment or acid reflux treatment more effective and may expose you to unnecessary risks.

Don't combine acid-reducing medicines unless your healthcare provider specifically recommends it.

Health education saves lives


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤32🥰2😢1
Pharmacy Rx plus pinned «Omeprazole + Cimetidine — Can They Be Taken Together? Many people with ulcers or severe heartburn take Omeprazole and Cimetidine at the same time. Some even believe: "If one reduces acid, taking two together must work better." But is that true? Let's…»
Pharmacy Rx plus
Photo
WORMS 🪱 — CAN THEY ENTER THE BRAIN?

Many people have heard frightening stories like:

"Ordinary worms can travel from the stomach into the brain."

Is this really true?

The answer is Yes—but not all worms.

Let's explain.

Can worms enter the brain?

Most common intestinal worms (like roundworms, pinworms, and hookworms) remain inside the intestines and never reach the brain.

However, some specific parasites can spread to the brain under certain conditions.

Examples include:

- Pork tapeworm (Taenia solium)
- Toxocara (dog or cat roundworm)
- Echinococcus (hydatid tapeworm)

These are not the same as the common worms many people treat at home.

How do they get there?

Some parasite eggs are swallowed through contaminated food, water, or dirty hands.

After hatching, the larvae can enter the bloodstream and travel to different organs—including the brain.

What can happen?

When these parasites reach the brain, they may cause:

- Persistent headaches
- Seizures (fits)
- Confusion
- Weakness of part of the body
- Vision problems
- Increased pressure inside the skull

In some people, there may be no symptoms for months or even years.

Does every worm infection spread to the brain?

No.

Most worm infections never reach the brain and can be treated successfully with the correct deworming medicine.

Brain involvement is uncommon and usually occurs with certain parasites or after swallowing their eggs.

Can it be prevented?

Yes.

You can reduce your risk by:

- Washing your hands before eating.
- Cooking pork thoroughly.
- Washing fruits and vegetables properly.
- Drinking clean water.
- Deworming pets regularly.
- Taking deworming medicines only when appropriate and as advised by a healthcare professional.

Important

If someone has repeated seizures, severe headaches, or unexplained neurological symptoms—especially in areas where these parasites are common—they should seek medical care promptly. Brain infections caused by parasites require proper diagnosis and specific treatment.

Health education saves lives.

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤23😭2