Pharmacy Rx plus
Photo
አስደሳች ዜና‼️
የኮሮናቫይረስን ለማከም ይረዳል የተባለው መድኃኒት በስፋት ሊመረት ነው
የኮሮናቫይረስን ለማከም ይረዳል የተባለውን የሙከራ መድኃኒት በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አገራት ለማዳረስ በሚያስችል መጠን እንዲመረት ለማስቻል ከተለያዩ መድኃኒት አምራች ተቋማት ጋር ስምምነት ተደረሰ።
ሬምዴሲቬርየተባለውና ለኢቦላ በሽታ ህክምና ሲውል የቆየውን መድኃኒት ባለቤት የሆነው ኩባንያ ነው መድኃኒቱ በስፋት እንዲመረት በተለያዩ አገራት ከሚገኙ መድኃኒት አምራቾች ጋር ስምምነት ጠፈራረመው።
በዚህም መሰረት የጸረ ቫይረስ መድኃኒቱን በማምረት በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ 127 አገራት ለሽያጭ እንዲያቀርቡ ፈቃድ ያገኙት በህንድና በፓኪስታን ውስጥ የሚገኙ አምስት የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ናቸው።
#Source _ #CNN
@PharmacyRxplus

75. A group of scientists working on drug discovery and development from plant source performed size reduction of the plant extract before extraction. The next step in the process is to isolate the active constituents from the dried and powdered plant. They require obtaining a more concentrated extract by soaking the extract and flushing with a fresh solvent.
What is the best extraction procedure they should employ for this purpose and reason ?
(A) Distillation
(B) Maceration
(C) Percolation
(D) Counter-current extraction
76. A Pharmaceutical technologist who is working in a research and development unit is planning to prepare a dosage form, with a fast onset of action, for emergency treatment.
Which tablet formulation is more suitable for this situation and reason ?
(A) Chewable
(B) Enteric coated
(C) Effervescent
(D) Super disintegrating
#ExitExam and #Coc
#Source : ➡️Rx special class Questions Group

👍30❤5