Sami dish installation
2.22K subscribers
32 photos
5 files
6 links
ጥያቄ፣ሀሳብ እና አስተያየትዎን ያድርሱን 👇👇👇👇👇
@samidish1
Download Telegram
⭕️CANAL + በተመለከተ መረጃ ላድርሳችሁ
💥CANAL + ሀገራችን ላይ ከሞላ ጎደል ሽያጭ ጀምረዋል።

💥ደስታ package በ ወር 250birr
💥ፌሽታ Package በ ወር 500birr
💥አሪፍ የሀገር ውስጥ መዝናኛ እና የውጪ አሪፍ አሪፍ ቻናሎች አሉት።

✅የ CANAL+ ዲኮደር ከ Canal+ ቻናሎች ውጪ
❌Nilesat
❌Ethiosat
❌Yahasat 52.5°
❌Amos4W ሆነ ሌላ ሳተላይት ያሉ ቻናሎችን አይሰራም።

⚠️ማወቅ ያለባቹ ነገር Canal + ላይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማግኘት አትችሉም ።

✅ስትገዙ የዲሽ #ሰሀን #LNB እና #ገመድ በነፃ ታገኛላቹ ይላል ያገኘዉት
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation