Veronica Melaku
ከፅምዶ ጋር ግንባር ፈጥሬ አማራን ነፃ አወጣለሁ የሚል አማራ (ፋኖ) ካለ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት!! በግብፅ፣ በኤርትራ እና በአልቡርሃን እየተገፋ አማራን ነፃ ሊያወጣ አይችልም!!
ትናንት የገፋቸው የራሱ ወንድሞች ይሔው ለአገዛዙ ለመስራት ተገደዱ!! ከወገናቸው ለአገዛዙ ያደሉት በተፈፀመባቸው ክህደት እና ስም ማጥፋት ዘመቻ ምክንያት ነው!!
የትናንት ፋኖዎች የዛሬ Amhara peace force (APF) ሁነው ተከስተዋል!! ሁሉም ነገር Cause and effect ቱ እየታየ መደረግ አለበት!! ግዙፍ ሀይል ተመስርቶ መሸነፍ እንደይመጣ አሁንም እየታረሙ መቀጠል ይገባል!!!
ማንም የቆመ ቢመስለው እንደይወድቅ ይጠንቀቅ....
የትናንት ፋኖዎች የዛሬ Amhara peace force (APF) ሁነው ተከስተዋል!! ሁሉም ነገር Cause and effect ቱ እየታየ መደረግ አለበት!! ግዙፍ ሀይል ተመስርቶ መሸነፍ እንደይመጣ አሁንም እየታረሙ መቀጠል ይገባል!!!
ማንም የቆመ ቢመስለው እንደይወድቅ ይጠንቀቅ....
👏11🖕4❤2
ፋሽስታዊ ሀይሉ ለራሱ መዳኛ ብሎ በከፈተው የጎረቤት ጦርነት የሚቀየር አቋም የለኝም!! ከማንኛውም አካል ጋር (ሳይጣንም ቢሆን) ተባብሮ (ትብብሩን እየደገፍኩ አይደለም) መገንደስ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው!!
❤11👍1👎1
የአፋብን ቀሽም ጥምረት ውድ የአማራ ልጆች በትግራይ ምድር በከንቱ እንዲሰው እያደረገ ይገኛል!!
በስህተት ላይ ስህተት አትስሩ!!
በስህተት ላይ ስህተት አትስሩ!!
👎23💔8❤7👍2
7ቱ አብይ አህመድ ቅርሻቶች
---------------------------------
1) ትግሬው አፄ ዮሐንስ የጎጃምን ህዝብ ጨፈጨፈ
2) አማራ የአሰብን ወደብ ሊቀማችሁ ስለሚችሉ አትመኗቸው ብሎ ለኤርትራ ባለስልጣናት የተናገረው
3) ኦሮሞን ነፍጠኛው መልሶ እንደይገዛህ መንግስቱ ያንተ ነው!!
4) አፄ ዩሐንስ ከቀላ ሱዳን ጋር ለምን ትተባበራላችሁ!
5) የተፈጥሮ ጋዝ አወጣንና ወደብ አገኘን(ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል)
6) ስለአሰብ ጉዳይ ምንም መረጃ ማግኘት አልቻልኩም!!
7)ጁንታ የተበተነ ዱቄት ነው፤ መቀሌን እንደበሻሻ አድርጊያታለሁ!!
እስቲ እናንተም ጨምሩበት

👍19❤10
ኢትዮጵያ በአለም ታሪክ ተደርጎም ታስቦም የማይታወቅ ዘመቻ እየተደገ ነው፤ ስጋ ቤቶች ላይ አድማ ማድረግ 😂😃😃
እስቲ መጀመሪያ ስጋ ብሉ ምናልባት አንጎላችሁ protein አንሶት ማገናዘብ ተስኗችሁ እንዳይሆን!!
እስቲ መጀመሪያ ስጋ ብሉ ምናልባት አንጎላችሁ protein አንሶት ማገናዘብ ተስኗችሁ እንዳይሆን!!
❤18👎9😁9👍8
በመላው ሀገሪቱ ለተፈጠረው መንግስት የለሽነት በተወሰኑ ቦታዎች በተተከሉ ዘንባባዎችና መብራቶች የምትሸፍነው አይደለም!! መንግስት የለም ግልፅ ነው!! ግን የመንግስትን ቦታ የሸፈነ ጥፍራም ድርጅት (ቀይ ባህር እያለ የሚያለግ) አለና እርሱን ለማስወገድ ሁሉም ይረባረብ!!
❤17👍12😁2👎1
በኦርቶዶክስ አማኞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ የምታስፈፅመው ራሷ ቤተክርስቲያኗ ናት! ቢያንስ 40% አስተዋጽኦ እያደረገች ትገኛለች!!!
እርሷ ከበርቴ ዲያቆናትን (ሌ**) እያሽሞነሞነች መዳር ሁኗል ስረዋ!!
መፍትሔ
ማንኛውም ይመለከተኛል የሚል አካል ሁሉ ወደ አሜሪካ ፖስታ በመላክ፣ በሁሉማ የሚዲያ አማራጮች ላይ የአሜሪካ ተቋማት መማፀን፣ በሁሉም የአለም ሀገራት ቅድመ ሁኔታ የተቀመጠበት ሰልፍ ማካሔድ፣ የአሜሪካ መንግስት ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ 24/7 የኢምባሲው በር ላይ ሰልፍ ማድረግ ወዘተ...
እነዚህ ሁሉ ጉዳዮች በሚካሔዱበት ወቅት በመላው አለም የሚገኙ አጥቢያዎች ራሳቸውን ጥቁር አልብሰው ምላሽ እስኪገኝ አገልግሎት ማቆም አለቀ!!!

❤19👍12
አንዳንዴ 300 እና 400 አመት ወደ ኋላ ከቀረ ደናቁርት የፖለቲካ ማህበረሰብ ጋር ምን አዛዛገኝ እላለሁ!!ሖሖሖሖሆሆሆ
ግን ደ ግሞ የሚሆነውን ስታይ ...ጥርርስህን ነክሰህ ቀጥል ይለኛል
ግን ደ ግሞ የሚሆነውን ስታይ ...ጥርርስህን ነክሰህ ቀጥል ይለኛል
👍24❤1👎1
በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ሀይቅ ከተማ ጃሪ (ቱርክ) የተፈናቃዮች ካምፕ አገዛዙ በፈፀመው ጥቃት 14 ንፁሐን ተፈሲገደሉ 22 ከባድና ቀላል ጉዳት ደረሰባቸው፤ ከጠዋት 5፡30 ሰሀት ላይ በተፈፀመው ተከታታይ የድሮን ጥቃት እና የመድፍ ድብደባ በመጠለያ ካንፑ ውስጥ የነበሩ ንፁሓን በአሳዛኝ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል!!
💔3❤1
Veronica Melaku
በኦርቶዶክስ አማኞች ላይ እየተፈፀመ ያለውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ የምታስፈፅመው ራሷ ቤተክርስቲያኗ ናት! ቢያንስ 40% አስተዋጽኦ እያደረገች ትገኛለች!!! እርሷ ከበርቴ ዲያቆናትን (ሌ**) እያሽሞነሞነች መዳር ሁኗል ስረዋ!! መፍትሔ ማንኛውም ይመለከተኛል የሚል አካል ሁሉ ወደ አሜሪካ ፖስታ በመላክ፣ በሁሉማ የሚዲያ አማራጮች ላይ የአሜሪካ ተቋማት መማፀን፣ በሁሉም የአለም ሀገራት ቅድመ ሁኔታ የተቀመጠበት…
ቆቡን እያሽሞነሞነ የሴት ዳሌ ሲያማርጥ የሚወልን አለሌ ጳጳስ ብሎ መጥራትን እስካላቆምን ድረስ ግድያው አይቆምም!!
እነርሱ የሚያሳስባቸው በዓለ ሀምሳን ማክበር!!
እነርሱ የሚያሳስባቸው በዓለ ሀምሳን ማክበር!!
❤13