'' የዳዊትን የሰሎሞንን የይሁዳን የእስራኤልን ነገሥራት ሁሉ መንግሥት ሀብት ጌትነትና ገናንነትንም አሰብሁ፡፡ የነቢያትን መመረጽ የሐዋርያትንም ጸጋ ክብር አሰብሁ የሰማዕታትን የመጋደላቸውንም ዋጋ የደናግል የመነኮሳት የትዕግሥታቸውን አሳብ አሰብሁ፡፡ እንዳንቺ ያለ አላገኘሁም፡፡''
(አርጋኖን ዘእሑድ 2:8)
❤4🥰1
" ከሰማይ ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።"(ዮሐ 3:13)
ሰማይ የተባለው ክብሩ ነው። አዎ በስልጣኑ በሀይሉ ወደ ሰማይ ያረገው የወጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። " አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።"(መዝ 47:5) ቅዱሳን ወደ ሰማይ ቢወጡ ቢያርጉ በእግዚአብሔር ስልጣን ነው። አስቡት በአንድ ቀን እንኳ ቅዱሳን መላዕክት ወደ ሰማይ ይወጣሉ ይወርዳሉ። " ከሱራፌልም አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፥ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው ፍም ነበረ። "(ትንቢተ ኢሳ 6:6)--" ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ። "(ዳን 9:21) "13 በአልጋዬም ላይ በራሴ ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ አንድ ቅዱስ ጠባቂ ከሰማይ ወረደ። "(ዳን 4:13) እንዲል።
አንድም " ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።" ማለቱ ከሰማይ ከወረደው በቀር - በፍቃዱ ከሰማያት ወርዶ ከተወለደው #ከኢየሱስ በቀር - ወደ ሰማይ - ወደ ቅድስት ድንግል ማርያም #ሰማይ የተባለችው እመቤታችን ናትና - የወጣ የለም - በማህጸኗ ያደረ የተወለደ የለም ማለቱ ነው። ይህም ጌታችን የእመቤታችንን ዘላለማዊ ድንግልናዋን መሥክሯል።
ይቆየን።

❤6
በዕውነት መመስገን ይገባሻል ለማለዳው ኮከብ ምሥራቅ ሆነሻልና በዕውነት መደነቅ ይገባሻል፡፡
ለጥምቀት ልጆች መመከያ ሆነሻልና፡፡ በዕውነት ብፅዕና ይገባሻል፡፡ ለሃይማኖት መሠረት ጽናት
ሆነሻልና፡፡
( አርጋኖን ዘረቡዕ ምዕ 1፤3 )
❤4🥰1
መንፈሳዊት መርከብ ሆይ፡፡ ድንግልናዊት መፆር ሆይ፡፡ ከክፉ ዘመን መከራ አድኝኝ፡፡
አርጋኖን ዘረቡዕ
❤3
🌸🌸🌸 “ወንድሞቼ! አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ” (ቅዱስ ቶማስ) 🌸🌸🌸
◈ ቅዱስ ቶማስም የያዘውን ያውቃልና ጸጥ ብሎ የቅዱስ ጴጥሮስን ተግሳጽ ሲሰማ ቆየ፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ተቈጥቶ የእመቤታችንን ክቡር ሥጋ ለቅዱስ ቶማስ ለማሳየት ሔዶ መቃብሯን ቢከፍት የእመቤታችንን ሥጋ ሊያገኘው አልቻለም፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ደንግጦ ቆመ፡፡
✥ ቅዱስ ቶማስም ‹‹ወንድሞቼ! አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ›› ብሎ እመቤታችን የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል፡፡ ይህ ሰበንም ሊቁ በመልክዓ ማርያም ድርሰቱ “ ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፣ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘአሣበ ሤጡ ዕፁብ …እመቤቴ ማርያም ሆይ ዋጋው እጅግ ብዙ በሆነና መዓዛው በሚጣፍጥ ሽቱ በሐዋርያት እጅ ለተገነዘው ንጹሕ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል፡፡” እንዳለው ቅዱሳን ሐዋርያት ሞገሳቸውን እመቤታችንን ለመቅበር የገነዙበት ነበር፡፡
◈ እነርሱም በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤና ዕርገት እየተደሰቱ ሰበኑን ለበረከት ተካፍለውታል፡፡ በየሀገረ ስበከታቸውም ሕሙማንን ሲፈውሱበትና ገቢረ ተአምርሲያደርጉበት ኖረዋል፡፡ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚያስተምሩን በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆኑ በሚይዘው መስቀል ላይ የሚታሠረው መቀነት መሰል ልብስ፤ እንደዚሁም አባቶች ካህናት በመስቀላቸው ላይ የሚያደርጉት ቀጭን ልብስና በራሳቸው ላይ የሚጠመጥሙት ነጭ ሻሽ የእመቤታችን ሰበን ምሳሌ ነው፤ቅዱሳን ሐዋርያት ለበረከት ተካፍለውታልና፡፡
🌸 እኔም ቅዱስ ቶማስ ነኝ እመቤታችን በክብር ስታርግ በመንፈሳዊ ዓይን ዛሬ ላይ ሆኜ አይቻለሁ።

❤2
ይህን ያውቁ ኖሯል?... ማርቲን ሉተር ስለ እመቤታችን፦
✔ 'Mary is the Mother of Jesus and the Mother of all of us even though it was Christ alone who reposed on her knees. - በጉልበቷ ላይ ያረፈው እርሱ ክርስቶስ ብቻ ቢሆንም ማርያም የኢየሱስ እናት ብቻ ሳትሆን የሁላችንም እናት ናት።' (Luther; sermons on Christmas 1529)።
የፕሮቴስታንት መስራች ሉተር፥ ፕሮቴስታንትን ከመሰረተ ከ5 አመት በኋላ (በ1522 ዓ.ም) ስለ እመቤታችን የተናገረው ንግግር ይህ ነበረ...
'' Today the festival of our dear Lady, the Mother of God, is observed to celebrate her death and departure above...'' ( Luther - 1522 A.D)
"ድንግል ማርያም በመንግሥተ ሰማያት እንደሆነች ጥርጥር የለውም። እንዴት እንደሆነ አናውቅም።" ( ማርቲን ሉተር )
Perhaps [Luther] believed in the Assumption of Mary too. In his sermon of August 15, 1522, the last time he preached on the Feast of the Assumption, he stated: "There can be no doubt that the Virgin Mary is in heaven. How it happened we do not know. And since the Holy Spirit has told us nothing about it, we can make of it no article of faith... It is enough to know that she lives in Christ."-Martin Luther (Sermon, Feast of the Assumption of Mary, 1522)
የፕሮቴስታንት መስራቹ ማርቲን ሉተር ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤና እርገቷ የተናገረው ነው።
እርሱ ምሥጢሩን አላወቀም። ግን አስቀድመው ነቢያት ትንቢት ተናግረው ነበረ። ሐዋርያት ደግሞ ይህንን ድንቅ ነገርን አይተዋል ፤ እኛም እናምናለን።

❤3👍2
ስብሐት ለእግዚአብሔር ተብሎ ለምን ስብሐት ለማርያም ይባላል?
ይህ የእግዚአብሔርን ምስጋና ለእመቤታችን መስጠት አደለም። ስብሐት ለእግዚአብሔር ሲባል አምልኮ ነው( ስለፈጠርከን ስላዳንከን ወራሽ ስላደሰከን) እናመሰግናለን እያልን የምናመሰግነው። ስብሐት ለእመቤታችን ሲባል የአክብሮ ምስጋና ነው ልክ ቅዱስ ገብርኤል እንዳመሰገናት እርሷም እንዳለችው ሉቃ 1:49። የሚበላውን ሥጋ የሚጠጣዎን መጠጥ ስለወለደች ስብሐት ለማርያም ይባላል።
አብራ ከእግዚአብሔር ጋር መጠራቷ የእግዚአብሔርን ምስጋና ለእርሷ አያሰጠውም።
ለምሳሌ
“ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ። ጤና ይስጣችሁ።” — ሐዋርያት 15፥28-29
ሐዋርያት ራሳቸውን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ጠቅሰው #ፈቅደናል ስላሉ እኩል ናቸው ማለት እንዳልሆነ ስብሐት ሲባል ሁሉ አምልኮ እንዳልሆነ መረዳት ተገቢ ነው።

❤5👏2
“አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።”
— ያዕቆብ 1፥26
❤6
ቅዱሳን ከሞቱ በዋላ ያማልዳሉ?
“በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።”— ራእይ 6፥10
🌼 ይህን ልመና የለመኑት በሥጋ ያረፉ ቅዱሳን ናቸው። ስለፈሰሰው ደማቸው እውነተኛ ፍርድን ከጌታ ጠየቁ። በሥጋ ሳይኖሩ ይህን ጥያቄና ልመናን ማቅረብ ከቻሉ ለኛ ለሰው ልጆች ጸሎት እንደሚያቀርቡ ትልቅ ማሳያ ነው።
ቅዱሳን ከሞቱ በኃላ በምድር ስላለው ነገር አያውቁም ማለት ሞኝነት ነው። እንደውም እውቀታቸው የበለጠ ይጨምራል እንጂ።
“ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።”— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥12

❤5🥰2
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
⁵ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
⁶ ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
@WwEotc

❤5
የሱርያልና የፋኑኤል የራጉኤልና የአፍኒን የሰማይም መላእክት ሁሉ በረከት የ፬ቱ እንስሳ የ፳፬ ካህናተ ሰማይ በረከት የመላእክትም ማህበር ሁሉ በረከት እንዲያርፍብኝ ለምኝልኝ፡፡
(አርጋኖን)
❤4
1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ የማያምኑ ስለ ሆኑ በቃሉ ይሰናከሉበታልና፤ ለዚህ ደግሞ የተመደቡ ናቸው።
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።
❤3👏2
“በበሽታ ሁሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል፡፡ (ሄኖክ ፲፥፲፫)
❤5
ሩፋኤል ማለት እግዚአብሔር ፈዋሼ ነው ማለት ነው። ከዚህ ስሙ ከሚፈውስ መልአክ ጌታ ኢየሱስ ምህረቱን ይላክልን በየ ሐኪም ቤቱ የተኙ ወገኖችን ይማርልን።
🌼
🌼
❤12