ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.65K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Car Gold Let's go

https://t.me/catgoldminerbot?start=club_1002069821406_444033401

Hey there! Ever tried Cat Gold Miner? 🐱💰 It's a blast! Wanna team up and dig for treasures together?
👍2😢1
Congratulations 🎉

UQBCq251soUnz1l6V_sbXnEF2FCX-6N51XnruI2fjGRv4pWy

And

UQA7-DozLvHLvgvnccGCuaCyVK09O-Z_2zgePWMi2R9zimc0

The Two New ETN OGs

There is a VIP Chat 😜

Talk to ETN DUROV
🔽 (It's a bot)

@Etn_gatekeeper_bot

He will put you in the Chat
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🙏1
If you have this in your wallet....
Use the bot @Etn_gatekeeper_bot
And join the chat
😢2
I swear TON STATION is like The Terminator IT GOES DOWN BUT SAYS

I'LL BE BACK (ARNOLD SCHWARZENEGGER VOICE) AND IT DOES
👍11
💬አስባችሁታል: እስካሁን ባለው ሁነት ከህዳሴው ግድብ ላይ የሚገኝን (excess) ሀይል በመሸጥ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ወደ18% በመቶ ገቢው ከቢትኮይን ማይኒንግ እንዲሆን አድርጓል።

🔖ከወራት በፊት በየዓመቱ ለአምስት ተከታታይ አመታት የሚደረግ የታሪፍ ጭማሬ እንደሚኖር ድርጅቱ ያሳወቀው ከዚሁ የቢትኮይን ማይኒንግ ፍላጎት የማደግ ሁነት ጋር ይይዛል የሚል የግል ግምት አለኝ። ዞሮ ዞሮ አሁን ቢያንስ ከዚህ ቴክኖሎጂ ማግኘት የሚገባንን ትሩፋት ግማሹን እያሳካን እንደሆነም አምናለው።

ℹ️የመንግስት ድጋፍ: ፍላጎትና ጥረት እንዳለ ሆኖ ግማሹ የኛ የህዝቡ ሀላፊነት ጭምርም መሆኑ ግን ልብ ይሏል። ፋይናንሳዊ ሁነቶችን ስለሚያካትትም ጥንቃቄ የሞላበት አካሄድ ስለሚጠይቅ የቢትኮይን ባቡር እልም ሳይልብን በተቻለን ታትረን ስለቴክኖሎጂው ትምህርቱን ማስፋፋት: በየቤታችን ስለጉዳዩ ማውራት: እርስ በእርስ መንቃት: አዎንታዊ እና አሉታዊ ጎኑን በመለየት ራሳችንን በእውቀቱ ማብቃት እንደአገር ልንጠቀም የምንችልበት ብቸኛ መንገድም እንደሆነ አምናለው።

❓እኔ የበለጠ ለመማር የማውቀውንም ለአገሬ ልጆች ለማስተማር ዝግጁ ነኝ። እናንተስ?

💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆23👍9🔥5🙏3⚡1
Claim every 3hrs..

Backed by big exchanges like Binance don't miss it

https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_444033401_inviteEarn
🔥4
Join Us Live Guys.
መሰውር S01E03 : የክሪፕቶከረንሲ ስካሞች ምንድናቸው? ራሳችንንስ እንዴት እንጠብቅ? - ጥልቅ ዳሰሳ እና ትምህርታዊ ውይይት

https://x.com/i/spaces/1jMKgBeAlnWxL
👍1
🔖
በዚህ #thread በክሪፕቶ spaceሱ ውስጥ ያሉ የትኛውንም አይነት ጥናቶች ለማድረግ የሚጠቅሙ ግብዓቶች ተዘርዝረዋል።የየትኛውም ግለሰብ እርዳታ ሳያስፈልግህ፤ የትኛውም ሰው እውቀት ላይ ሳትንጠለጠል ራስህን ማውጫ ስጦታዬን እነሆ።

🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1745818324313706514?t=11SvAIAsXhBaON9ucV409Q&s=19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍5🔥2🏆1
Update new Staking pool

https://t.me/money_dogs_bot/money_dogs?startapp=Ql1GRu4U
Who let the Money Dogs out?
🔥3
MoneyDogs wallet what do you think
What do you think 🤔
👍1
Nice UI UX? Yes no ?


Told you
https://t.me/ET_Apps/5254
🔥3👍1
👍3🔥1
ETN Daily is your go-to destination for all things blockchain and cryptocurrency. As a leading media outlet, we specialize in delivering the latest news, insights, and analysis from the rapidly evolving world of Web3 technology. Our mission is to keep our readers informed, empowered, and ahead of the curve in this digital revolution.

With a focus on providing accurate and timely information, we cover the following key categories:

- Crypto: Stay updated on the global cryptocurrency market, from major price movements to emerging tokens, regulatory changes, and technological advancements.

- TON: Dive deep into the TON (The Open Network) blockchain, exploring its innovations, ecosystem developments, and groundbreaking projects reshaping the crypto space.

- Blockchain: Discover the latest trends and applications of blockchain technology, spanning industries like finance, healthcare, education, and beyond.

- Airdrops: Learn about the most lucrative and promising airdrop campaigns, including tips and strategies to maximize your rewards in the crypto world.

- ETN Ecosystem: Get exclusive insights into the ET Netsa Coin ($ETN) ecosystem, from governance and NFTs to utility projects like ETN DNS, ETN Hosting, ETN Learn, and more.

At ETN Daily, we are committed to delivering high-quality content that educates, inspires, and empowers our audience. Whether you're a blockchain enthusiast, a crypto investor, or a curious learner, we aim to be your trusted source for navigating the future of decentralized technology.
2👍5🔥2
I think now we can confirm

TON Station been working with Merigeta
👍5😢2🔥1
#Repost
💭የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር

ብራዳ: ምናልባት ምናልባት ለዚህ የፋይናንስ ጡዘታዊ ዓለም አዲስ ከሆንክ የዛሬው የማለዳ ጭዌዬ ላንተ ነው።

🔖ብዙዎች የሀብት ማካበቻ ቁልፉ: በአንድ ለሊት ማማውን መርገጫ ክንፉ: በአንድ ሳምንት የላምበርጊኒ መሪ መጨበጫ መዳፉ እንደሆነ በየሶሻል ሚዲያው የሚስሉልህ የትሬዲንግም ሆነ የዲጂታል ፋይናንስ ዓለም ከሚታሰበው ሁሉ በላይ ግልባጭ ተቃራኒ መንታው ነው።

📌ይህን ስልህ በትሬዲንግ ወይም በክሪፕቶው ዓለም ብር አይሰራም ፈፅሞ ልልህ አይለደም። እዚህ ጋር ብነግርህ ላታምነኝ የምትችለውን መጠን በዓለም ዳርቻ ሁሉ በዚች ሰዓት በዚች ደቂቃ በዚህ መስክ ብዙ ሰዎች ብዙ ሚሊየኖችን እየሰሩ ነው።

📣ይልቅስ የአንተን ሰዋዊ ተፍጥሮ ስስ ጎን በመጠቀም በዚች ጡዘቷ በበዛበት ዓለም አቋራጭ ጎዳናውን የሚያሳይ ቁልፍ አለን በሚል ከአመንክዮ በራቀ ተልካሻ መሸወጃ እሳቤ በ3 ቀን ሸሚዝህን ብቻ አይደለም ህይወትህንም ቀይር የሚሉህ 'አዋቂ' ነን ባዮች ካንተ በሚቀበሏት ጨላ የራሳቸውን የተቆላለፈ ህይወት ሊከፍቱበት እንደሆነ እውቅ። ያንተን የሲግናልና የኮርስ ርዝራዥ 50 እና 100 ዶላር ለመለቃቀም ሲሉ ትርፋቱን ከመጠን በላይ አግዝፈው ሊያሾፉህ የሚጥሩትን 'ማዳመጫዬ ጥጥ ነው!' በሚለው የ90s ብሂል እለፋቸው።

⚠️እናማ አውቀህም ንቃ። ነቅተህም ተማር። ተምረህም ራስህን ለውጥ። ተለውጠህም ላይህፍህን ቀውጥ።

ብሮስኪ እና ምን ልልህ መሠለህ?!  . . በዚህ የኪስ ተኩላ በሞላበት መስክ አሰፍስፈው ሊበሉህ ከሚጠባበቁ ጥርሶች ለማምለጥ መጀመሪያ ራስህን በእውቀት: በዲሲፒሊንና በስነልቦና መገንባትህን አረጋግጥ። ራስህ ላይ ስራ: ስለምትገባበት መስክ አጥና። ስትገባ ምንጭ የመሰለህ ዘርፍ ውቅያኖስ ሆኖ እንዳያሰጥምህ ስጋ . . . ይኸው ነው።

ፏ ብልጭ ያለችዋን ጁም'ዓ በያላችሁበት።
💚💛❤️

#bitcoin #crypto #forex #signal #scam #pyschology
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍8🔥2🎉2