Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.76K photos
228 videos
155 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
#ለነገ_ተስፋዎች 🌟

በዛሬው ዕለት ከነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋዎች ከሆኑ ሕጻናትና ታዳጊዎች ጋር በደስታ የተሞላ ውብ ጊዜ አሳልፈናል።

ከመዝናኛ ባሻገር ታዳጊዎቹ በAI ኮዲንግና ውድድሮች እንዲሁም በተለያዩ አዝናኝና ትምህርታዊ ዝግጅቶች የፈጠራ ችሎታቸውን፣ ዕውቀታቸውንና የወደፊት ራዕያቸውን አሳይተዋል።

ባለብሩህ አዕምሮ፣ በልዩ ተሰጥኦና በፈጠራ ችሎታ የተሞላችሁ ታዳጊዎች በእናንተ ኮርተናል!

የወደፊቱ ኢትዮጵያ በእናንተ እጅ ናት በዕውቀትና በፈጠራ እየተመራችሁ ለሀገር የሚጠቅም ታላቅ ተስፋ እንድትሆኑ እንመኛለን።

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ

🌼 መልካም አዲስ ዓመት!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤50👍28💯3🙏2👏1🏆1
Live stream started
Live stream finished (30 minutes)
🎁 🌼 አደይ አበባ የሞባይል ጥቅል በአዲስ ዓመት!!

ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም!

🌼 መልካም አዲስ ዓመት!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍21❤16🥰2👌2
የአዲስ ዓመት ግብይትዎን በቴሌብር ይፈጽሙ፤ 5% ተመላሽ ያግኙ!

🎂 በተመረጡ ኬክ ቤቶችና
🛒 ሱፐርማርኬቶች

የሚያስፈልግዎን ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

የሱፐር ማርኬቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/3XzJHh9
የኬክ ቤቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/4fLPgPL

🗓 እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም

🌼 መልካም አዲስ ዓመት!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍17🙏5😍3🥰1
🎉 🎁 በበዓሉ 12% ስጦታ ተገኝቶ ነው!

ለአዲስ ዓመት እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።

🎉 በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።

*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤17👍17🙏3🤔1🤝1
📲 የወደዱትን የስልክ ቁጥር በራስዎ ምርጫ ገዝተው ይረከቡ!

✨ በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ የወደዱትን የሞባይል ስልክ ቁጥር በቀላሉ መርጠው ከሚቀርብዎት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በመውሰድ መጠቀም ይችላሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/tele-sim ላይ ወይም በ https://telesim.ethiotelecom.et/ ያገኙታል!

እገዛ ካሻዎት ኢሜይል ያድርጉልን: Onlinesales@ethiotelecom.et

#teleSIM
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍19👌3🥰2😢1🙏1
🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

የአዲስ ዓመትን የተሳትፎ ውድድር በመሳተፍ ምላሽ ካገኙ ውስጥ ለ300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ይላኩልን።

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

🌼 መልካም አዲስ ዓመት!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤42👍24🎉6🙏3😡3🤪2🥰1👏1🤔1
Live stream started
Live stream finished (27 minutes)
🌻 አዲሱን ዓመት ማብሰሪያ፣ እንኳን አደረሰን የምንባባልበት:-

📞 የ5 ደቂቃ እና
💬 10 መልዕክቶች በነጻ በስጦታ አበርክተናል!

⏰ ከዛሬ ሌሊት 6:00 ጀምሮ እስከ ነገ ሌሊት 6:00 ሰዓት


🌼 መልካም አዲስ ዓመት!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
😁81👍27❤24😡12👏11🤣10💔5😢2😍2
የበዓሉን ድባብ ሳንለቅ እንዲህ አምሮባቸው የሚታዩትን የሬዲዮ ኦፕሬተር ሰልጣኞች ለትውስታ አጋራናችሁ።

1926 ዓ.ም
አዲስ አበባ

🌼 መልካም አዲስ ዓመት

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍27❤19🙏6🎉3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!

💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።

እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።

ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmetBebegonet ይለግሱ!

#በበጎነት
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp  #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #CSR #RealizingDigitalEthiopia
👍23❤22🏆3🥰1👏1