ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” በሳይንስ ሙዚየም በድምቀት ተከበረ
በዲጂታል የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የተከናወኑ ስኬቶችና በቀጣይ የሚሠሩ ሥራዎች የተዳሰሱበት ጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” መርሃ ግብር በአውደ-ርዕይ እና በፓናል ውይይት በሳይንስ ሙዚየም በድምቀት ተከብሯል።
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በመርሃ ግብሩ ላይ፤ “ለእኛ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ' ስንል በቴክኖሎጂ ፋንታሲ የሚደረግ ጉዞ ሳይሆን፣ ሰውን ማዕከል ያደረገ የዲጂታል ልማት ራዕይ ነው። ቴክኖሎጂ ትርጉም የሚኖረው ሰብአዊነትን አጎልብቶ ሁሉንም ዜጋ እኩል ተጠቃሚ ማድረግ ሲችል ነው” ብለዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን አክለውም፤ “በቀደሙት ጊዜያት የተፈጠሩ የዲጂታል ክፍተቶችን እያጠበብን፣ በቴክኖሎጂ የተደገፈች፣ አካታችና ብልጽግናዋ የተረጋገጠች ሀገር ለመገንባት በቁርጠኝነት እንሰራለን” ሲሉ ገልጸዋል።
ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሠረተ ልማቶችን በስፋት በመገንባት፣ የ4ጂ እና የ5ጂ ኔትዎርክ ሽፋንን በማስፋፋት ላይ ይገኛል።
በተጨማሪም ወሳኝ የሆኑ የግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ቱሪዝም እና የማዕድን ዘርፎችን እንዲሁም በስማርት ሲቲ ግንባታ እና ቢዝነሶችን በዲጂታል ሶሉሽኖች በመደገፍ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ስኬት ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።
ከዚህም ባሻገር የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ፣ በቴሌብር አማካኝነት ከጥሬ ገንዘብ ነፃ የሆነ ኢኮኖሚ ከመፍጠር ባለፈ፤ ሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት በሳይበር ሴኩሪቲ መስክ በማጠናከር ረገድ በርካታ ተግባራት አከናውኗል።
በቀጣይም የኢትዮጵያን የዲጂታል መጻኢ ዕድል በመቅረጽ እና የ“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ራዕይ እውን ለማድረግ ኩባንያችን የተጣለበትን ቁልፍ ተልዕኮውን በታላቅ ቁርጠኝነት ተግባራዊ ማድረጉን ይቀጥላል።

❤35👍30🤣6🙏4👏2
እንኳን ለ2🌼19 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!
አዲስ ጅማሮ
አዲስ ተስፋ
አዲስ ዕይታ
በሰላም፣ በደስታና በፍቅር የተሞላ ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤49👍41🙏9🎉2
🎁 🌼 በአዲስ ዓመት ማግስት የአደይ አበባ ጥቅል ቀጥላለች!
አሁንም የበዓሉን ድባብ አለ ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤24👍23🥴4😁2🥰1🙏1
🎁 ከውጭ አገራት የአየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!
ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
👉 ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
🔗 ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዛሬ መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
👉 ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
🔗 ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤25👍11🙏3😁1
🎉 🎁 ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።
🎉 በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።
🗓️ እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

👍28❤25🙏7😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmetBebegonet ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
🙌 እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #CSR #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤30👍17🤔1
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤31👍17🙏8🥰2👏1👌1💯1
🎁 🌼 አሁንም እኛጋ በዓሉ አላለቀም!!
ከመደበኛ ጥቅል እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአደይ አበባ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ከመደበኛ ጥቅል እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአደይ አበባ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤29👍19😁2😢2😡1
🎉 🎁 ገንዘብዎን በፍጥነት ይቀበሉ፤ 12% ስጦታ ያግኙ!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።
👉 እርስዎ በቴሌብር 1 ዶላር ሲቀበሉ እኛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች 1 ብር እንለግሳለን!
በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።
🗓 እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።
👉 እርስዎ በቴሌብር 1 ዶላር ሲቀበሉ እኛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች 1 ብር እንለግሳለን!
በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።
🗓 እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም
*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤18👍14🙏5🎉4
👏🏾👏🏾 አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!
ናሆም መልአኩ በ3.96 ብር የ8 ሰው የመመገቢያ ጠረጴዛ፣ ወንድወሰን ደበበ በ4.78 ብር LG 287 ሊትር ፍሪጅ፣ ፀጋ ገብረማርያም በ4.18 ብር ኤሌክትሪክ ብስክሌት፣ ዓለማየሁ በየነ በ11.16 ብር LG 65" ስማርት ቲቪ እና ሚካኤል በላይ በ1.58 ብር የውሃ ማቀዝቀዣ አሸናፊ ሆነዋል።
👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!

❤53👍27🥴9😡7🎉3🙏2
ለሀገራችን የነገ ተስፋዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍27😁20❤18👌4🤪3👏1
✴️💯 እንሆ እጥፍ ስጦታ ለተማሪዎች!!
ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች
📞 የድምፅ
🌐 የዳታ እንዲሁም
📶 ድምፅ + ዳታ በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# ይግዙ!
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3AFBVcV
#StudentPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤27👍17😁4😡3🙏2👌2
መድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ!
ለደኅንነታችን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በመድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ መግዛት እንችላለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ https://bit.ly/Medhin_link ያገኙታል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
ለደኅንነታችን ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ በመድኅን ሊንክ የሕይወት ኢንሹራንስ መግዛት እንችላለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ https://bit.ly/Medhin_link ያገኙታል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍23❤16😁3🙏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ *127# አገልግሎት የቴሌብር ምስጢራዊ ጥያቄ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤26👍18🙏4👌2😡2
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!
በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ!
➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ ጥንቃቄ ማድረግዎን አይርሱ!
➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#CyberSecurity
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤25👍17😡5👌4
🪪 ለልጅዎ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ወድያው ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

❤28👍18😁3🤩2😡1