Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.73K photos
228 videos
153 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ሳቁ ይቀጥል፣ ጨዋታው ይድራ! 😄
ዘኔክሰስ ስልክ ሲኖርዎ ርቀት ትርጉም የለውም - እዚያው አጠገብዎ እንዳለ ያህል ያወጋሉ!
ወዳጅነት ይጠነክራል። ሳቅ ጨዋታ ይደራል!
*******
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!

ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ

#ወዳጅነት_ይጠነክራል_ሳቅ_ጨዋታ_ይደራል
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
👍23❤17😁8👌4😢1💔1🤪1
ኢሲም በቀላሉ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የቴሌሲም ሚኒ አፕን በመክፈት፣ የፋይዳ ቁጥርዎን አስገብተው የሚፈልጉትን ቁጥር መርጠው ክፍያ ይፈፅማሉ፡፡ ከዚያም ከ994 የሚደርስዎትን ሊንክ በመጫን QR ኮድ የሚያገኙ ሲሆን ቀጥሎ በስልክዎ ሴቲንግ ውስጥ eSIM የሚለውን በመምረጥ ስካን አድርገው አገልግሎቱን ወዲያውኑ ማስጀመር ይችላሉ!

የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ጭነን ኢሲም ስናወጣ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤30👍22😁4
🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ

*127*6*የሻጭ መለያ*የገንዘብ መጠን# ብላችሁ በትክክል ከመለሳችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!

አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።

ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrUSSD #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍11🙏3
✨ያልተገደበ ዳታ ጥቅል በ26 ብር ብቻ!

🌐 በደስታ ሌሊት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል
⏰ ከሌሊት 6፡00 ሰዓት – ንጋት 12:00 ሰዓት

🔴 የዳታ ማለቅ ሳያሳስብዎ የቀጥታ ስርጭት ማድረግ ወይም መታደም ይችላሉ፡፡

👉 በቴሌብር፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በኢትዮ ገበታ *999# ላይ ያገኙታል፡፡

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NightPackage #HappyHour #UnlimitedPackage #DataPackage
😁39❤34👍26😡12🤣11
ሁለተኛው ዲጂታል ቅዳሜ የፓናል ውይይት ተካሄደ!

ኩባንያችን ከ Urban Center ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ሁለተኛው የዲጂታል ቅዳሜ መርኅ-ግብር በመረጃ ጥበቃ፣ በስነ-ምግባር ንድፍ እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ዛሬ ተካሄዷል።

በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ስታርታፕ ማኅበር እንዲሁም የሳይበር ደኅንነትና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ አልሚዎች እና ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን በመረጃ ጥበቃ (Data Protection)፣ በሥነ-ምግባር ንድፍ (Ethical Design) እንዲሁም በዲጂታል ክፍያዎች የሳይበር ደኅንነት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።

ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም አስተማማኝና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ-ምኅዳር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ መወጣቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

መድረኩ ላይ በመገኘት ልምድና እውቀታቸውን ላካፈሉ ባለሙያዎችና ተሳታፊዎች ምስጋናችንን እናቀርባለን።

#Ethiotelecom  #UrbanCenter
#SecureByHabit  #CyberSecurity
#CyberSecurityMonth #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤36👍16👏2🙏2🥴2
ወርኃዊ የ120 ጊ.ባ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው በሚያገኙት ነፃ የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በስልክዎ ይከታተሉ!

በቤትዎ፣ በጉዞ ላይ፣ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር… የዲ.ኤስ.ቲቪ ሜዳ ፓኬጅ በቴሌብር በመግዛት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ የትም ሆነው በስልክዎ ይከታተሉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍24❤18🥴4
♾️ ያለገደብ …እንደልብ

🌐 በ2 ሰዓት ያልተገደበ ዳታ ጥቅል ያሻዎትን እንደልብ ይከውኑ!

🎁 ጥቅሉን በቴሌብር፣ በኢትዮ ገበታ *999# እና በማይ ኢትዮቴል ያገኙታል፡፡

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!

#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia
❤28👍21😁5🥰4🥴2😡2
🙏19👍14❤11👏3😁2😢1
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!

በስልክ ጥሪ ከድርጅት የደወሉ በማስመሰል
የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP)፣ የምስጢር ቁጥር፣ ፒን ኮድ እንዲሁም ፒዩኬ ኮድ ለሚጠይቁ

❌ በፍፁም መረጃዎን አሳልፈው አይስጡ፡፡

💬 መሰል ድርጊቶችን ጥቆማ ለመስጠት ወደ 9090 በነጻ የፅሁፍ መልዕክት ያሳውቁን!

#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍26❤18💔4🥰1😡1
🚨መረጃዎን ያሟሉ!

በ994 በኩል 💬 በጽሑፍ ወይም 📞 በድምፅ መልእክት

“የሞባይል አገልግሎት ቁጥርዎ መረጃ ያልተሟላ ስለሆነ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመገኘት ያሟሉ’’ የሚል መልእክት ከደረሰዎ ማንነትዎን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ የደንበኝነት መረጃዎን በአካል ቀርበው ያስመዝግቡ!

✨ ቀድመው መረጃዎን በማስሞላት የሲም ካርድ ምትክና ሌሎች የድኅረ-ሽያጭ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍21❤20😡1