በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደውን ግራንድ አፍሪካ ሩጫ በአጋርነት በማዘጋጀት ከኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ጋር መልካም ጊዜ አሳልፈናል!
ዝግጅቱ ከሩጫ ባለፈ ለዲያስፖራው ኮምዩኒቲ ማህበረሰባዊ መስተጋብሩን የሚያጠናክርበት፤ ኢትዮጵያዊነቱንና ባህሉን ደግሞ ለልጆቹ እና ለቀሪው ማህበረሰብ ማሳየት የሚችልበት ልዪ መድረክ እንደነበረ ለማየት ችለናል፤ በነበረን አስደሳች የአብሮነት ቆይታ እጅግ ደስ ብሎናል!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrRemit #GrandAfricanRun

❤25👍22❤🔥5👏2😢2😡2👌1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!
የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!
በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID

❤21👍15😡1
🎉🏆 ዲጂታል ደኅንነትዎን እየጠበቁ ይሸለሙ!
የሳይበር ደኅንነት ወር 2ኛ ዙር ጥያቄ ❓
መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ ላይ ያኑሩ!
ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!
#CyberSecurityContest
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤26👍18😢4👌3🙏1😡1
ኢሲም የፈጠነ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የቴሌሲም ሚኒ አፕ በመክፈት፣ የፋይዳ ቁጥርዎን አስገብተው የሚፈልጉትን ቁጥር መርጠው ክፍያ ይፈፅማሉ።
ከዚያም ከ994 የሚደርስዎትን ሊንክ በመጫን QR ኮድ የሚያገኙ ሲሆን ቀጥሎ በስልክዎ ሴቲንግ ውስጥ eSIM የሚለውን በመምረጥ ስካን አድርገው አገልግሎቱን ወዲያውኑ ማስጀመር ይችላሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንገለገል እንዲህ ነን!
አስቀድመው ስልክዎ ኢ-ሲም እንደሚሠራ ያረጋግጡ: https://bit.ly/4yA8voI
#eSIM
#OnlineSIM #teleSim
#telebirr #telebirrSuperApp
#Ethiotelecom

👍28❤14🤩5👌2😡2
👏🏾👏🏾 HOWLOW አሁንም አዳዲስ ዕድለኞች ማንበሽበሹን ቀጥሏል!
👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!
ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤32👍16😍4😡3🤣2🥰1
ትንሽ ዕረፍት ይፈልጋሉ?
የመዝናኛ ጊዜዎን ጌም በመጫወት በዘኔክሰስ ያሳልፉ!
*******
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#በዘኔክሰስ_ይቻላል
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

❤27👍21🤣2🤪2😢1
ሁለተኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
የሳይበር ደኅንነት ወር ሁለተኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ከተሳተፋችሁ ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን።
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፤ በሦስተኛው ዙር ሳምንት ይጠብቁን!
የአሸናፊዎች ዝርዝር: https://t.me/ethio_telecom/11649
#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤24🙏8😡8👍7🤩3
በ #ማይንድ_አሬና ጥያቄዎችን እየመለሱ በየ6 ወሩ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ይሸለሙ!
💰 በየወሩ 300 ሺህ ብር እንዲሁም በየቀኑ የ3ሺህ፣ የ5 ሺህ እና የ10ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት
📱 በየወሩና በየሳምንቱ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችና ሌሎች መገልገያዎች
🏖 በየወሩ የአገር ውስጥ ጉብኝት
🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎችን ይሸለማሉ፡፡
✅ ወደ 843 1ን ለዕለታዊ በ3 ብር ፣ 2ን ለሳምንታዊ በ15 ብር ወይም 3ን ለወርሃዊ በ40 ብር በመላክ ይመዝገቡ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ።
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://mindarena.et/
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #MindArena

👍18❤15😢3🎉2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረጅም ስልክ ቁጥር ማስታወስ የሚያስቀረውን አዲሱን የ #NameTAG አገልግሎት እንዴት በቀላሉ መመዝገብ እንደሚችሉ ይመልከቱ!
መለያ ለማስመዝገብ https://www.nametag.et ይጎብኙ!
መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/4el7Xf6 አውርደው ወይም *883# በመደወል አገልግሎቱን ያስጀምሩ!
#NameTAG
#Ethiotelecom #telebirr
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍28❤21😡3😁2🙏2
✨🤩 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በቅናሽ!!
እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል።
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍21❤20👌3🥰1😢1