Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Revised Exit Exam Schedule_MOE_EAES.xlsx
121.1 KB
🚨አዲስ በተሻሻለው የመውጫ ፈተና መርሃ ግብር መሰረት ከነርሲንግ ተፈታኞች በስተቀር ሌሎች የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተፈታኞች የፈተና ቀን የተቀየረ ሲሆን በዚህም የካቲት 20 ሊሰጥ ታስቦ የነበረው ፈተና ወደ ቅዳሜ የካቲት 21 ተቀይሯል።

- የነርሲንግ ተፈታኞች ግን በተባለው ቀን ማለትም አርብ - የካቲት 27 ፈተናውን የሚወስዱ ይሆናል።

ከወዲሁ መልካም እድል!🙏
_____
_____


🚨According to the newly revised exit exam schedule, the exam date for medical and health science candidates except for nursing candidates has been changed and thus the exam that was supposed to be held on February 20 has been changed to Saturday, February 21.

- Nursing examinees will take the exam on the said date, Friday - February 27.

Good luck!🙏

#ExitExam #EHPSA_Hawassa

join👇👇
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤12
Now Now
Live live
#Join #join
👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/ouJw1DERD0s?si=ZsQKBDjYOieMNS8f
❤5
ተለቋል    ተለቋል   ተለቋል
ተለቋል   ተለቋል     ተለቋል



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/ouJw1DERD0s?si=2r_ibW92gOzG0Fs8
❤5
#ሰበር_መረጃ


የአርብ ሁለተኛው ሴስሽን 5-7:30 የነበረው የፈተና መርሀግብር እንዲሁም የቅዳሜ የጤና ተፈታኞች  ፕሮግራም  መሠረዙን አረጋግጠናል !!

በቀጣይ ለተሰረዙት ፕሮግራሞች  የሚወጣውን  አዲስ ፕሮግራም  ተከታትለን እናደርሳለን


share to candidates  accordingly

@PharmacyRxplus
💔13❤1
#urgent

የሁለቱም ቤተ እምነት ጥያቄ  ከትምህርት  ሚንስትር ድኤታ  ምላሽ ማግኘቱን  ተረጋግጧል  የሙስሊም  ተማሪዎች  ህብረት እንዲሁም የምስራቅ ኢትዮጵያ  ተልኮ ከፈተኛ አመራሮች(Adventist )ለቤት እምነቱ ለተማሪዎች  ላደረጉት አስተዋጽኦ  ምስጋና  ይገባቸዋል።

ዶ/ር እሸቱ ከበደ (የትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት  ዋና ዳይሬክተር) ለህብረተሰብ አቀፍ ጥያቄ ለሰጡት ምላሽ ምስጋናችን  የላቀ ነው!!


@PharmacyRxplus
❤12😢7💔2🔥1😁1
Time Table Updated.xlsx
121.2 KB
#ሰበር_መረጃ

አዲሱ schedule  ይፋ ሆኗል


please share to all candidates accordingly

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3
#update

የፕሮግራም ለውጥ መኖሩ ዩንቨርስቲዎች ለተማሪዎች እያሳወቁ ነው

ትላንት ማምሻውን ዶ/ር እሸቱ ከበደ እንደተናገሩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ለወሳኔ ተደርሷል

ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ከእኛ ያገኛሉ !!!

@PharmacyRxplus
❤11
#ሰበር_መረጃ
ተፈታኞች  አዲሱን password እንዳይሞሉ!!!

የሁለተኛ ቀን EXIT EXAM በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት ጉልህ አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ በአንዳንድ አስፈታኝ ተቋማት ከተፈታኞች Password Management ጋር በተገናኘ ችግሮች አጋጥመውናል፡፡ ስለሆነም፡-
1. ተፈታኞች ፈተና ስጀምር Current Password እንዲያስገቡና New Passwordን ግን ፈታኝ መምህር እንዲያስገባ ማድረግ የግዴታ መሆኑ ታምኖ በፌዴራል ግረኃይል ተወስኗል።  New Passwordን ከፈታኝ መምህር ውጪ
ፈተናው እስከምጠናቀቅ ድረስ ማንም ማወቅ የለበትም። ተፈታኞች ውጤታቸውን ለማየትና ቀጣይ ግንኙነት ለማድረግ እንዲያግዛቸው በመጨረሻ ፈተናው ሲጠናቀቅ ለተፈታኞቹ የሚነገራቸው ይሆናል፡፡ በዚህ ሂደት የአስፈታኝ ተቋም ICT ዳይሬክተርና ICT ባለሙያዎች መፈተኛ ክፍል አካባቢ የሚሆኑ ሲሆን በፈታኙ መምህር ወደ መፈተኛ ክፍል ገብተው ድጋፍ እንዲያደርጉ ካልተፈለጉ/ካልተጠሩ ባስተቀረ ወደ መፈተኛ ክፍል መግባት አይችሉም። Password በመቀየርና በማስተካከል ሂደት ውስጥ የአስፈታኝ ተቋም ICT ዳይሬክተርና ICT ባለሙያዎች ፈጽሞ ምንም ዓይነት ሚና አይኖራቸውም።
2. በፈተና መመሪያ ድንጋጌዎች ጥሰት የተያዙ ሁሉም ክስ የምመሰረትባቸው ይሆናል። ነጻ ለመልቀቅ አዝማሚያ መኖር የለበትም።
በተጨማሪም ነገ አርብ ሁለተኛ ሴሽን ፈተና ከሰዓት 7፡30 ላይ የሚጀምር ሲሆን ቅዳሜ፣ እሁድና ሰኞ ምንም ዓይነት ፈተና አይኖርም። በመሆኑም በተከለሰው የፈተና መርሃ ግብር መሠረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ከአክብሮት ጋር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር

It is serious didn't  engaged  with any dismissal  actions!
@PharmacyRxplus
❤7
#ማሳሰቢያ


በቀጣይ ሳምንት ፈተና ምትወስዱ password እና user name ካስገባቹ በኋላ አዲሱን password  ሚሞላው ፈታኙ እንዲሆን ተወስኗል ። በድሮ አሰራር የራሳቹን password  እንድታስገቡ የሚል የነበር ቢሆንም አሁን ቀርቷል። በሌላ በኩል mock የተፈተናቹ ምታስገቡት password  ለmock ጊዜ የቀየራቹትን ነው


share

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤7
#ጥብቅ_ማሳሰቢያ


user name እና ፓስወርድ በሚለው ስር entry ticket ላይ ያለውን ማስገባት በቀጣይ ሚመጣልን ሁለተኛ dash board  ላይ ደሞ ፈታኙ ነው ሚሞላው። ማለት new password ተፈታኝ መሙላት አይችልም።የ moe mock የተፈተናችሁ ደሞ የቀየራቹትን password ነው ምታስገቡት ።

ይሄ አሰራር ከትላንትናው ፈተና ጀምሮ  ተግባራዊ  ሆኗል

መልካም  ፈተና


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤17
❤4
Info

ዛሬ ማታ 4:00 ሰዓት በ PharmacyRxplus YouTube channel Live ይኖረናል !!

#Orientation for pharmacy Exit exam  students
    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
👍7❤6🔥3
ተጀምሯል ተጀምሯል
👇👇👇👇👇👇👇👇


https://www.youtube.com/live/g39tuwSlGW0?si=FVAnbdh65URzkkvC
❤5
ተለቋል    ተለቋል   ተለቋል
ተለቋል   ተለቋል     ተለቋል


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/g39tuwSlGW0?si=C-TIRmdCD9MlFsZF
❤9